ጎሳዬ አሪፍ ደስ የሚል ዘፈን

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ጎሳዬ አሪፍ ደስ የሚል ዘፈን

Postby ቱሉቦሎ » Mon Nov 19, 2012 3:36 am

http://youtu.be/XrxUdrlKU74

ጥሩ የጎሳዬ ዘፈን

1 ደቂቃ ላይ ከጎሳዬ ጀርባ ያሉ ሰት ተዋዛዋዦች ከላይ የለበሱትን ገልበው ጡቶቻቸውን ፍላሽ ሲያደርጉ ያየሁ መሰለኝ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: ጎሳዬ አሪፍ ደስ የሚል ዘፈን

Postby እህምም » Mon Nov 19, 2012 6:14 am

ቱሉቦሎ wrote:
1 ደቂቃ ላይ ከጎሳዬ ጀርባ ያሉ ሰት ተዋዛዋዦች ከላይ የለበሱትን ገልበው ጡቶቻቸውን ፍላሽ ሲያደርጉ ያየሁ መሰለኝ


:lol: ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ምን ይውጠው ነበር...
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Re: ጎሳዬ አሪፍ ደስ የሚል ዘፈን

Postby ወፌ » Mon Nov 19, 2012 6:46 am

ቱሉቦሎ wrote:http://youtu.be/XrxUdrlKU74

ጥሩ የጎሳዬ ዘፈን

1 ደቂቃ ላይ ከጎሳዬ ጀርባ ያሉ ሰት ተዋዛዋዦች ከላይ የለበሱትን ገልበው ጡቶቻቸውን ፍላሽ ሲያደርጉ ያየሁ መሰለኝ


:lol: :lol: እውነትህን ነው እኔም አይቼዋለው:: አውቃ ይሁን ሳታውቅ አንደኛዋ ከላይ የለበሰችሁን ወደ ላይ ስትገልጥ ጡት ማስያዣዋ በደንብ ይታያል:: ጥሩ አይን ነው ያለህ ባክህ::

http://www.tubechop.com/watch/681204
ወፌ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Fri Aug 24, 2007 4:27 pm

Re: ጎሳዬ አሪፍ ደስ የሚል ዘፈን

Postby ቱሉቦሎ » Mon Nov 19, 2012 1:23 pm

እህምም wrote:
ቱሉቦሎ wrote:
1 ደቂቃ ላይ ከጎሳዬ ጀርባ ያሉ ሰት ተዋዛዋዦች ከላይ የለበሱትን ገልበው ጡቶቻቸውን ፍላሽ ሲያደርጉ ያየሁ መሰለኝ


:lol: ደሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ምን ይውጠው ነበር...


ተይ እህምሚቱ በደንብ እዪው ቸኩለሽ ውሸታም አታድርጊኝ

ወፌ አንተ አይተህልኛል ግን ልብ ብለህ እይ ሁለቱም ሴቶች ናቸው የሚገልቡት
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest