ክቡራን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ክቡራን

Postby የተሞናሞነው » Wed Oct 24, 2012 10:17 pm

የስነ ጽሁፍ ሰዎችን ቤት ባልተገራ ብዕርህ እየገባህ አትበጥብጥ :roll: አስራ ሁለት አመት ተምረህ....ከዚያ በኍላ ትምህርት ቤትን ዘወር ብለህ ባታያትም....ዋርካ አስር አመት ተወዝተህ አራት ነጥብ የት እንደምትገባ ያላወቅህ ጂላንፎ ጭራሽ ስለ ግጥም ሰው ልትተች ስትሞክር ስናይ ከትከትከት ስንል ሳቅንብህ.... እኔና አራት ነጥብ :lol: :lol:

ልጅ ሞንሟናው
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Re: ክቡራን

Postby recho » Wed Oct 24, 2012 10:38 pm

የተሞናሞነው wrote:የስነ ጽሁፍ ሰዎችን ቤት ባልተገራ ብዕርህ እየገባህ አትበጥብጥ :roll: አስራ ሁለት አመት ተምረህ....ከዚያ በኍላ ትምህርት ቤትን ዘወር ብለህ ባታያትም....ዋርካ አስር አመት ተወዝተህ አራት ነጥብ የት እንደምትገባ ያላወቅህ ጂላንፎ ጭራሽ ስለ ግጥም ሰው ልትተች ስትሞክር ስናይ ከትከትከት ስንል ሳቅንብህ.... እኔና አራት ነጥብ :lol: :lol:

ልጅ ሞንሟናው

ምነው ልጅ ሞንሙዋናው .. ምነው ልጄ .. የአገር ተስፋ የሆኑትን የታወቁትን የአለም ሎሬት እንደዚህ ትዘረጥጣቸው ? እሳቸው እኮ ላብቶፕ አላቸው አታውቅም እንዴ? ለነጻነት የቆሙ እንዴት ያሉ ጋዜጠኛ መሰሉህ .. አራት እና ሁለት ነጥብ አለመለየታቸው ደግሞ ከተማሩበት ከብሎኬት ማምረቻው ትምርትቤት እንጂ የሳቸው ጥፋት አይደለም .. በል እንዳትረገምና የምናነበው እንዳናጣ ...

ቸር ያሰንብተን እስቲ .. ይመጣና ደግሞ ይውረገረግብናል...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ክቡራን

Postby የተሞናሞነው » Sun Oct 28, 2012 5:54 pm

የዋርካዋ ፈርጥ ርችት እንዴት አለሽ?

እጂግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ወ/ሮ እችን ጠቅ 'ንዴው መለስ ከሞተ በኍላማ ብሶባታል... ትውረገረጋለች እረረረረ :lol: አንች እራስ እራሷን ስትያት ደግሞ 'ኢሳያስ' እየመሰልሻት ደንብራ ሞተች'ኮ :lol: :lol:

recho wrote:
የተሞናሞነው wrote:የስነ ጽሁፍ ሰዎችን ቤት ባልተገራ ብዕርህ እየገባህ አትበጥብጥ :roll: አስራ ሁለት አመት ተምረህ....ከዚያ በኍላ ትምህርት ቤትን ዘወር ብለህ ባታያትም....ዋርካ አስር አመት ተወዝተህ አራት ነጥብ የት እንደምትገባ ያላወቅህ ጂላንፎ ጭራሽ ስለ ግጥም ሰው ልትተች ስትሞክር ስናይ ከትከትከት ስንል ሳቅንብህ.... እኔና አራት ነጥብ :lol: :lol:

ልጅ ሞንሟናው

ምነው ልጅ ሞንሙዋናው .. ምነው ልጄ .. የአገር ተስፋ የሆኑትን የታወቁትን የአለም ሎሬት እንደዚህ ትዘረጥጣቸው ? እሳቸው እኮ ላብቶፕ አላቸው አታውቅም እንዴ? ለነጻነት የቆሙ እንዴት ያሉ ጋዜጠኛ መሰሉህ .. አራት እና ሁለት ነጥብ አለመለየታቸው ደግሞ ከተማሩበት ከብሎኬት ማምረቻው ትምርትቤት እንጂ የሳቸው ጥፋት አይደለም .. በል እንዳትረገምና የምናነበው እንዳናጣ ...

ቸር ያሰንብተን እስቲ .. ይመጣና ደግሞ ይውረገረግብናል...
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Re: ክቡራን

Postby recho » Sun Oct 28, 2012 6:05 pm

የተሞናሞነው wrote:የዋርካዋ ፈርጥ ርችት እንዴት አለሽ?

እጂግ የተከበሩ የዓለም ሎሬት ወ/ሮ እችን ጠቅ 'ንዴው መለስ ከሞተ በኍላማ ብሶባታል... ትውረገረጋለች እረረረረ :lol: አንች እራስ እራሷን ስትያት ደግሞ 'ኢሳያስ' እየመሰልሻት ደንብራ ሞተች'ኮ :lol: :lol:
እዋይ አይተ ሞንሙዋናው ግደፍ እንጂ ቅቅቅ እንደዚህ የምታሞጋግሰኝ ሁዋላ ወይዘሮ ይቺን ጠቅ በዚያ በስንጥር እጅዋ ጭንቅላትዋን ጠቅ ብታደርግ በማን ልንዝናና ነው ? :lol: :lol: ለነገሩ ተኩስ አቁም አረግንና እኮ ያው ቀድማ አፈረሰችው .. ግን የምርን ልንገርና ቅቅቅቅ ልጁ አይ ቲንክ አም ህርቲንግ ሂዝ ፊሊንግስ .. የምር አርጎታል ቅቅቅቅ ማሪያምን ንዴቱ ጣቱ ላይ ሳይቀር ይታይበታል .. ያልገባው እንደዚህ አይነት ብሽሽቅ ሪቾ ካን ዱ ኢት 24/7 እና አቅምን አውቆ መኖር የሚለውን ዘፈን ሁሉ ብጋብዘው አላርፍ አለ .. ኢሳያስ እኮ የበረሀ ስሜ ነው ቅቅቅቅቅ ኤርትራዊነት ይክብር ዜግነቴ ነው .. አም ፕራውድ ኦፍ ኢት ደግሞ .. ምን ያመጣል ? :lol: :lol: :lol: ከዋርካዋ ወይዘሮ ይቺን ጠቅ የተሸለምኩት ... :lol: :lol: :lol:
ሆፕ ዩ አር ሀቪንግ ኤ ናይስ ዊኬንድ ኤቭሪባዲ .... :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests