Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ሓየት11 » Thu Nov 01, 2012 11:00 pm
ፍሬንዱ መልስህን አነበብኩት:: የልብ ትርታህን አዳመጥኩት:: ትንሽ ፊውዳላዊት ልብ ከውስጥህ ታጭቃ ታየችኝ::
ለሌላ ጊዜ ስትጽፍ ... አንባቢዎችህ በተለይ ደግሞ ... የምትከራከራቸው ሰዎች ... ቢያንስ ያንተን ያክል የመረዳት ሀቅም እንዳላቸው አስበህ ጻፍ:: ... የምሬን ነው ... ሌላ ሰው ነገሮህ ሊሆን ይችላል ...አላውቅም ... በጽሁፍህ ላይ ትንሽ አሮጋንትነት ይንጸባረቃል::
እንደጋገፍ አንድ ነን ዘብሔረ የጁ ልጂ ነን ለማለት ያክል ነው :wink:
-
ሓየት11
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 2945
- Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
- Location: ላን'ሊይ
-
by ቱሉቦሎ » Fri Nov 02, 2012 1:08 pm
መልስህን ላነብ ዘው ብዬ ብገባ ከሾተል ጽሁፍ እንኳን የረዘመ ሆኖብኝ ገና ሳየው ደክሞኝ ሳላነበው ትቼው ወጣሁ
-
ቱሉቦሎ
- ኮትኳች

-
- Posts: 195
- Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests