መጠይቅ ለሓየት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

መጠይቅ ለሓየት

Postby ሀዲስ 1 » Tue Oct 23, 2012 8:18 pm

ሰላም ሓየት !!!!!

ባለፈው የሆነ ቦታ ላይ ዶኩሜንቶችን ኢንተርኔት ላይ ሼርና ሴቭ ለማድረግ ስለመጠቀም ሲወሳ አንተ ይሻላሉ ያልካቸውን ሳይቶችና ካምፓኒዎች ጠቋቁመኸን ነበረ ::
ያንን ሊንክ ቡክ ማርክ አድርጌው ከዛሬ ነገ እጠቀምበታለሁኝ እያልኩ ጊዜ ጠፍቶ ስንበዣበዥ የዊዶውስ ፕሮግራሜ በሆነ አጋጣሚ ቡን አለና ቡክማርክ የተደረገውም ቦነነ :lol:

ጉግል አድርጌ ላገኝ ፈልጌ ብዙዎቹ ጣጣቸው መዓት ነው :: አንተ የጠቆምከንንም ፕሮፋይልህ ውስጥ ገብቼ ላገኘው ፈልጌ ብል ብፈልግ ጊዜዬን በከንቱ አባከንኩኝ ::

እስኪ እባክህ ጀባ በለኝ :!:

ሀዲስ
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosoph ... nglish.swf
ሀዲስ 1
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1643
Joined: Wed Mar 10, 2010 12:23 am

Re: መጠይቅ ለሓየት

Postby ሓየት11 » Tue Oct 23, 2012 9:54 pm

ሰላም አሊኩም ሀዲስ
Век живи́ -- век учи́сь :P

የትኛውን ሊንክ ማለትህ እንደሆነ እርግጠኛ አይደለሁም ... እንደው ግን ... አሪፍ የምላቸውን ሊንኮች ... መካልት የከፈተው አምድ ላይ አካፍዬ ነበር ... ይቺን ጠቅ አርግና ሞክራት::

ከዛ ደግሞ ወገንህን ስትረዳ አሳ ከምትሰጠው አሳ ማጥመድን አስተምረው እንደሚባለው ያገራችን ተረት ... አሪፍ የምላቸውን ሳይቶች እንዴት እንደማሳድዳቸው እነግርሀለሁ ...

1. ታይም መጋዚን (ኦን ላይን ላይም አለው) 50 ቤስት ዌብሳይትስ ኦፍ 2011, 2012 እያለ በየአመቱ የሚያወጣቸው ራንኮች አሉ እነሱ ብሮውስ አድርግና ተዋወቃቸው ... ከዛ የምትፈልገውን ቡክማርክህ ላይ መደርደር

2. ቤስት ቶረንት ብዬ ጉግል አደርግና ታማኝ ከሆኑ ሳይቶች የሚለቀቁ ራንኮችን ተከትዬ እሞክራቸዋለሁ .. ፓይሬስትባይ, ዱምንስኖይድ, ምናምንአስ የሚባሉ ቶረንቶችን ከሞከርኳቸው ጥቂቶቹ ናቸው

3, ገዛ ሓየት ላይ በጎን በኩል ያሉትን ሊንኮች ብትዳስሳቸውም አንዳንድ ነገሮች ታገኛለህ ... አፕዴት ካደረኩት በጣም ስለቆየ ... አንዳንዶቹ ላይሰሩ ወይም ለአባልነት ክፍያ የሚጠይቁ ሆነው ሊሆን ይችላል ..

አይ ቲንክ እነዚህን ከሞከርክ ... በጣም ከበቂ በላይ የሆነ ነገር ታገኛለህ ... ፎር ሹር!

መልካም ዕድል

ፍቅር ካለ አንድ ባቄላ ተካፍሎ በልቶ ይታደራል ትል ነበር እናቴ ...
የምናውቀውን ለማካፈል አንሳሳም ጠይቁን :wink: ይልመድባችሁ::

ሀዲስ 1 wrote:ሰላም ሓየት !!!!!

ባለፈው የሆነ ቦታ ላይ ዶኩሜንቶችን ኢንተርኔት ላይ ሼርና ሴቭ ለማድረግ ስለመጠቀም ሲወሳ አንተ ይሻላሉ ያልካቸውን ሳይቶችና ካምፓኒዎች ጠቋቁመኸን ነበረ ::
ያንን ሊንክ ቡክ ማርክ አድርጌው ከዛሬ ነገ እጠቀምበታለሁኝ እያልኩ ጊዜ ጠፍቶ ስንበዣበዥ የዊዶውስ ፕሮግራሜ በሆነ አጋጣሚ ቡን አለና ቡክማርክ የተደረገውም ቦነነ :lol:

ጉግል አድርጌ ላገኝ ፈልጌ ብዙዎቹ ጣጣቸው መዓት ነው :: አንተ የጠቆምከንንም ፕሮፋይልህ ውስጥ ገብቼ ላገኘው ፈልጌ ብል ብፈልግ ጊዜዬን በከንቱ አባከንኩኝ ::

እስኪ እባክህ ጀባ በለኝ :!:

ሀዲስ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሀዲስ 1 » Thu Oct 25, 2012 10:27 pm

ሰላም ሓየት !!!

ለፈጣን ምላሽህና ለትብብርህ ታላቅ ምስጋና ::
ባልከኝ ሊንክ ሄጄ ግን የጠየኩህን ነገር አላገኘሁትም ::
ያኔ : የተባለውን ሊንክ ስትጠቁመን ... አንተ ራስህ ሴቭ ያደረግካቸውን ዶኩሜንቶች ሄደን እንድናይ ሊንክ አድርገህልን .. እኔም በዛ ሊንክ ተስቤ ሄጄ ያንተን የዶኩመንት ክምችት ሁላ ማየቴ ትዝ ይለኛል :: እንደውም ባልሳሳት ወደሶስት አማራጭ አቅርበህ .... አሪፉ ግን ይሄ እኔ የምጠቀመው ነው ብለኸን ነበረ ::

ይሄንን http://www.keepandshare.com/htm/free_file_sharing.php
የሚመስል ::

እስኪ አስታውሰው ::

ሀዲስ
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosoph ... nglish.swf
ሀዲስ 1
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1643
Joined: Wed Mar 10, 2010 12:23 am

Postby ሓየት11 » Thu Oct 25, 2012 11:22 pm

ሰላም ሀዲስ
የራሴ ዶክሜንት ያለበት ሳይት ከሆነ ከጉግል ዶክስ ውጪ ... አንድ ሳይት ላይ ብቻ ነው ያለኝና እሱን ከሆነ የምትፈልገው ... እንሆ ብያለሁ ... http://www.scribd.com/hyemane እንደው ለመረጃው ያህል ግን የዚህ ሳይት ሊንክ ገዛ ሓየት ላይ በጎን ነበረልህ :lol: ኩሽናችንን አትናቁብን ... በርብሯትና ተማሩባት ለማለት ያክል ነው::

ሰላም
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሀዲስ 1 » Fri Oct 26, 2012 7:21 pm

ሰላም ሓየት !!!

አሁን የፈለኩትን አገኘሁት :: አመሰግናለሁኝ ::
በተፈጥሮዬ ሰውን መናቅ አልወድም :: ያንተ ብሎግ ራሱ ገብቼ ነበር ግን በጣም ከመጣደፌ የተነሳ ገለብ ገለብ አድርጌ ነው ያየሁት :: የቸኮለ ምን አድረገ ነው የሚባለው ::
BTW ጥሩ ብሎግ አለህ :: ጎበዝ ::

ሀዲስሓየት11 wrote:ሰላም ሀዲስ
የራሴ ዶክሜንት ያለበት ሳይት ከሆነ ከጉግል ዶክስ ውጪ ... አንድ ሳይት ላይ ብቻ ነው ያለኝና እሱን ከሆነ የምትፈልገው ... እንሆ ብያለሁ ... http://www.scribd.com/hyemane እንደው ለመረጃው ያህል ግን የዚህ ሳይት ሊንክ ገዛ ሓየት ላይ በጎን ነበረልህ :lol: ኩሽናችንን አትናቁብን ... በርብሯትና ተማሩባት ለማለት ያክል ነው::

ሰላም
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosoph ... nglish.swf
ሀዲስ 1
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1643
Joined: Wed Mar 10, 2010 12:23 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: MSN [Bot] and 3 guests