Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ጀዝቤክስ » Thu Nov 15, 2012 7:56 pm
ዊንዶስ 7 የምትጠቀሙ ሰዎች አማረኛ ኪይቦርድ አብሮት እንዳለ ታውቁ ነበር? ይህ ማለት ሌላ ምንም ሶፍትዌር ሳይጫን ዎርድ ላይም ሆን ሌሎች ቦታዎች ላይ እንዲሁም በአማርኛ ጉግል ማረግን ጨምሮ መጠቀም ይቻላል::
ነገር ግን ማይክሮሶፍት የኪቦርዱን አጣጣል ግልጽ አላረገም::
ኪቦርዱን ለማስጀመር እና እንዴት እንደሚጽፍ ለመረዳት ከታች ያለዉን ድህረገጽ ይጎብኙ::
http://www.newethiopians.com/2012/11/us ... windows-7/
-
ጀዝቤክስ
- አዲስ

-
- Posts: 10
- Joined: Sun Oct 28, 2012 9:46 am
by ዋኖስ » Fri Nov 16, 2012 3:55 pm
ሰላምታ
የትኛዉን የ"ፎንት" አይነት ነው የጫኑት ዊንዶው 7 ላይ? መግለጫዎችን አብረዉ ቢያሰፍሯቸው እንዴት ያምር ነበር! በመመሪያዎ መሰረት ከጫኑሁት በኍላ የሆሄ ለዉጥ እያመጣ ኪይ ቦርዱ አስቸገረኝ! ምን አለበት በነካ እጅዎ የዚህን ፎንት ትይፐ ቢያሰፍሩት ካላስቸገርኩዎት! ቅቅቅ
በቅድሚያ እናመሰግናለን!
ዳሞት
-
ዋኖስ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1552
- Joined: Tue Nov 16, 2004 2:39 pm
- Location: Mars
-
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 8 guests