ስነ ጥበብ ና ሓዩ ;)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ሓየት11 » Mon Nov 26, 2012 11:52 pm

ሪች ናፍሴ ...

ሰውዬው ድንጋይ እያመረተ ነው:: ... አንዱ ቄስ ደግሞ ... ወቅታዊ ትምህርት ይለዋል ... ቅቅቅ ... ምን እንዳበገነኝ ልንገርሻ ..

1. ድብን ያለ ፈጣጣ ውሸትና ክህደት የእምነት ማጽኛ ወይም እንጀራ ማብሰያ ሆነው ጥቅም ላይ ውለዋል::

2. ይህን ቅጥፈታቸውን ... ደግሞ ማንም ፕሮፌሰር, ሳይንስ, ዶክተር, ሊደርስበት እንደማይችል ... ለዛ ምስኪን "ምእመን" ይሰብካሉ ... ዊች ሚንስ ... ትምህርት ሬት ሬት ብሎት ለነበረ ታዳጊ ... ጥሩ ኤክስኪዩዝ በመሰጠት ላይ ናቸው ማለት ነው:: ... ይህን ክልባቸው አምነው የሚቀበሉ ታዳጊዎች ... ሳይንስ ለምኔ ... ከማለት ይቦዝናሉ ብለሽ ታስቢያለሽ?

3. ሚስተር ጋኔን ... ኢዝ ቴሊንግ ዘ ፕሮፌሰር ... ሁ ኢዝ ጎይንግ ቱ ሄቨን ኤንድ ሁ ኢዝ ናት ... ቅቅቅ ... ያስቃል አይደል ... ግን ደግሞ ... በጣም ያበግናል ... ለምን መሰለሽ ... ዚስ ጋይ (ቄሱን) ኢዝ ጎይንግ ቱ ሄቨን ... ዊ አር አፍሬድ ኦፍ ሂም ... ምናምን የሚላቸው ደረቅ እንጉኛ ... ድንቁርናቸውን ከማስተጋባት ባሻገር ... በቄሱ ሀያነልነትና ተፈሪነት እንዲውም አዋቂነት ዙርያ የራሳቸውን ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ላይ ናቸው ... "ከልት" እየፈጠረ ነው ያለው ሰውዬው :twisted:

4. ይህ ድንቁርና ... በተለይ የእንጉው ፓርት ... የኢትዮጵያውያን ድንቁርና የት ድረስ የዘለቀ እንደሆነ ... ለተቀረው አለም እያስተጋባ ነው ያለው ... :twisted: :twisted: :twisted:

አይ አም ዘ ዴቪልስ ... ቅቅቅ ...
---- ቄስ
---- እምነት!

recho wrote:ሓዩ ነፍሴ ..
48ተኛው ላይ ብቻ ሳይሆን ሙሉው ድብን ያረጋል .. እስቲ አንተ የገባህን ንገረኝ .. ምናልባት ያኔ ያንተን ያክል ያናድደኝ ይሆናል ..

ሓየት11 wrote:ሪቾነት ... ሙሉውን ሳይሆን ... ከ48ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለ10-15 ደቂቃ የሚሆን ብታመለከቺው ... እየተላለፈ ያለውን መልዕክት ለመረዳት አይከብድሽም:: ... የኔ ጥያቄ ግን ... እንዴት እንደዚህ አይነት በክት ሰው ... በዜጎች "የወረደ ንቃተ ህሊና" ላይ ሲነግድ ዝም ይባላል? ... "ህግና ህግ አስከባሪ" ያለበት አገር ላይ ... እንዴት እንዲህ ይጨማለቃል :?: ... የእስክንድር "ሽብረተኛነት" የሚታየው ረቂቅ መንግስት ... እንዴት የዚህን ሰው ወንጀል አይገታም? ... ለነገሩ የሰውዬው ምግባር ... ከእስክንድር ነጋ ምግባር በተቃራኒ ነው:: ... አንደኛው ትውልድን ያደነዝዛል ... ሌላኛው ትውልድን ያነቃል:: ... እኅኅኅ ከማለት ውጪ መቼስ ምን ይባላል ... :roll:

recho wrote:
ሓየት11 wrote: እንደው ግን ምን አይነት መልዕክት እያስተላለፈ እንዳለ ልብ ብለሽዋል? ...

አንድ ጊዜ እንኩዋን ሙሉውን ሊንክ ለማየት ትልቅ ወኔ ይጠይቃል .. ስለዚህ ሊያስተላልፍ የፈለገውን መልክት አልሰማሁትም .. ያሳዝናል .. ! ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይነዱታል .. አምላክ ይጠብቀን መቼም ... !
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

ሓሜት 11...

Postby ዳግማዊ ቅዥቢው » Tue Nov 27, 2012 1:29 am

ስነ-ጥበብና አህዩ... :lol: :lol: :lol:
ሓሜት 11 አንተ ዝንጅብል ፊት Do you even know what you are posting?
ዳግማዊ ቅዥቢው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Mon Nov 26, 2012 1:08 am

Postby recho » Tue Nov 27, 2012 1:46 am

ሐዩ ነፍሴ
:lol: :lol: :lol: አይ አም ዘ ዴቭልስ :lol: :lol: :lol: :lol: የሪቾን እንጉ ይመስላል አይደል ? በማሪያም አትናደድ .. ዎርዝ አያረግም .. እግዜሩ ይራዳን እንጂ ዊ አር ኢን ዲፕ ሺት እኮ ... አይዞን ነፍሴ ... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሓየት11 wrote:ሪች ናፍሴ ...

ሰውዬው ድንጋይ እያመረተ ነው:: ... አንዱ ቄስ ደግሞ ... ወቅታዊ ትምህርት ይለዋል ... ቅቅቅ ... ምን እንዳበገነኝ ልንገርሻ ..

1. ድብን ያለ ፈጣጣ ውሸትና ክህደት የእምነት ማጽኛ ወይም እንጀራ ማብሰያ ሆነው ጥቅም ላይ ውለዋል::

2. ይህን ቅጥፈታቸውን ... ደግሞ ማንም ፕሮፌሰር, ሳይንስ, ዶክተር, ሊደርስበት እንደማይችል ... ለዛ ምስኪን "ምእመን" ይሰብካሉ ... ዊች ሚንስ ... ትምህርት ሬት ሬት ብሎት ለነበረ ታዳጊ ... ጥሩ ኤክስኪዩዝ በመሰጠት ላይ ናቸው ማለት ነው:: ... ይህን ክልባቸው አምነው የሚቀበሉ ታዳጊዎች ... ሳይንስ ለምኔ ... ከማለት ይቦዝናሉ ብለሽ ታስቢያለሽ?

3. ሚስተር ጋኔን ... ኢዝ ቴሊንግ ዘ ፕሮፌሰር ... ሁ ኢዝ ጎይንግ ቱ ሄቨን ኤንድ ሁ ኢዝ ናት ... ቅቅቅ ... ያስቃል አይደል ... ግን ደግሞ ... በጣም ያበግናል ... ለምን መሰለሽ ... ዚስ ጋይ (ቄሱን) ኢዝ ጎይንግ ቱ ሄቨን ... ዊ አር አፍሬድ ኦፍ ሂም ... ምናምን የሚላቸው ደረቅ እንጉኛ ... ድንቁርናቸውን ከማስተጋባት ባሻገር ... በቄሱ ሀያነልነትና ተፈሪነት እንዲውም አዋቂነት ዙርያ የራሳቸውን ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ላይ ናቸው ... "ከልት" እየፈጠረ ነው ያለው ሰውዬው :twisted:

4. ይህ ድንቁርና ... በተለይ የእንጉው ፓርት ... የኢትዮጵያውያን ድንቁርና የት ድረስ የዘለቀ እንደሆነ ... ለተቀረው አለም እያስተጋባ ነው ያለው ... :twisted: :twisted: :twisted:

አይ አም ዘ ዴቪልስ ... ቅቅቅ ...
---- ቄስ
---- እምነት!

recho wrote:ሓዩ ነፍሴ ..
48ተኛው ላይ ብቻ ሳይሆን ሙሉው ድብን ያረጋል .. እስቲ አንተ የገባህን ንገረኝ .. ምናልባት ያኔ ያንተን ያክል ያናድደኝ ይሆናል ..

ሓየት11 wrote:ሪቾነት ... ሙሉውን ሳይሆን ... ከ48ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለ10-15 ደቂቃ የሚሆን ብታመለከቺው ... እየተላለፈ ያለውን መልዕክት ለመረዳት አይከብድሽም:: ... የኔ ጥያቄ ግን ... እንዴት እንደዚህ አይነት በክት ሰው ... በዜጎች "የወረደ ንቃተ ህሊና" ላይ ሲነግድ ዝም ይባላል? ... "ህግና ህግ አስከባሪ" ያለበት አገር ላይ ... እንዴት እንዲህ ይጨማለቃል :?: ... የእስክንድር "ሽብረተኛነት" የሚታየው ረቂቅ መንግስት ... እንዴት የዚህን ሰው ወንጀል አይገታም? ... ለነገሩ የሰውዬው ምግባር ... ከእስክንድር ነጋ ምግባር በተቃራኒ ነው:: ... አንደኛው ትውልድን ያደነዝዛል ... ሌላኛው ትውልድን ያነቃል:: ... እኅኅኅ ከማለት ውጪ መቼስ ምን ይባላል ... :roll:

recho wrote:
ሓየት11 wrote: እንደው ግን ምን አይነት መልዕክት እያስተላለፈ እንዳለ ልብ ብለሽዋል? ...

አንድ ጊዜ እንኩዋን ሙሉውን ሊንክ ለማየት ትልቅ ወኔ ይጠይቃል .. ስለዚህ ሊያስተላልፍ የፈለገውን መልክት አልሰማሁትም .. ያሳዝናል .. ! ይሄንን ምስኪን ህዝብ ይነዱታል .. አምላክ ይጠብቀን መቼም ... !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የተሞናሞነው » Tue Nov 27, 2012 5:27 am

ሃሃሃሃ :lol: :lol: እኔ ግን ይህ መምህር ተመችቶኛል:: ማግኜት ሳይኖርብኝ አይቀርም :roll: እናንተ ግን የሀቢቢ እንግሊዝኛ ምኑ ነው የገረማችሁ....ጥሊያኑ ፕሮፌሰር መቸ አማርኛ ይችላልና :roll: ሰውየው ግን ከክቡራን የተሻለን እንግሊዝኛ ይናገራል እኮ :) እናንተም ብትሆኑ እዚህ ላይ ጉራ ትነሰንሳላችሁ እንጂ ይሄኔ መድረክ ላይ አንድ ቶፒክ ተሰጥቷችሁ ፕረዘንት አድርጉ ብትባሉ እናቴ ድረሽ እንደምትሉ የማይጠረጠር ነው :wink:

እኔ ግን የታሰበኝ ሓየትን እዚህ ላይ ቢወስዱት በጺላኛ አብዚ አብዚ እያለ የመናፍስት መዐት ሲጠራ ቅቅቅቅቅቅቅ :lol: :lol:

ሰውየው ግን ሁሉንም ያስጮህዋልሳ :? ያች ጠይሟ የህግ ምሩቅ ግን እውነት አሳዝናኛለች :( ሚስክን አይ ዊሽ ሰላም እንድትሆን....ሃቢቢ ግን ከዚያ ቀጥታ ወደ መጠጥ ቤቷ እንደምትሄድ ነው :)

ኤኒ ዌይስ መናፍስት እንዳሉ አምናለሁ....ቅዱስ መናፍስትና ርኩስ መናፍስት...እኔ ጋር ያለው ግን የችክ አስወድድ መንፈስ ይመስለኛል :wink: ሐየት ላይ ደግሞ ጠቋር ከነልጆቹ የሰፈሩ ይመስለኛል :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Nov 30, 2012 11:59 pm

ሓየት11.....አመጣጤ ከፍተኛ ምስጋና ለማቅረብ ነው.....እንደዚህ ዓይነት የሚያስቅ ስታንድሀፕ ኮሜዲ ካየሁ በጣም ቆይቼ ነበር:lol: :lol:

ሰይጣን የእንግሊዝ አፍ አይችልም ብዬ ሲገርመኝ; ለካ ሰይጣን መዝፈንም አይችልም :wink: :lol: :lol: :lol: አቶ ሰይጣን "ጋንጃ ፋርመር" የሚለውን የማርለን አሸርን ዘፈን ሲያቀነቅነው ከ36:18 ጀምሮ ተመልከተው ቅቅቅቅቅቅቅቅ

http://www.youtube.com/watch?v=HF2oMuhCels

ከዚህ በኽላ ዘፈን ሀጢያት ነው የሚለውን አልቀበልም :wink: ሰይጣን አያቅተውም ነበራ :lol: :lol: :lol: :lol:

ሓየት11 wrote:
ሃይማኖት አናነሳም ... እርር በሉ :lol: :lol:

ይኼ ነገር ሊታጠፍ ነው ... አይ ሜክ ዘ ሩል ... አይ ካን ቤንድ ኢት ፎር ናው ... ቅቅቅ ... ምክንያቴ ደግሞ ... ካለማንሳቱ ይልቅ ... ማንሳቱ እርር ... ስለሚያስብል ነው ... እርርርርርርርርር አልኩላችሁ ... ዋይ ጉዳችን ... ሰዎች የትኛው ክፍለዘመን ላይ ነው ተገትረን የቀረነው ግን :?: ... ሶ ሚስተር ዴቪል ኢዝ ኤክስፕረሲን ሂም ሰልፍ :?: :roll: :roll: :roll: :roll:

ከ48ኛው ደቂቃ (ፕሪሳይስሊ ከ48:45) ጀምሮ ... ትንሽ መልከት በሉና ... እናንተም እርርርርርርር በሉልኝ እስኪ ... :cry:

http://youtu.be/7KtapCuogrc
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby recho » Sat Dec 01, 2012 3:11 am

ቃቃቃቃቃ አለ ሙዝራስ ቅቅቅቅ እንዴ ጋንጃ ጋንጃ ጋንጃ .. ወይኔ ወገኔ ሶ ዜይ ሪሊ ባይ ዚስ ማለት ነው እኮ .. ቆይ ለምንድነው ዽንጤዎች ሰይጣን ያስጮሀሉ ሲባል ድንጋይ ጣራላይ ሲወረወር የነበረው? ይሄ ምንድነው ልዩነቱ ?

አምላክ ምህረት ያውርድልን ከምርን !!!!!

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሓየት11.....አመጣጤ ከፍተኛ ምስጋና ለማቅረብ ነው.....እንደዚህ ዓይነት የሚያስቅ ስታንድሀፕ ኮሜዲ ካየሁ በጣም ቆይቼ ነበር:lol: :lol:

ሰይጣን የእንግሊዝ አፍ አይችልም ብዬ ሲገርመኝ; ለካ ሰይጣን መዝፈንም አይችልም :wink: :lol: :lol: :lol: አቶ ሰይጣን "ጋንጃ ፋርመር" የሚለውን የማርለን አሸርን ዘፈን ሲያቀነቅነው ከ36:18 ጀምሮ ተመልከተው ቅቅቅቅቅቅቅቅ

http://www.youtube.com/watch?v=HF2oMuhCels

ከዚህ በኽላ ዘፈን ሀጢያት ነው የሚለውን አልቀበልም :wink: ሰይጣን አያቅተውም ነበራ :lol: :lol: :lol: :lol:

ሓየት11 wrote:
ሃይማኖት አናነሳም ... እርር በሉ :lol: :lol:

ይኼ ነገር ሊታጠፍ ነው ... አይ ሜክ ዘ ሩል ... አይ ካን ቤንድ ኢት ፎር ናው ... ቅቅቅ ... ምክንያቴ ደግሞ ... ካለማንሳቱ ይልቅ ... ማንሳቱ እርር ... ስለሚያስብል ነው ... እርርርርርርርርር አልኩላችሁ ... ዋይ ጉዳችን ... ሰዎች የትኛው ክፍለዘመን ላይ ነው ተገትረን የቀረነው ግን :?: ... ሶ ሚስተር ዴቪል ኢዝ ኤክስፕረሲን ሂም ሰልፍ :?: :roll: :roll: :roll: :roll:

ከ48ኛው ደቂቃ (ፕሪሳይስሊ ከ48:45) ጀምሮ ... ትንሽ መልከት በሉና ... እናንተም እርርርርርርር በሉልኝ እስኪ ... :cry:

http://youtu.be/7KtapCuogrc
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests