ብናውቀው አይከፋም☻

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Dec 08, 2012 4:13 pm

ክቡራን wrote:ሰላም ማብዛት አይሰራም ብሎ ወደ ድምዳሜው ከመድረስ ይልቅ እኛ ራሳችን እንሆናልን የማንሰራው ብሎ ማስብም ወይም መጠየቅ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ሲጀመር ጠያቂው ሳሚ ያው (የትምህርት ነገር አልተሳካላትም እንጂ ፍላጎቱ ስላለው) አንዳድ ትንንሽ ነገሮችን ይዞ ብቅ ማለቱ አይቀርም:: መጀመሪያ ነገር ሲጀመር 0 ድግሪ ስኬል ( ሰልስየስ ስኬልን ) እንደ ስታንደርድ ከተጠቀምን ብቻ ነው የሳሚ አርጉዩመንት ልክ ሊሆን የሚችለው ትዋይስ አስ ኮልደር -2 degree ነው ቢባል ያስኬዳል በፋራናይት ስታንደርድ የሚጠቀሙ አገሮች ግን ትዋይስ ኮልደር ካሉ -64 0 F ነው የሚሆነው በምን ሂሳብ አስባች ሁት ነው 16 እያላቹ ስትዝናኑ የነበረው..? :D -2 degree = -64 oF እኮ ነው ትዋይስ ኮልደር ሲሆን ...ለምን 0 ድግሪ= 32 0 F በመሆኑ ...ሳሚ እንኴን አይደለም ትምህርት ..ትምህርት ቤት በራሱ ላይ ቢነገነባበት የሚገባው ሰው አይደለም...ዘራይ ድረስ ደሞ ትንሽ ምራቅህን ዋጥ ያደርከ እውቅትም የዘለቀህ ትመስለኝ ነበር...እና መልትፕሌክሽን አይሰራም ምናምን እያልን በሳይንሱ አንቀልድ..እኛ በትክክል እንሰራለን ወይ ብለን እንጠይቅ:: :D ሰላም አምሹልኝ..የለሁም እዚህ ዛሬ አርብ ነው. :D

ክቡራን:- ሳምራውው ያመጣውን አማራጭ እኮ ነው እየደገፍክ ያለኸው::አንተ የጨመርከው ነገር ግን ትክክል አይደለም::

1)ሲጀመር ቁምቢ ጥያቄውን ሲያቀርብ 0 ዲግሪ ያለው በየትኛው አለካክ እንደሆነ አልጠቀሰም::ሳምራውው በተለምዶ የምንጠቀምበት Celsius ስለሆነ የተረዳው በዚያ መንገድ መሰለኝ::

2)በሌሎች ነገሮች ላይ ስናየው double(እጥፍ)ማለት የነበረው ላይ ያንኑ ያህል መጨመር ነው::ይህም ማለት በ ሁለት ማባዛት ነው:: ከ 0 ስንነሳ ግን ችግር አለ::አንድ ምንም ያልነበረው ሰው እጥፍ አገኘ ወይም እጥፍ አጣ ማለት አንችልም::የሆነ ነገር ሊኖረው ያስፈልጋል::ሳይንስ ላይ ግን ይህ ነገር ሁልጊዜ አይሰራም::

3) Celsius እና Fahrenheit ለመቀያየር:-የሚቀየረውን Z ብንለው

Celsius to Fahrenheit:- (Zx9/5)+32

Fahrenheit to Celsius:- (Z-32) x5/9 ያንተ ስሌት ግን እዚህ ላይ አይሰራም::

4)በተረፈ የቁምቢ ጥያቄ አሁንም መልስ ያገኘ አይመስለኝም::ወይም እኔ አልገባኝም::
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Dec 08, 2012 4:24 pm

ሳምራውው33 wrote:
ልክ የቼዝ ጨዋታ የምጫወት መሰለኝ ::

ስለ ቼዝ የምታውቀውን እዚህ ላይ ብታካፍለን
http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... hp?t=12632
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Postby ሳምራውው33 » Sat Dec 08, 2012 6:48 pm

ዘርዐይ ደረስ wrote:
ሳምራውው33 wrote:
ልክ የቼዝ ጨዋታ የምጫወት መሰለኝ ::

ስለ ቼዝ የምታውቀውን እዚህ ላይ ብታካፍለን
http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... hp?t=12632

የምጨምረው ነገር የለኝም:: አጋጣሚዋ ግን በጣም ገርማኛለች ::
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ክቡራን » Sat Dec 08, 2012 7:38 pm

ዘራይ ድረስ ለነገ ፕሮግራሜ ዝግጅት ላይ ስለሆንኩና ሌላ ሰው ደሞ ራይድ ስለምሰጥ ትንሽ ቢዚ
ነኝ ወደ በኌላ እመለስ ይሆናል:: ቴምፕረቸር ከፋራናይት ወይም ወደ ሤልስየስ ወይ ደሞ ወደ ኬልቭን ስኬል እንዴት እደሚቀየር ስለጻፍክ ለጥረትህ አመሰግናለሁ:: ይሄን ዛሬ የኢለነመንተሪ ተማሪዎች ሁሉ ሳይቀሩ ያውቁታል እይደለም የኢልመነተሪ ተማሪዎች የክብርነታችን ግቢ ውስጥ እንደ ጭላዳ ዝንጀሮ ተኮፍሶ የተቀመጠው ሳምራው ነፍሴም ያውቀውል. :lol: ጥያቄው ይሄ አይደለም:: በዚህም መገማመታችን ያሳዝናል:: ስለ ኢንተርቫል እንጋገር .በ0 ድግሪና በ 100 ድግሪ ሰልስየስ ና በ32 oF -180 oF and 273K - 373K intervals ያለውን ሁኔታ እንይ:: የክብርነታችን ጭላዳ አውራ ሳምራ.. ካለው በመነሳት እንጂ እኔ ኮንቨርሽን ጠፍቶኝ አይደለም..ውሀ ፍሪዝንግ ፖይንቱ ስንት ነው?? በሲልስየስ ኢንተርቫል? በፋራናይት ኢንተርቫልስ? በኬልቨን ስኬልስ ...?? 0 degree selsius = 32oF ናቸው:: ጭላዳው ካለው ስንነሳ ትዋይስ አስ ኮልደር ነው ካለ -2 0 ሴልሰየስ ከሆነ 32* 2 = 64 oF ነው አልኩ by assuming that 0 degree selsius = 32o F ይሄን ትራዲየሽናል በሆነ ፎርሙላ አታገኘውም:: በሱ የእንጊሊዝኛ ትርጉም ግን ያስኬዳል...ስለዚህ ማባዛት ችግሩን ሶልቭ አያደርገውም እያለ እልልልልል ሲል ሳምራ አውራ ዶሮ ሆይ እልልልልልል አትበል .ኮንሰፕቱ ያልገባህ አንተ ነህ መልቲፕሌክሼን ድሮም ይሰራል አሁንም እየሰራ ነው..ነውውውም ነው ያልኩት:: :D በቀኝ ያውለን::

ዘርዐይ ደረስ wrote:
ክቡራን wrote:ሰላም ማብዛት አይሰራም ብሎ ወደ ድምዳሜው ከመድረስ ይልቅ እኛ ራሳችን እንሆናልን የማንሰራው ብሎ ማስብም ወይም መጠየቅ ሳያስፈልግ አይቀርም:: ሲጀመር ጠያቂው ሳሚ ያው (የትምህርት ነገር አልተሳካላትም እንጂ ፍላጎቱ ስላለው) አንዳድ ትንንሽ ነገሮችን ይዞ ብቅ ማለቱ አይቀርም:: መጀመሪያ ነገር ሲጀመር 0 ድግሪ ስኬል ( ሰልስየስ ስኬልን ) እንደ ስታንደርድ ከተጠቀምን ብቻ ነው የሳሚ አርጉዩመንት ልክ ሊሆን የሚችለው ትዋይስ አስ ኮልደር -2 degree ነው ቢባል ያስኬዳል በፋራናይት ስታንደርድ የሚጠቀሙ አገሮች ግን ትዋይስ ኮልደር ካሉ -64 0 F ነው የሚሆነው በምን ሂሳብ አስባች ሁት ነው 16 እያላቹ ስትዝናኑ የነበረው..? :D -2 degree = -64 oF እኮ ነው ትዋይስ ኮልደር ሲሆን ...ለምን 0 ድግሪ= 32 0 F በመሆኑ ...ሳሚ እንኴን አይደለም ትምህርት ..ትምህርት ቤት በራሱ ላይ ቢነገነባበት የሚገባው ሰው አይደለም...ዘራይ ድረስ ደሞ ትንሽ ምራቅህን ዋጥ ያደርከ እውቅትም የዘለቀህ ትመስለኝ ነበር...እና መልትፕሌክሽን አይሰራም ምናምን እያልን በሳይንሱ አንቀልድ..እኛ በትክክል እንሰራለን ወይ ብለን እንጠይቅ:: :D ሰላም አምሹልኝ..የለሁም እዚህ ዛሬ አርብ ነው. :D

ክቡራን:- ሳምራውው ያመጣውን አማራጭ እኮ ነው እየደገፍክ ያለኸው::አንተ የጨመርከው ነገር ግን ትክክል አይደለም::

1)ሲጀመር ቁምቢ ጥያቄውን ሲያቀርብ 0 ዲግሪ ያለው በየትኛው አለካክ እንደሆነ አልጠቀሰም::ሳምራውው በተለምዶ የምንጠቀምበት Celsius ስለሆነ የተረዳው በዚያ መንገድ መሰለኝ::

2)በሌሎች ነገሮች ላይ ስናየው double(እጥፍ)ማለት የነበረው ላይ ያንኑ ያህል መጨመር ነው::ይህም ማለት በ ሁለት ማባዛት ነው:: ከ 0 ስንነሳ ግን ችግር አለ::አንድ ምንም ያልነበረው ሰው እጥፍ አገኘ ወይም እጥፍ አጣ ማለት አንችልም::የሆነ ነገር ሊኖረው ያስፈልጋል::ሳይንስ ላይ ግን ይህ ነገር ሁልጊዜ አይሰራም::

3) Celsius እና Fahrenheit ለመቀያየር:-የሚቀየረውን Z ብንለው

Celsius to Fahrenheit:- (Zx9/5)+32

Fahrenheit to Celsius:- (Z-32) x5/9 ያንተ ስሌት ግን እዚህ ላይ አይሰራም::

4)በተረፈ የቁምቢ ጥያቄ አሁንም መልስ ያገኘ አይመስለኝም::ወይም እኔ አልገባኝም::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ብናውቀው አይከፋም☻

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Dec 14, 2012 8:10 pm

ቁምቢ እንደጻፈው

» በወባ ትንኝ ምክንያት የሚተላለፈው ማላሪያ በአለማችን ላይ እስከ አሁን ድረስ ለሞቱን ግማሹ ህዝብ ተጠያቂ ነው::

ከመቼ እስከ መቼ?

» የሰው ልጅ አፍ ውስጥ ያለው ባክቴሪያ ብዛት በአለማች ላይ ከሚኖረው ህዝብ ቁጥር ይበልጣል:: ( የሴት እ*ስ የሚልሱ ወንዶች ወይም የራሳቸውን የሚያስጠቡ ለኢንፌክሽን የመጋለጥ እድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው)

አማካይ ተወስዶ ነው ወይስ ዝቅተኛው እንደ ሰዉ ይለያያል ብዬ ነው:: በዚህ ላይ ደግሞ በአንድ ሰው አፍ ውስጥ ሁልግዜ ተመሳሳይ ቍጥር ያላቸው ባክቴርያዎች ነው የሚገኙት ?
» የወንድ ልጅ ፂም ሰውነቱ ላይ ካሉ ፀጉሮች ሁሉ በፍጥነት የማደግ ፀባይ አለው,..............አንድ ሰው ህይወቱን ሙሉ ፂሙን ሳይላጭ ካሳደገው እስከ ዘጠኝ ሜትር (30 ፊት) ድረስ ሊረዝም ይችላል::

በየትኛው የሰው ዘር ናሙና መሠረት ነው?» ሽንኩርት እየላጡ ማስቲካ ወይም ዳቦ ማኝክ .........ሽንኩርቱ አይናችንን እንዳያቃጥለን ይከላከልልናል.....(ሞክሩት)

ማንኛውም ዳቦና ማስቲካ ይሆናል?

» ክሊኒካል ላይካንትሮፒ የተሰኘው በሽታ.......የበሽታው ተጠቂ ወደ እንሰሳ እየተቀየረ ወይም.......... እንሰሳ የሆነ ይመስለዋል............. ይቺን ያንብቧት የበለጠ ለመረዳት.......( ቀን ቀን ሰው ማታ ማታ ዥብ የሚባለው ባገራችን የዚህም በሽታ ተጠቂዎች ይሆን?)

የበሽታው ተጠቂስ ይምሰለው እገሌ ጅብ ነው የሚሉትስ?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1034
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron