ተወዳጁ የሥፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ተወዳጁ የሥፖርት ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ

Postby ገደል » Mon Nov 05, 2012 7:02 pm

አንጋፋው ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ህክምናውን ሲከታተል በቆየበት የፖሊስ ሆስፒታል በተወለደ በ60 አመቱ ህይወቱ አልፏል
ደምሴ በኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ውስጥ ከ30 አመታት በላይ በስፖርት ጋዜጠኝት አገልግሏል
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests