ብናውቀው አይከፋም☻

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ቁምቢ » Thu Dec 06, 2012 12:42 pm

ከዚህ በታች ያሉትን ስሞች አቆላምጠው ይጻፉ.......

በድሉ

በረከት

ሸለመ

አረጋዊ
........................................................ይመቻችሁ :wink:
የሰው ልጅ
መውደድ ሲችል መጥላቱ
መምከር ሲችል ማማቱ
መስራት ሲችል መቅናቱ
ማስታረቅ ሲችል ማጣላቱ
ያሳዝናል የሰው ፍጥረት በሕይወቱ፥፥
ቁምቢ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 83
Joined: Mon Nov 26, 2012 3:55 am

Postby ገልብጤ » Thu Dec 06, 2012 4:02 pm

አሁን ይህ አይቆላመጥም ብለህ ነው እንደ ደህና ነገር እዚህ ያመጣህው

በል እንካ

በድሉ...በዴክስ

በረከት....ባራኪ

ሽለመ...ሸሌ

አረጋዊ...አረጋ

ይህው ተመቸን ....
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby የተሞናሞነው » Fri Dec 07, 2012 4:33 pm

'ቁምቢ' ደግሞ ሲቆላመጥ....ቅምብቻ ኦር ኩምቢ :roll:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ቁምቢ » Fri Dec 07, 2012 8:22 pm

ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ለቤቱ ተሳታፊዎች

ማነህ ገልብጤ ማቆላመጥ መቻል አለመቻል ሳይሆን እነዚህ ስሞች ለማቆላመጥ እጅግ የከበዱ ሆነው ስለተገኙ ነው...........አንተ ደግሞ ከአራት ሁለት አግኝተሀል.....

በድሉን ለምሳሌ በዴክስ አትለውም ይደብራል ለሚሰማውም ሙድ የለውም በተለይ ትልቅ ሰዎች በድሉ እንዴት ያቆላምጡታል ነው..........በዴ አይሉት መቼም...........

.ሸለመ የሚባሉ አንድ ትልቅ ሰውዬ ሚስታቸው ሲያቆላምጦቸው ሸሌ ነው የሚሏቸው ማለት ነው. :lol: .............. ይሄም አይሆንም

የተሞናሞነው እንዴት ነህ ጃል.......የኔ ስም ደግሞ ለማቆላመጥ መች ይከብድና ነው...........ቁቤ, ቁምቢነት, ቁምቤክስ, ምናምን እያልክ ትቀጥላለህ::
የሰው ልጅ
መውደድ ሲችል መጥላቱ
መምከር ሲችል ማማቱ
መስራት ሲችል መቅናቱ
ማስታረቅ ሲችል ማጣላቱ
ያሳዝናል የሰው ፍጥረት በሕይወቱ፥፥
ቁምቢ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 83
Joined: Mon Nov 26, 2012 3:55 am

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Dec 07, 2012 9:52 pm

ሳምራውው33 wrote:
ቁምቢ wrote:

If the temperature is zero outside today and it's going to be twice as cold tomorrow, how cold will it be?

Cold enough to head south ---just kidding, i think the answer is...... 0-zero

I would go for negative two (-2) . It can't be zero because the question says, it is going to be twice as cold, not as cold as today. Minus one is one time colder and minus 2 is twice colder.

ቁምቢ የከፈተው ርእስ የጳውሎስ ኞኞን አስደናቂ ታሪኮች አስታወሰኝ:: አንዳንድ አከራካሪ ነጥቦች ግን ተነስተዋል::ለምሳሌ የብርዱን ጉዳይ በሚመለከት ከቁምቢም ሆነ ከሳምራው የተለየ ኃሳብ ነው ያለኝ::

1)ሳምራው እንዳለው 0 ሊሆን አይችልም ምክንያቱም ብርዱ ጨምሮዋልና::

2)መቼም ሳምራው የሙያው ሰው ስለሆነ መከራከሩ ባያዋጣም እኔ ያሰብኩትን ልበል::በነገራችን ላይ ብርዱ 0 የሆነው በ Celsius,Fahrenheit,Kelvin ወይስ ሌላ::Celsius ነው እንበል::እንደምናውቀው 0 Celsius 32 Fahrenheit ነው::ታድያ ብርዱ በእጥፍ ከጨመረ 16 ሆነ ማለት ነው::16 Fahrenheit ደግሞ -9 Celsius ነው::በርግጥ ይሄ ስሌት ትክክል አይደለም ግን ለምንድነው ትክክል ያልሆነው?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1089
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 12:32 am

ዘርዐይ ደረስ wrote:

ጥሩ ነጥብ አነሳህ...

Multiplication does not work at all. :!: :!: We have to use addition to get the answer. If we use multiplication 0 x -2 = 0 which we know as incorrect because as it has been said, it has became twice colder. እና ማባዛትን ለ 0 (Celsius ) ሳንጠቀም ነገር ግን ለ 32 (Fahrenheit ) in the form of 1/2 i.e 32 x 1/2 ተጠቅመን እንደገና ወደ Celsius ልንለውጠው ብንሞክር አይሰራም ::
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Dec 08, 2012 1:25 am

ሳምራውው33 wrote:
ጥሩ ነጥብ አነሳህ...

Multiplication does not work at all. :!: :!: We have to use addition to get the answer. If we use multiplication 0 x -2 = 0 which we know as incorrect because as it has been said, it has became twice colder. እና ማባዛትን ለ 0 (Celsius ) ሳንጠቀም ነገር ግን ለ 32 (Fahrenheit ) in the form of 1/2 i.e 32 x 1/2 ተጠቅመን እንደገና ወደ Celsius ልንለውጠው ብንሞክር አይሰራም ::

ሰላም ሳምራውው 33:-

እንደማይሰራማ እኔም አውቄአለሁ ለምን እንደማይሰራ ነው ግራ የገባኝ::ለምሳሌ አንተ የ 0 እጥፍ -2 ነው ብለሀል(ብርዱን በሚመለከት) እጥፍ ቢሞቅስ 2 ሊሆን ነው ማለት ነው?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1089
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 1:57 am

ሁለት እጥፍ ይሞቃል ካለ 2 ዲግሪ ይሆናል አዎ :: This can only be true if we use addition. i.e. when our starting temperature is 0. For other number multiplication works. For example if the temperature 2 twice this would be 2x2 =4
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Dec 08, 2012 2:13 am

ሳምራውው33 wrote:
ሁለት እጥፍ ይሞቃል ካለ 2 ዲግሪ ይሆናል አዎ :: This can only be true if we use addition. i.e. when our starting temperature is 0. For other number multiplication works. For example if the temperature 2 twice this would be 2x2 =4

1 ሲሆንስ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1089
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 2:39 am

ዘርዐይ ደረስ wrote:
ሳምራውው33 wrote:
ሁለት እጥፍ ይሞቃል ካለ 2 ዲግሪ ይሆናል አዎ :: This can only be true if we use addition. i.e. when our starting temperature is 0. For other number multiplication works. For example if the temperature 2 twice this would be 2x2 =4

1 ሲሆንስ?

ልክ የቼዝ ጨዋታ የምጫወት መሰለኝ :: For 1 it is going to be 3. I was going to edit what I wrote but I could not. Multiplication does not work for all numbers. ቴርሞሜትሩን እያሰብን ብንናገር ይቀላል ካልኩሌሽን ከምናረግ :: On the thermometer you go two levels higher from one.
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 3:03 am

ወዳጄ በአጠቃላይ እጥፍ የምትለው ቃል ናት ችግር የፈጠረችው ለዛም ነው በፊት ስመልስ ይሄ የቋንቋ እንጂ የሂሳብ ጥያቄ አይደለም ያልኩት :: በል ደህና ሁን ::
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ክቡራን » Sat Dec 08, 2012 3:20 am

ሰላም ማብዛት አይሰራም ብሎ ወደ ድምዳሜው ከመድረስ ይልቅ እኛ ራሳችን እንሆናልን የማንሰራው ብሎ ማስብም ወይም መጠየቅ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ሲጀመር ጠያቂው ሳሚ ያው (የትምህርት ነገር አልተሳካላትም እንጂ ፍላጎቱ ስላለው) አንዳድ ትንንሽ ነገሮችን ይዞ ብቅ ማለቱ አይቀርም:: መጀመሪያ ነገር ሲጀመር 0 ድግሪ ስኬል ( ሰልስየስ ስኬልን ) እንደ ስታንደርድ ከተጠቀምን ብቻ ነው የሳሚ አርጉዩመንት ልክ ሊሆን የሚችለው ትዋይስ አስ ኮልደር -2 degree ነው ቢባል ያስኬዳል በፋራናይት ስታንደርድ የሚጠቀሙ አገሮች ግን ትዋይስ ኮልደር ካሉ -64 0 F ነው የሚሆነው በምን ሂሳብ አስባች ሁት ነው 16 እያላቹ ስትዝናኑ የነበረው..? :D -2 degree = -64 oF እኮ ነው ትዋይስ ኮልደር ሲሆን ...ለምን 0 ድግሪ= 32 0 F በመሆኑ ...ሳሚ እንኴን አይደለም ትምህርት ..ትምህርት ቤት በራሱ ላይ ቢነገነባበት የሚገባው ሰው አይደለም...ዘራይ ድረስ ደሞ ትንሽ ምራቅህን ዋጥ ያደርከ እውቅትም የዘለቀህ ትመስለኝ ነበር...እና መልትፕሌክሽን አይሰራም ምናምን እያልን በሳይንሱ አንቀልድ..እኛ በትክክል እንሰራለን ወይ ብለን እንጠይቅ:: :D ሰላም አምሹልኝ..የለሁም እዚህ ዛሬ አርብ ነው. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7988
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 5:37 am

ክቡራን wrote:ሰላም ማብዛት አይሰራም ብሎ ወደ ድምዳሜው ከመድረስ ይልቅ እኛ ራሳችን እንሆናልን የማንሰራው ብሎ ማስብም ወይም መጠየቅ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ሲጀመር ጠያቂው ሳሚ ያው (የትምህርት ነገር አልተሳካላትም እንጂ ፍላጎቱ ስላለው) አንዳድ ትንንሽ ነገሮችን ይዞ ብቅ ማለቱ አይቀርም:: መጀመሪያ ነገር ሲጀመር 0 ድግሪ ስኬል ( ሰልስየስ ስኬልን ) እንደ ስታንደርድ ከተጠቀምን ብቻ ነው የሳሚ አርጉዩመንት ልክ ሊሆን የሚችለው ትዋይስ አስ ኮልደር -2 degree ነው ቢባል ያስኬዳል በፋራናይት ስታንደርድ የሚጠቀሙ አገሮች ግን ትዋይስ ኮልደር ካሉ -64 0 F ነው የሚሆነው በምን ሂሳብ አስባች ሁት ነው 16 እያላቹ ስትዝናኑ የነበረው..? :D -2 degree = -64 oF እኮ ነው ትዋይስ ኮልደር ሲሆን ...ለምን 0 ድግሪ= 32 0 F በመሆኑ ...ሳሚ እንኴን አይደለም ትምህርት ..ትምህርት ቤት በራሱ ላይ ቢነገነባበት የሚገባው ሰው አይደለም...ዘራይ ድረስ ደሞ ትንሽ ምራቅህን ዋጥ ያደርከ እውቅትም የዘለቀህ ትመስለኝ ነበር...እና መልትፕሌክሽን አይሰራም ምናምን እያልን በሳይንሱ አንቀልድ..እኛ በትክክል እንሰራለን ወይ ብለን እንጠይቅ:: :D ሰላም አምሹልኝ..የለሁም እዚህ ዛሬ አርብ ነው. :D

ብዙ ትልልቅ ነገር ከዚ ከብት ጋር ሳወራ የሚያውቅ መስሎኛል degree Celsius ወደ ፋርሀናይት እንዴት እንደሚቀየር እንኩዋን አያውቅም :lol: :lol: የተማሩ ሰዎች ሲያወሩ ዝም በል :!: ዘርአይ ደረስ አንተ አስረዳው -2 Celsius ስንት ፋርሀናይት እንደሆነ :roll:
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby TAዛBI » Sat Dec 08, 2012 7:20 am

ክቡራን ትክክለኛውን ሰው ልታርም ስትሞክር የስህተቶች እናት ላይ ወድቀሀል :D ሰው ለማረም አትቸኩል ..አሁንም እንደገና temperature converter ፈልግና እራስህን አርም መሳሳት ባንተ አልተጀመረም :)
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 12:28 pm

ሳምራውው33 wrote:
ክቡራን wrote:ሰላም ማብዛት አይሰራም ብሎ ወደ ድምዳሜው ከመድረስ ይልቅ እኛ ራሳችን እንሆናልን የማንሰራው ብሎ ማስብም ወይም መጠየቅ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ሲጀመር ጠያቂው ሳሚ ያው (የትምህርት ነገር አልተሳካላትም እንጂ ፍላጎቱ ስላለው) አንዳድ ትንንሽ ነገሮችን ይዞ ብቅ ማለቱ አይቀርም:: መጀመሪያ ነገር ሲጀመር 0 ድግሪ ስኬል ( ሰልስየስ ስኬልን ) እንደ ስታንደርድ ከተጠቀምን ብቻ ነው የሳሚ አርጉዩመንት ልክ ሊሆን የሚችለው ትዋይስ አስ ኮልደር -2 degree ነው ቢባል ያስኬዳል በፋራናይት ስታንደርድ የሚጠቀሙ አገሮች ግን ትዋይስ ኮልደር ካሉ -64 0 F ነው የሚሆነው :lol: :lol: :lol: በምን ሂሳብ አስባች ሁት ነው 16 እያላቹ ስትዝናኑ የነበረው..? :roll: :roll: :roll: -2 degree = -64 oF እኮ ነው ትዋይስ ኮልደር ሲሆን ...ለምን 0 ድግሪ= 32 0 F በመሆኑ ...ሳሚ እንኴን አይደለም ትምህርት ..ትምህርት ቤት በራሱ ላይ ቢነገነባበት የሚገባው ሰው አይደለም...ዘራይ ድረስ ደሞ ትንሽ ምራቅህን ዋጥ ያደርከ እውቅትም የዘለቀህ ትመስለኝ ነበር...እና መልትፕሌክሽን አይሰራም ምናምን እያልን በሳይንሱ አንቀልድ..እኛ በትክክል እንሰራለን ወይ ብለን እንጠይቅ:: :D ሰላም አምሹልኝ..የለሁም እዚህ ዛሬ አርብ ነው. :D

ብዙ ትልልቅ ነገር ከዚ ከብት ጋር ሳወራ የሚያውቅ መስሎኛል degree Celsius ወደ ፋርሀናይት እንዴት እንደሚቀየር እንኩዋን አያውቅም :lol: :lol: የተማሩ ሰዎች ሲያወሩ ዝም በል :!: ዘርአይ ደረስ አንተ አስረዳው -2 Celsius ስንት ፋርሀናይት እንደሆነ :roll:

ከላይ አስምሬና ቦልድ ያደረኩልህን 16 እንዴት እንደሚመጣ ኢንግሊሽ የሚያርሙልህን ጠይቅ :P ምን አለ አንተን ሀሪከን ሲንዲ እንደማያ ወደ እንቁራሪትነት ከመቀየርህ በፊት ይዛህ በሄደች :?:
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

PreviousNext

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 1 guest