ጁሊያ ሮበርትስ .......

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ጁሊያ ሮበርትስ .......

Postby ሀዲስ 1 » Sun Oct 28, 2012 10:42 pm

......... 45 ዓመቷን ዛሬ አከበረች :: እልልልልልልል ::

የጁሊያ ሮበርትስ የልደት በዓል ቢከበር አልከፋም : ግን ቀኑን ሙሉ ስለዚህ ወሬ በቲቪውም : በራዲዮኑም : በኢንተርኔቱም ሲያናፉ መዋላቸው : ምን ሆኑ ? ምን ነካቸው ? ሲያሰኘኝ ነው የዋለው :: ቸኩ ነው ያልኩት ::

በአለማችን ውስጥ ስንት ችግር : ስንት ጣጣ እንደሌለ ሁላ አንዳንዴ የሚያወሩት ወሬ ሁላ ያስገርማል ::
ዜና ላይ .... የማይክል ጃክሰን ፈረስ ጠፋ :lol:
እገሊት እራቁቷን ለፐብሊክ ወጣች :oops:
የእንግሊዙ ታዋቂ ዘፋኝ (ኤ.ጆ) ለቦይፍሬንዱ የ 40ሺህ ዶላር አበባ ገፀበረከት ሰጠው :x
በቲማቲም ሲደባደቡ ዋሉ :evil:
ፎቶግራፈሩ 10ሺህ ሰዎችን ራቁታቸውን በታዋቂው የ.... አደባባይ ፎቶ ሲያነሳቸው ዋለ :(

ምንድነው ነገሩ ? ... እውን በማስ ሚዲያ የሚነገር ነገር ጠፍቶ ነው ?

ሀዲስ
what we learn from history is, we do not learn from history.

http://www.isil.org/resources/philosoph ... nglish.swf
ሀዲስ 1
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1643
Joined: Wed Mar 10, 2010 12:23 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests