የኮምፒዮተር ነገር ከሞላ ጎደል ገብቶናል የምትሉ ቴክ ሳቪዎች

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የኮምፒዮተር ነገር ከሞላ ጎደል ገብቶናል የምትሉ ቴክ ሳቪዎች

Postby ምረቱ » Tue Oct 30, 2012 6:05 pm

የምከተላቸውን ብሎጎች ለማንበብ ሊንካቸውን ስከተል- ሁለቱን ማንበብ አልቻልኩም:: ምንክያት ስጠይቅ ከታች ያለውን አገኘሁ:: "ኮምፒዮተር ኔት ወርክ" የሚባል ነገርም የለኝም:: የራሴን ፐርሰናል ፕሲ ነው የምጠቀመው:: ታዲያ ምን ማለት ይሆን ከታች ያለው ነገር??

Our systems have detected unusual traffic from your computer network. Please try your request again later. Why did this happen?

This page appears when Google automatically detects requests coming from your computer network which appear to be in violation of the Terms of Service. The block will expire shortly after those requests stop.

This traffic may have been sent by malicious software, a browser plug-in, or a script that sends automated requests. If you share your network connection, ask your administrator for help — a different computer using the same IP address may be responsible. Learn more

Sometimes you may see this page if you are using advanced terms that robots are known to use, or sending requests very quickly.

ምስጋና
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Re: የኮምፒዮተር ነገር ከሞላ ጎደል ገብቶናል የምትሉ ቴክ ሳቪዎች

Postby ፓፒዮ » Wed Oct 31, 2012 2:59 am

ምረቱ wrote:,,, "ኮምፒዮተር ኔት ወርክ" የሚባል ነገርም የለኝም:: የራሴን ፐርሰናል ፕሲ ነው የምጠቀመው,,,ኢንተርኔት እንዴ እንደምታገኝ ግልጽ አደለም/አላደረክም
ዩኤስ ቢ ሞደም አለህ ውይስ ዋየርለስ ራውተር ወይስ ሌላ

ለማንኛውም ኢንተርኔት አንድታገኝ ያስቻለህን እቃ ሪሴት አርገው እና ላንድ ለ 30 ደቂካ ጥብቀህ እንደገና ሴት አፕ አርግ
መልካም እድል
ፓፒዮ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 41
Joined: Tue Apr 17, 2012 8:28 pm
Location: agere mariyam

Postby ቱሉቦሎ » Sat Nov 03, 2012 6:41 am

You have been infected by a virus and your computer is being used as a zombie or a bot.

ኮምፑተርህ ቦት ከሆነ ኢንፈክት ያደረገህ ቫይረስ ካንተ ኮምፑተር እንዲላክ ያደረጉት ስፓም ብዙ ትራፊክ ስለሚፈጠር ይህንን ዲቴክት ያደረገ ሰርቨር ሁሉ will deny you service.

እስካሁን ቦት መሆን አለመሆንክን ያሉት የኢንተርነት ሴኩሪቲ ሶፍትዌሮች ሊነግሩህ ወይም ዲቴክት ሊያደርጉት አይችሉም ::
ኮምፑተርህ ቦት ሆኖ እንደሁ የሚነግርህ የ US መንግስት ድረገጽ እዚህ ተለጥፎ ነበር አድራሻውን ረሳሁት

ለማንኛውም ይቺን አንብብ

http://customer.comcast.com/help-and-su ... ith-a-bot/

ቦት ለመሆንህ አንዱ ምልክት ኢንተርነት ኮኔክት ካደረክ በኋላ አንተ ምንም ሳታደርግ ኮምፑተርህ ያለማቋረጥ ከተንጫረረና ወጪ ዳታ/መልክት የሚያሳየው ፓይለት መብራት በተከታታይ ከተንቦጋበገ ኮምፑተርህ የታዘዘውን ስፓም እየነዛ ነው ማለት ነው ::

እጅግ መጠንቀቅ ያለብህ የልጆች ፖርን የሚልኩ ቫይረሶች እንደቦት ከተጠቀሙብህ መዘዙ ከፍተኛ ነው እና ሳታረጋግጥ ይህንን ኮምፑተር ይዘህ አውሮፕላን ላይ አትውጣ ወይም ለጥገና አትውሰደው ምክንያቱም ኮምፑተር ጠጋኞች ይህንን ነገር ለፖሊስ ማስታወቅ በህግ ይገደዳሉ

ስለኮምፑተር መንጫረር ይችን ልጨምር ተመልሼ መጣሁ
አውቶ አፕዴት አዲስ አፕዴት ፍለጋ ኮምፑተር ያንጫርራል
ኮምፑተር ሰኩሪቲ ሶፍትዌሮች ስካንና አፕዴት ሲያደርጉ ኮምፑተር ያንጫርራሉ
እነዚህ ያንን ታስክ ከጨረሱ ያቆማሎ
ቦት/ዞምቢ ኮምፑተር ግን በማከታተል ላክ የተባለውን ስለሚልክ ኮምፑተርህ እንደታማኝ አገልጋይ ሲሯሯጥ ይውላል
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: የኮምፒዮተር ነገር ከሞላ ጎደል ገብቶናል የምትሉ ቴክ ሳቪዎች

Postby ­ » Sun Nov 04, 2012 4:39 pm

ምረቱ wrote:የምከተላቸውን ብሎጎች ለማንበብ ሊንካቸውን ስከተል- ሁለቱን ማንበብ አልቻልኩም:: ምንክያት ስጠይቅ ከታች ያለውን አገኘሁ:: "ኮምፒዮተር ኔት ወርክ" የሚባል ነገርም የለኝም:: የራሴን ፐርሰናል ፕሲ ነው የምጠቀመው:: ታዲያ ምን ማለት ይሆን ከታች ያለው ነገር??

Our systems have detected unusual traffic from your computer network. Please try your request again later. Why did this happen?

This page appears when Google automatically detects requests coming from your computer network which appear to be in violation of the Terms of Service. The block will expire shortly after those requests stop.

This traffic may have been sent by malicious software, a browser plug-in, or a script that sends automated requests. If you share your network connection, ask your administrator for help — a different computer using the same IP address may be responsible. Learn more

Sometimes you may see this page if you are using advanced terms that robots are known to use, or sending requests very quickly.

ምስጋና

stop using proxy server or ip hider software.
­
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 32
Joined: Fri Jul 20, 2012 12:22 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests