ቦርከና-አራተኛው ፓትርያርክ ...

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ቦርከና-አራተኛው ፓትርያርክ ...

Postby ምረቱ » Fri Nov 16, 2012 7:05 am

ብሎግ ላይ የሚወጡ ጽሁፎችን የማካፍልበት እንዲሆን በማሰብ ነው የተከፈተው::

ለዛሬ ቤት ያፈራውን እነሆ

http://borkena.blogspot.ca/2012/11/tell ... n-its.html

መልካም ንባብ!
Last edited by ምረቱ on Fri Dec 14, 2012 7:07 am, edited 4 times in total.
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Re: ቦርከና:-Tell it like it is: Chauvinism...

Postby እንሰት » Fri Nov 16, 2012 4:24 pm

ቆንጆ ቤት መስርተሀልሳ! ወደድኩልህ:: ጽሁፎችህም በሳልነት እና ጥልቀት ይነበብባቸዋል:: በርታ!!!
ምረቱ wrote:ብሎግ ላይ የሚወጡ ጽሁፎችን የማካፍልበት እንዲሆን በማሰብ ነው የተከፈተው::

ለዛሬ ቤት ያፈራውን እነሆ

http://borkena.blogspot.ca/2012/11/tell ... n-its.html

መልካም ንባብ!
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Re: ቦርከና:-Tell it like it is: Chauvinism...

Postby ምረቱ » Sat Nov 17, 2012 7:58 pm

እንሰት - ስለማበረታቻው ምስጋናየ ይድረስህ::


እንሰት wrote:ቆንጆ ቤት መስርተሀልሳ! ወደድኩልህ:: ጽሁፎችህም በሳልነት እና ጥልቀት ይነበብባቸዋል:: በርታ!!!
ምረቱ wrote:ብሎግ ላይ የሚወጡ ጽሁፎችን የማካፍልበት እንዲሆን በማሰብ ነው የተከፈተው::

ለዛሬ ቤት ያፈራውን እነሆ

http://borkena.blogspot.ca/2012/11/tell ... n-its.html

መልካም ንባብ!
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby ምረቱ » Thu Nov 22, 2012 12:22 am

እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby ሓየት11 » Thu Nov 22, 2012 9:19 pm

ስማ ናቦ ... መቼስ ብመርህም በጣፍጥህም ... ወገኔ ነህና ... ምክር ልለግስህ ... ማርያምን ገንቢ ምክር ... እኔም እግዜር ይስጠው አንዱ ፕሮፌሰሬ ጸድቆብኝ እንጂ ... ይሄኔ መና ሁኜ በቀረሁ :lol: :lol:

እና ምን ለማለት ነው ... የትምህርት ሰው ትመስላለህ:: ... እኛ ሊቁ ከአጻጻፍህ እንደተገነዘብነው ከሆነ ... እውቀቱ አለህ:: ... ችግርህ ግን ... ጽንፈኛነት ይታይብሃል:: ... እና የተከበረው ፕሮፌሰሬ እንደመከረኝ ስመክርህ ... ከትምህርት ወደ ተግባር ለመሸጋገር ስትፈልግ ... ጊዜ ስጠው ... መጀመሪያ ልብህን አርጋው ... ስከን ... ቅንነት ይኑርህ:: ... ልክ በአካዳሚው አለም ላይ ልታንጸባርቀው እንደሚጠበቅብህ ሚዛናዊነት ... (ሚዛናዊነት ማለት ግራ ቀኙንም ማወቅ ማለት ነው) ... በተግባርም ሚዛናዊ ሁን:: ... ሆነስቲ ማተርስ ኤላት ይላሉ ... የኛ ቺኮችም :wink: ... ቢ ሆነስት ... በስሜት መጋለብህን አቁም:: ... በእንጉ ስለጻፍክ ... የሚለወጥ ነገር የለም ... ያው ነው ... በአማርኛ ያነበብነውን ውስጥህን ወደ እንጉ እየመለስክ ያለኸው::.... ላይታይህ የሚችለውን ይቅርና ... የሚታየውን እውነታ እንኳን ... መቀበል የማትችል ድኩማን ሆነህ ሳለ ... ራስህን ሳትለውጥ በፊት ... ሌላውን ለመለወጥ መነሳትህ ... የህይወት አቅጣጫህን መሳት ነው:: ... እና ከሁሉም ሳትሆን ባክነህ እንዳትቀር ... ሚዛን አዎ ሚዛን ይኑርህ ... ስሜትህን ገታ አድርገው:: ... ጭንቅላትህን አስጨንቀው:: ... ዘላቂ መፍትሄ እንዴት ማግኘት እንደሚቻል እንደኛ እንደሊቃውንት በርህን ዘግተህ ሳትመራመርበትና ሳትተክዝበት በፊት ... አትለቅልቅ ... ለማለት ያክል ነው ... ቃለ ህይወት ያሰማልን:: ... ሚዛናችን ሲንጋደድ ... ታዝቦ ለተቸን መምራችንም ... ዕድሜ ይስጥልን:: ... ሌላውን እንኳን አብዝቶ ሰጥቷል::

አሜን

ሓዩ
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ምረቱ » Fri Nov 23, 2012 1:17 am

እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby ምረቱ » Sun Nov 25, 2012 7:49 am

ህወሀት የአቡነ ጴጥሮስን መታሰቢያ ሀውልት በ"ክብር" በማስነሳት ያሰበውን ተጨማሪ የስነ-ልቦና ዘረፋ በሚመለከት ብሎጌ ላይ የጻፍኩትን ለማካፈል ነው:: መልካም ንባብ::

http://borkena.blogspot.ca/2012/11/blog ... l?spref=tw
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby ምረቱ » Wed Dec 05, 2012 6:00 pm

ጓደኛየ ጋር ስለ ሀውልት ጉዳይ ተነሳና -የአባ ጳውሎስን ሃውልት አነሳሁብት። "አሱ አንኳን ትክክለኛ ቦታ ነው የተተከለው። ቦሌ የሙሰኞች አና የሌባ መንደር ነው። "የቦሌ ስብዕና ነበራቸው ማለቱ ነው። የሲሳይ ንጉሱ "ረቂቅ አሻራ " ትዝ አለኝ !

ምን ለማለት ነው ? ከረባት ለሚለብሱ ሌባዎች አክብሮት የሚቸር ትውልድ አና (ምሁራንም ጭምር ) ተፈጥሮአል ለማለት ነው። አንዲህ ያለውን ጉዳይ አየረሱ ለውጥ መጠበቅ ---ሰማይን ማረስ ይሻላል። ሌቦችን የሚያከብር ስብዕና ከአስመሳይነትም የከፋ ችግር የተጠናወተው ነው። የመስረቅ አዝማሚያ ነው። ሌባ አንዴት አንድርጎ ነው ታዲያ ሃገሩን የሚለውጠው ? አንደዚህ አይነቶቹ ሰዎች ጭራሽ ተጽዕኖ ፈጣሪ የሆኑበት ማህበረሰብ የሚያፈራውስ ትውልድ ምን አይነት ነው ? ለለውጥ የሚያስፈልገው ስብዕና የአቡነ ጴጥሮስ ( ስለ ሃይማኖታዊ እምነታቸው አይደለም ያወራሁት - ማውራት ካለብኝ ግን አሁንም ይሄው ከላይ ያልኩት ጓደኛየ የአቡነ ጴጥሮስ ጽናት ይለያል --- የመጽሃፍ ቅዱሱ ጴጥሮስ አኮ ክርስቶስን ክዶታል አለኝ። ) አይነት ስብዕና ነው። ለቆሙበት ላመኑበት ነገር ዝንፍ ሳይሉ ማለፍ። ህይወት ማለት ይሄ ነው። አንደሳቸው ማድረግ ቢቀር ደሞ ቢያንስ ከረባት ለብሰው ስርቆት ለሚያጧጡፉ ሌቦች ባይጨበጨብላቸው ምን አለበት ? የሚያጨበጭበው አኮ ከሰረቀው እኩል የሞተ ስብዕና ተሸክሞአል ማለት ነው።
ምረቱ wrote:ህወሀት የአቡነ ጴጥሮስን መታሰቢያ ሀውልት በ"ክብር" በማስነሳት ያሰበውን ተጨማሪ የስነ-ልቦና ዘረፋ በሚመለከት ብሎጌ ላይ የጻፍኩትን ለማካፈል ነው:: መልካም ንባብ::

http://borkena.blogspot.ca/2012/11/blog ... l?spref=tw
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby ምረቱ » Wed Dec 12, 2012 5:52 pm

አደንዛዢ ማህበራዊ አስተሳሰቦች በነገሱበት የለውጥ ሃሳብ መዝራት ትርጉም አይኖረውም::

http://borkena.blogspot.ca/2012/12/blog-post_11.html
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby እንሰት » Wed Dec 12, 2012 10:13 pm

ምረቱ wrote:አደንዛዢ ማህበራዊ አስተሳሰቦች በነገሱበት የለውጥ ሃሳብ መዝራት ትርጉም አይኖረውም::

http://borkena.blogspot.ca/2012/12/blog-post_11.html

የነገሱት ነግሰው እነሱ እስኪወገዱ መቸም እጅ አጣጥፈን እንቀመጥ አይደለም አባባልህ::
የኔ ችግር የለውጥ ሀሳቦቹ ምንድናቸው በተለይ ዋና ዋናዎቹ አልተለዩም አልታወቁም ዋነኛው ሲሆን

አደንዛዥ ማህበራዊ አስተሳሰቦችን እንደ ለውጡ አስተሳሰብ ተለይተው ደረጃ ወጥቶላቸው ዋና ዋና ተብለው በዘርፍ ተለይተው ያቅማችንን ብንሸረሽራቸው አንድ ደርጃ እንደርሳለን ብዬ አስባለሁ::

ለምሳሌ ያህል ያንተ ጽሁፎች ብስለት አቅጣጫ አመላካችነት ይታይባቸዋል:: እንደ አጀንዳ ደግሞ ልንደክምላቸው የሚገባ ዋና ዋና የለውጥ ሀሳቦች ልንዋጋቸው የሚገባ ዋና ዋና አደንዛዥ ማህበራዊ አስተሳሰቦችን በሸጋ ብእርህ እነሆ ብትለን እኛም አንባቢዎችህ ብናሰላስላቸው በአቅማችን ወደ እንቅስቃሴ ብንገባባቸው ምን ይምሰልሀል?

ኢትዮጵያ ውስጥ ለለውጥ ያለው ተነሳሽነት ለውጥ በሚያስፈልግበት ደረጃ የጠለቀ አይደለም የሚሉ አስተያየቶችን አልፎ አልፎ አሰማለሁ።ሊያስማማ ይችላል። አብዛኛው ኢትዮጵያዊ ከኑሮው ጀምሮ እስከ አምነቱ ድረስ የተዘረፈበት ሁኔታ አለ። ስለዝርፊያው ትርጉም ያለው ተቃውሞ ( በተለይ ከምርጫ 97 ወደዚህ) ያላሰማበት ሁኔታ አለ። የዜግነት መብቱ አና የሃገር ባለቤትነቱ (ባላገርነቱ) ተረስቶ የኑሮ እና የደህንነት ዋስትናው ስልጣን ላይ ያለውን ወገን በመደገፍ አና ስልጣን ላይ ባለው ወገን በጎ አድራጎት ላይ የተመሰረተ አንዲመስል ሁሉ ተደርጎአል። አሱም ምንም አልተባለም። ጭራሽ የሚጨበጨብለት የሚደነቅ ሁሉ ሃሳብ አየመሰለ ነው።


አንዲህ ያለውን በጉልበት አና በሌሎች ዘዴዎች የተፈጠረ የደነዘዘ አተሳሰብ የበለጠ ያጠቃው አረጋውያንን አና አቅመ ደካሞችን አይመስልም። አዎ የችግሩን አሳሳቢነት ይበልጥ የሚያጎላው አንዲህ ያለውን ሃሳብ አዝሎ አየኖረ ያለው የለውጥ ሃይል ነው የሚባለው የህብረተስብ ክፍል ነው -ወጣቱ። የገባቸው ጥቂቶችን ፣የሚችሉትን አየሞከሩ ያሉትን አብሬ መውቀሴ አንዳልሆነ መጠቆም እፈልጋለሁ።የሚችሉትን ያህል አየሞከሩ ያሉ የፖላቲካ መሪዎችንም -ሃገር ቤት ያሉትን ማለቴ ነው- አይመለከትም።

የድንዝዝነቱ መጠን የሚለካባቸው ብዙ ጉዳዮችን ልናነሳ አንችላለን። አሁን ባለው አኳኋን ምናልባት ኢትዮጵያ የማን ናት ብሎ መጠይቅ የአብዮት ጥያቄ ሊመስል ሁሉ ይችላል። አንዳልሞተ ሰው መለስ ዜናዊ በዚህ ገብቶ መለስ በዚህ ወጥቶ አየተባለ የሞኝ ተረት ሲተረትለት የሚዋለው ነገር ድንዝዝነቱን ከመለካት ባሻገር ስለሚተረክለትም ትውልድ ስለተራኪውም ባህሪ አና ዓላማም የሚለው ነገር ይኖራል። የበሬ ካራጁ አይነት ግንኙነት የነገሰ ይመስላል። አንደበሬ ሳር አያሳዮ ወደ ገደል ሲወስዱት ከማንም በላይ ችግሩ ያለው ካለተፈጥሮው የበሬ ባህሪ የለበሰው ክፍል ላይ ነው---ክበሬም አኮ የሚዋጋም አለ። ግራ አጋብቶአል የዚህ ትውልድ ነገር።


አንቆቅልሹን ግን ለመፍታት ሁነኛ ጥረት አየተደረገ አይመስለኝም በግሌ። የሚለፉት አየለፉ ለውጥ ቢያንስ ትርጉም ያለው አንኳን ዝግጁነት የማይስተዋልበት ምክንያት -ምናልባት ዓለት ላይ አንደተዘራው አይነት ነገር ቢሆን ነው። በማህበራዊ አስተሳሰብ ደረጃ ብዙ የተመሰቃቅለ ጉዳይ አለ። ለለውጥ የሚሆን ማህበራዊ ስብዕና ሳይኖር ለውጥ መጠበቅ አይቻልም። ደጋግሜ አንደምለው በተነዛባቸው ፕሮፓጋንዳ ምክንያት አንደዋዛ አንዳልባሌ ነገር የጣልናቸው ኢትዮጵያዊ ማህበራዊ አስተሳሰቦች አሉ። አነሱን አናንሳቸው አና እስቲ በነዛ በኩል ይሞከር። ራሱን አየሳተ ያለው ትውልድ- የደነዘዘው ትውልድ መጀምሪያ ራሱን ይግዛ። አደንዛዥ ማህበራዊ አስተሳሰቦች በነገሱበት የለውጥ ሃሳብ መዝራት አይቻልም። አደንዛዦቹ ማህበራዊ አስተሳሰቦች ወይንም ወደዚያ የሚወስዱ አስተሳሰቦች ይለዮ። ይዘመትባቸው። የመነጋገሪያ ርዕስም ይሁኑ።
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ምረቱ » Fri Dec 14, 2012 6:50 am

ወደ መንበራቸው መመለስ አለባቸው።
http://borkena.blogspot.ca/2012/12/blog-post_13.html
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Sat Dec 15, 2012 11:02 am

ምረቱ wrote:ወደ መንበራቸው መመለስ አለባቸው።
http://borkena.blogspot.ca/2012/12/blog-post_13.html
ቦርኬ ክፍ ያለ ምስጋናችንና አድናቆታችን ይድረስሽ....ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ምረቱ » Mon Dec 17, 2012 5:09 am

ፓን ሪዚኮ wrote:
ምረቱ wrote:ወደ መንበራቸው መመለስ አለባቸው።
http://borkena.blogspot.ca/2012/12/blog-post_13.html
ቦርኬ ክፍ ያለ ምስጋናችንና አድናቆታችን ይድረስሽ....ፓኑ አባ ፈርዳፓኑ የኔም እድናቆት ይድረስህ! ግሩም ስራ ነው የሰራኽው ... የልጁንም ታሪክ እየጠበቅን ነው::

_____________

የ"'ራስን ዕድል በራስ መወሰን"" የሚለውን ያላዋቂ ሳሚ ያዛመቱትን ዜማ ---እንደገና ሊጤን የሚገባው ሀሳብ እንደሆነ ለማመላከት የሞከርኩበት ትንሽ ቆየት ያለ መጣጥፍን ላካፍል ለዛሬ:
http://borkena.blogspot.ca/2011/03/reth ... on_15.html

በነገራችን ላይ የኦነግ መስራች ከሚባሉት አንዱ እቶ ሌንጮ በዚሁ ርዕስ ላይ የጻፈውን ያየሁት የኔን ከጻፍኩ በኍላ ነው:: ጉዳዮ የተወሳሰበ እንደሆነ እና በጊዜው በዓለም እቀፍ ከነበረው ሁኔታ ጋር ተያይዞ የተቀነቀነ እንደሆነ ያመነ ይመስላል::

መልካም ንባብ::
እግዚአብሔር ታላቅ ነው!
www.borkena.blogspot.com
facebook page: https://www.facebook.com/pages/Borkena/ ... 356?ref=hl
ምረቱ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 402
Joined: Sun Jan 14, 2007 5:52 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests