ስነ ጥበብ ና ሓዩ ;)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ስነ ጥበብ ና ሓዩ ;)

Postby ሓየት11 » Tue Nov 06, 2012 5:52 pm

የምን በየሄድኩበት ማንጠባጠብ ነው እሱ:: ... እስቲ አንድ ቦታ ላይ ጠርነፍ አድርጌ ... ስነ ጥበብ, ፍልስፍና ወዘተ በተመለከተ ካነበብኳቸው አቋድሳችኋለሁኝ ... ለፈለገ ነው ግን ... :: ... ሃይማኖት አናነሳም ... እርር በሉ :lol: :lol:

JACK REACHER'S RULES
Rule 1. When in doubt, drink coffee.
Rule 2. Never volunteer for anything.
Rule 3. Don’t break the furniture.
Rule 4. Only one woman at a time.
Rule 5. Show them what they’re messing with.

ኢፍ ዩ ሜክ ዘ ሩልስ, ዶንት ብሬክ ዘም :wink:

ቆይ ግን ሪቸር ማን ነበር :?:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Re: ስነ ጥበብ ና ሓዩ ;)

Postby recho » Tue Nov 06, 2012 6:06 pm

ሓየት11 wrote:ኢፍ ዩ ሜክ ዘ ሩልስ, ዶንት ብሬክ ዘም :wink:
ቆይ ቆይ .. እንዴት እና ለምን ? አይ ሜክ ሩልስ ሶ ዛት አይ ካን ቢ ዘ ቦስ ኦን ኢት .. አይ ካን ብሬክ ዘም ኦር ሞዲፋይ ዘም ዌን አይ ዋንት አስ አይ ዋንት ... አመዳም!

ለሁሉም እኔም ካነበብኩት ..
Code: Select all
Hell is when we look back during that fraction of a second and know that we wasted an opportunity to dignify the miracle of life. Paradise is being able to say at that moment: I made some mistakes, but I wasn't a coward. I lived my life and did what I had to do.
However, there’s no need to anticipate my particular hell and keep going over and over the fact that I can make no further progress in what I understand to be my Spiritual Quest. It's enough that I keep trying. Even those who didn’t do all they could have done have already been forgiven; they had their punishment while they were alive by being unhappy when they could have been living in peace and harmony. We are all redeemed and free to follow the path that has no beginning and will have no end
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ስነ ጥበብ ና ሓዩ ;)

Postby ሓየት11 » Tue Nov 06, 2012 9:22 pm

ዓለሜ ቅቅቅ wrote:
ሓየት11 wrote:ኢፍ ዩ ሜክ ዘ ሩልስ, ዶንት ብሬክ ዘም :wink:
ቆይ ቆይ .. እንዴት እና ለምን ? አይ ሜክ ሩልስ ሶ ዛት አይ ካን ቢ ዘ ቦስ ኦን ኢት .. አይ ካን ብሬክ ዘም ኦር ሞዲፋይ ዘም ዌን አይ ዋንት አስ አይ ዋንት ... አመዳም!

አለሜ ጉድ ቱ ሲ ዩ ኢን ማ ኒው ሩም ቱ ;) በቃ ተሸካከፍን ማለት ነው :D :lol:

ዎኬ ... ሶ ዋይ ዱ ዩ ሜክ አ ሩል አፍተር ዎል ኢፍ ዩ ቲንክ ዩ አር ዘ ቦስ ኤን ሀቭ ፉል ኮንትሮል ኦቨር ኢት :wink: ሲ, ዩ ካን ሞዲፋይ ዘ ሩል, ዩ ካን ቼንጅ ዘ ሩል, ኦን ኤ ብዚስ ኦፍ ሜሪትስ ኦፍ ቼንጂን ኢት.:: ዩ ሴት ሩልስ ኖት ኮዝ ዩ ዋና ፕራክቲስ ኮንትሮል ኦቨር ዘ ሩልስ ባት ኦቨር ዩር አቲትዩድ :wink: ሶ ዩ ካናት ብሬክ ዌንኤቨ ዩ ዎንት ቱ :lol: ... ኢፍ ዩ አር ራሽናል :wink:

ለሁሉም እኔም ካነበብኩት ..
Code: Select all
Hell is when we look back during that fraction of a second and know that we wasted an opportunity to dignify the miracle of life. Paradise is being able to say at that moment: I made some mistakes, but I wasn't a coward. I lived my life and did what I had to do.
However, there’s no need to anticipate my particular hell and keep going over and over the fact that I can make no further progress in what I understand to be my Spiritual Quest. It's enough that I keep trying. Even those who didn’t do all they could have done have already been forgiven; they had their punishment while they were alive by being unhappy when they could have been living in peace and harmony. We are all redeemed and free to follow the path that has no beginning and will have no end

ይብል ይበል ... የኔ አንበሲት .. ጨመርመር አድርጊልና :)

@ ኦህ ዋን ሞር ቲንግ
እኩል ይሆናል ሓዩ
ቅቅቅ
ቅቅቅ
ቅቅቅ
አይደለም እንዴ?
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Tue Nov 06, 2012 10:14 pm

አለማባህ ይጥፋ .. አለሜ እንዲለኝ የተፈቀደለት አንድ እና አንድ ሰው ነው .. እሱም አንተ እንዳልሆንክ ማወቅህ ብቻ በቂ ነው :twisted:

ስለ ህግጋቶችህ እመለስበታለሁ ... ላሁን ግን ወደድክም ጠላህም ይሄንን ቤት አሪፍ ሰአት ነው የከፈትከው .. የምጽፍበት አጥቼ ነበር ..

Don't let yourself be destroyed by a force that was placed in our hearts in order to make everything better. Breathe in, inhaling whatever exists in the Heavens and on Earth. Breathe out beauty and fecundity. Believe me, it will work.
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Thu Nov 08, 2012 10:40 pm

ከስድስት አመት በፊት አካባቢ ነው አንድ ሳይት ላይ ከአንድ ፍሬንድ ጋር ስንከራከር ነበር:: ልጁ የኤቲስት አድቮኬት ነው ... እኔ ደግሞ ዘላን ነበርኩ ... ማረፊያዬን አላውቀውም ነበር :lol: ከሁሉም ጋር ተቃራኒ ሀሳብ እያነሳሁ መከራከር ሆቢዬ ነበር ...ቅቅቅ ... እና አንድቀን ... የእግዜርን መኖር የሚያረጋግጥልኝ ክርክር ሳደርግ ... ነቲንግንና ኢምፒቲ ስፔሲን በመጠቀም ነበር ...::

ነቲንግ ምንድን ነው?
ኢምፒቲ የሚባል ነገር አለ ወይ? አብሶሊዩትሊ ኢምፒቲ የሆነ ነገር አለ?
ነቲንግና ኢምፒቲ አንድ ይሆኑ ይሆን?
ነቲንግና ኢምፒቲ ... የኢተርኒቲና ኢንፊኒቲ ... ተቃራኒ ይሆኑ ይሆን ወይስ ... አንድም ሁለትም ናቸው :?:
ሪያሊቲና ኢሉዥንስ ... ምን ይሆን ልዩነቱ :?:
መኖር አለመኖር ምን ይሆን ልዩነቱ?

አይ ጉዴ ፈላስፋው ቆቁ ጠራኸኝ እንዴ ባክህ ... ቅቅቅ

እስኪ ለማንኛውም ይችን ላካፍላችሁ ...

Suppose there were nothing. Then there would be no laws; for laws, after all, are something. If there were no laws, then everything would be permitted. If everything were permitted, then nothing would be forbidden. So if there were nothing, nothing would be forbidden. Thus nothing is self-forbidding.
Therefore, there must be something. QED.

Why does the World Exist?
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Sat Nov 10, 2012 4:00 pm

እናላችሁ ነገሩ እንዲህ ሆነ እላችኋለሁ:-

እዛ ፌስቡክ ላይ ነው ... አንድ ኦድዮ ፖስት አርገው ... ሼር እየተደራረጉ ... ለተሳታፊው ይበትኑታል:: ... ታድያ ኦድዮው የሚያወራው ... ሰልፍ ኢስቲምን እንዴት እንደምንገነባ ነው:: ... የተዘጋጀው አዱ ገነት ከሚገኝ አንዱ የራዲዮ ስቴሽን ይመስለኛል:: ... እና አዲስ ቢዝነስ በአዲስ ስታይል የተጀመረ ይመስላል:: ... ልጅቱ (ታዳጊ ልትሆን ትችላለች) ... አንድ ጥያቄ ለአዘጋጆቹ ታቀርባለች:: ... ምን ስትል አላችሁ? ...አዎ ... "ሰዎች ያገሉኛል ... ፍቅር አያሳዩኝም ... ምን ተሻለኝ" ... ስትል ጥያቄ ታቀርባለች:: ... አዘጋጇ ምን ብትል ጥሩ ነው ... "እከሌ አይወድኝም ብለሽ ራስሽን ማሳመን የለብሽም ... እከሌ ይወደኛል ብለሽ አንድ ብጣሽ ወረቀት ላይ አስሬ ደጋግመሽ ጻፊው ... ከዛን ብኋላ ጧትጧት ስትነሺ አንብቢው ... ማይንድሽን በዚህ መልኩ ሪፕሮግራም ... ለማድረግ ይረዳሻል" ... አለችና አረፈችው :roll: ሂፕኖታይዚን' እንበለው ወይስ ዲስዪቪን' ዘ ቲንስ :?: ... እንዴት ነው ነገሩ? ... የሚገርመው ደግሞ ... በሬዲዮ ፕሮግራም የቀረበ መሆኑ ነው ... ብዙ ሰዎች ላይ ሊደርስና ሊያጃጅል የሚችል ይመስለኛል:: ... ወይስ ጠቃሚ ነው ትላላችሁ? ...

እስኪ እንሞክረው ...
ለወያኔዎች ... መለስ አልሞተም ... ወደ ስራ ገበታው ተመልሷል በሉና ጽፋችሁ ሞክሩት :lol:
ለተቃዋሚዎችም ... የፈለግነውን ለውጥ ሙሉ በሙሉ አግኝተናል ... አሳክተናል ... ብላችሁ ጽፉና ... ጧት ጧት ተጋቱት
እንዲህውም ለኔ ቢጤ ሊቃውንቲ ... ላይፍ ኢዝ ኢሉዥን ... በሉና ደጋግሙት ... ተያም ወዳ .... ዋት ኢዝ ሪያሊቲ ... በሉና ጠይቁ ... :wink:

ቃለ ዊዝዶም ያሰማልን

አሜን!
.
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Fri Nov 23, 2012 7:13 pmHe who knows others is wise.
He who knows himself is illuminated.
He who defeats others is strong.
He who defeats himself is powerful.
He who knows happiness is rich.
He who keeps his path is wilful.

Be humble and you will become whole.
Bend and you will become straight.
Empty yourself and you will become full.
Wear yourself out and you will become new.

The wise man does not show off, and so he shines.
He does not make himself known, and so he is noticed.
He does not praise himself, and so he has merit.
And because he does not compete,
none in the world can compete with him.

Excerpt from "The Art of War"
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Fri Nov 23, 2012 7:32 pm

ሓየት11 wrote:
The wise man does not show off, and so he shines.
:!:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Fri Nov 23, 2012 8:14 pm

ሓየት11 wrote:እናላችሁ ነገሩ እንዲህ ሆነ እላችኋለሁ:-

እዛ ፌስቡክ ላይ ነው ... አንድ ኦድዮ ፖስት አርገው ... ሼር እየተደራረጉ ... ለተሳታፊው ይበትኑታል:: ... ታድያ ኦድዮው የሚያወራው ... ሰልፍ ኢስቲምን እንዴት እንደምንገነባ ነው:: ... የተዘጋጀው አዱ ገነት ከሚገኝ አንዱ የራዲዮ ስቴሽን ይመስለኛል:: ... እና አዲስ ቢዝነስ በአዲስ ስታይል የተጀመረ ይመስላል:: ... ልጅቱ (ታዳጊ ልትሆን ትችላለች) ... አንድ ጥያቄ ለአዘጋጆቹ ታቀርባለች:: ... ምን ስትል አላችሁ? ...አዎ ... "ሰዎች ያገሉኛል ... ፍቅር አያሳዩኝም ... ምን ተሻለኝ" ... ስትል ጥያቄ ታቀርባለች:: ... አዘጋጇ ምን ብትል ጥሩ ነው ... "እከሌ አይወድኝም ብለሽ ራስሽን ማሳመን የለብሽም ... እከሌ ይወደኛል ብለሽ አንድ ብጣሽ ወረቀት ላይ አስሬ ደጋግመሽ ጻፊው ... ከዛን ብኋላ ጧትጧት ስትነሺ አንብቢው ... ማይንድሽን በዚህ መልኩ ሪፕሮግራም ... ለማድረግ ይረዳሻል" ... አለችና አረፈችው :roll: ሂፕኖታይዚን' እንበለው ወይስ ዲስዪቪን' ዘ ቲንስ :?: ... እንዴት ነው ነገሩ? ... የሚገርመው ደግሞ ... በሬዲዮ ፕሮግራም የቀረበ መሆኑ ነው ... ብዙ ሰዎች ላይ ሊደርስና ሊያጃጅል የሚችል ይመስለኛል:: ... ወይስ ጠቃሚ ነው ትላላችሁ? ...

እስኪ እንሞክረው ...
ለወያኔዎች ... መለስ አልሞተም ... ወደ ስራ ገበታው ተመልሷል በሉና ጽፋችሁ ሞክሩት :lol:
ለተቃዋሚዎችም ... የፈለግነውን ለውጥ ሙሉ በሙሉ አግኝተናል ... አሳክተናል ... ብላችሁ ጽፉና ... ጧት ጧት ተጋቱት
እንዲህውም ለኔ ቢጤ ሊቃውንቲ ... ላይፍ ኢዝ ኢሉዥን ... በሉና ደጋግሙት ... ተያም ወዳ .... ዋት ኢዝ ሪያሊቲ ... በሉና ጠይቁ ... :wink:

ቃለ ዊዝዶም ያሰማልን

አሜን!
.

:lol: ስንት አይነት ጀዝባ አለ ? :lol: ቀላል አልደከምኩም:: እሚያሳዝነው እኮ ይሄ ጥሩ አድቫይስ ነው ብሎ ሚሰማት አይጠፋም:: ሲመስለኝ ሰልፍ እስቲም ከራስ መመንጨት ያለበት መሰለኝ....I'm all for tricking your mind to get through what you have to get through but this is borderline retarded.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሓየት11 » Fri Nov 23, 2012 10:39 pm

ሃይማኖት አናነሳም ... እርር በሉ :lol: :lol:

ይኼ ነገር ሊታጠፍ ነው ... አይ ሜክ ዘ ሩል ... አይ ካን ቤንድ ኢት ፎር ናው ... ቅቅቅ ... ምክንያቴ ደግሞ ... ካለማንሳቱ ይልቅ ... ማንሳቱ እርር ... ስለሚያስብል ነው ... እርርርርርርርርር አልኩላችሁ ... ዋይ ጉዳችን ... ሰዎች የትኛው ክፍለዘመን ላይ ነው ተገትረን የቀረነው ግን :?: ... ሶ ሚስተር ዴቪል ኢዝ ኤክስፕረሲን ሂም ሰልፍ :?: :roll: :roll: :roll: :roll:

ከ48ኛው ደቂቃ (ፕሪሳይስሊ ከ48:45) ጀምሮ ... ትንሽ መልከት በሉና ... እናንተም እርርርርርርር በሉልኝ እስኪ ... :cry:

http://youtu.be/7KtapCuogrc
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon Nov 26, 2012 2:22 pm

ሓየት11 wrote:ከ48ኛው ደቂቃ (ፕሪሳይስሊ ከ48:45) ጀምሮ ... ትንሽ መልከት በሉና ... እናንተም እርርርርርርር በሉልኝ እስኪ ... :cry:

http://youtu.be/7KtapCuogrc
ባደረኩት ማጣራት መሰረት ሰውየው ከቤተክርስቲያን ከተባረሩ ሰንብተዋል አሉ ... ጥንቆላ በማራመዳቸው ምክኒያት .. በእንጉ የሚቀባጥር ሰይጣን ያስለፈልፉልናል እንዴ ጭራሽ ? :twisted: ይሄ እብደት ነው ... እርር ብቻ! ምስኪኑ ህዝባችን ተከትሎ ነጉድዋል ... :(
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Mon Nov 26, 2012 6:22 pm

ቅቅቅ ማርያምን በይ እስኪ ሬች ናፍሴ :wink:
እሳቸውማ እንኳን ከቤ/ክ/ያን ሊባረሩ ቀርቶ ... "ለፖለቲከኛም ለሃይማኖተኛም ለሠራተኛም ለበሽተኛም ለጤነኛም የሚሆንና አይን የሚገልጥ ወቅታዊ ትምህርት" ... በመስጠት ላይ መሆናቸውን ... አንዱ ዘገምተኛ የዋርካ ቄስ በማወጅ ላይ ነው:: ... ይቺን ጠቅ ... :: እንደሚመስለኝ ... ዩ አር ዎርይድ አባውት ዘ ቸርች? ... ትውልድን እንዲህ የሚያሽመደምድ ስራ እየተሰራ ... አንዳች ነገር ያለመሰራቱ በጣም ያበግናል:: :twisted: :twisted: ... እንደወ የሰለጠነ ንቃተ ህሊና ያለውና ስለዜጎች ህልውና የሚጨነቅ ... ስለነገ የሚያስብ መሪ ቢኖር ... ይህ ሰው ... ከነ ግብረ አበሮቹ ጨምሮ ... ወህኒ ነበር ቦታው:: ... ዩ ካንት ዱ ሳች ክራይም አት ዘ ኤክስፐንስ ኦፍ ኢማቹሪቲ ኦፍ ዘ ኢኖሰንት ሲትዝንስ... ግን ምን ያረጋል ... እንደው ግን ምን አይነት መልዕክት እያስተላለፈ እንዳለ ልብ ብለሽዋል? ...

recho wrote:
ሓየት11 wrote:ከ48ኛው ደቂቃ (ፕሪሳይስሊ ከ48:45) ጀምሮ ... ትንሽ መልከት በሉና ... እናንተም እርርርርርርር በሉልኝ እስኪ ... :cry:

http://youtu.be/7KtapCuogrc
ባደረኩት ማጣራት መሰረት ሰውየው ከቤተክርስቲያን ከተባረሩ ሰንብተዋል አሉ ... ጥንቆላ በማራመዳቸው ምክኒያት .. በእንጉ የሚቀባጥር ሰይጣን ያስለፈልፉልናል እንዴ ጭራሽ ? :twisted: ይሄ እብደት ነው ... እርር ብቻ! ምስኪኑ ህዝባችን ተከትሎ ነጉድዋል ... :(
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon Nov 26, 2012 6:35 pm

ሓየት11 wrote: እንደው ግን ምን አይነት መልዕክት እያስተላለፈ እንዳለ ልብ ብለሽዋል? ...

አንድ ጊዜ እንኩዋን ሙሉውን ሊንክ ለማየት ትልቅ ወኔ ይጠይቃል .. ስለዚህ ሊያስተላልፍ የፈለገውን መልክት አልሰማሁትም .. ያሳዝናል .. ! ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይነዱታል .. አምላክ ይጠብቀን መቼም ... !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Mon Nov 26, 2012 6:52 pm

ሪቾነት ... ሙሉውን ሳይሆን ... ከ48ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለ10-15 ደቂቃ የሚሆን ብታመለከቺው ... እየተላለፈ ያለውን መልዕክት ለመረዳት አይከብድሽም:: ... የኔ ጥያቄ ግን ... እንዴት እንደዚህ አይነት በክት ሰው ... በዜጎች "የወረደ ንቃተ ህሊና" ላይ ሲነግድ ዝም ይባላል? ... "ህግና ህግ አስከባሪ" ያለበት አገር ላይ ... እንዴት እንዲህ ይጨማለቃል :?: ... የእስክንድር "ሽብረተኛነት" የሚታየው ረቂቅ መንግስት ... እንዴት የዚህን ሰው ወንጀል አይገታም? ... ለነገሩ የሰውዬው ምግባር ... ከእስክንድር ነጋ ምግባር በተቃራኒ ነው:: ... አንደኛው ትውልድን ያደነዝዛል ... ሌላኛው ትውልድን ያነቃል:: ... እኅኅኅ ከማለት ውጪ መቼስ ምን ይባላል ... :roll:

recho wrote:
ሓየት11 wrote: እንደው ግን ምን አይነት መልዕክት እያስተላለፈ እንዳለ ልብ ብለሽዋል? ...

አንድ ጊዜ እንኩዋን ሙሉውን ሊንክ ለማየት ትልቅ ወኔ ይጠይቃል .. ስለዚህ ሊያስተላልፍ የፈለገውን መልክት አልሰማሁትም .. ያሳዝናል .. ! ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይነዱታል .. አምላክ ይጠብቀን መቼም ... !
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby recho » Mon Nov 26, 2012 7:44 pm

ሓዩ ነፍሴ ..
48ተኛው ላይ ብቻ ሳይሆን ሙሉው ድብን ያረጋል .. እስቲ አንተ የገባህን ንገረኝ .. ምናልባት ያኔ ያንተን ያክል ያናድደኝ ይሆናል ..

ሓየት11 wrote:ሪቾነት ... ሙሉውን ሳይሆን ... ከ48ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለ10-15 ደቂቃ የሚሆን ብታመለከቺው ... እየተላለፈ ያለውን መልዕክት ለመረዳት አይከብድሽም:: ... የኔ ጥያቄ ግን ... እንዴት እንደዚህ አይነት በክት ሰው ... በዜጎች "የወረደ ንቃተ ህሊና" ላይ ሲነግድ ዝም ይባላል? ... "ህግና ህግ አስከባሪ" ያለበት አገር ላይ ... እንዴት እንዲህ ይጨማለቃል :?: ... የእስክንድር "ሽብረተኛነት" የሚታየው ረቂቅ መንግስት ... እንዴት የዚህን ሰው ወንጀል አይገታም? ... ለነገሩ የሰውዬው ምግባር ... ከእስክንድር ነጋ ምግባር በተቃራኒ ነው:: ... አንደኛው ትውልድን ያደነዝዛል ... ሌላኛው ትውልድን ያነቃል:: ... እኅኅኅ ከማለት ውጪ መቼስ ምን ይባላል ... :roll:

recho wrote:
ሓየት11 wrote: እንደው ግን ምን አይነት መልዕክት እያስተላለፈ እንዳለ ልብ ብለሽዋል? ...

አንድ ጊዜ እንኩዋን ሙሉውን ሊንክ ለማየት ትልቅ ወኔ ይጠይቃል .. ስለዚህ ሊያስተላልፍ የፈለገውን መልክት አልሰማሁትም .. ያሳዝናል .. ! ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይነዱታል .. አምላክ ይጠብቀን መቼም ... !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests