የተሰረዘ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የተሰረዘ

Postby Qeqeba » Sat Dec 08, 2012 7:21 am

በጣም አመሰግናለሁ:: ታሪኩን አንስቻለሁ::
Last edited by Qeqeba on Sat Dec 08, 2012 11:11 pm, edited 1 time in total.
Qeqeba
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Wed Feb 13, 2008 3:54 pm

Postby ቁምቢ » Sat Dec 08, 2012 7:42 am

ዋርካን ያውቀዋል?..........ዋርካን አሳየው የፈለገውን እንዲፅፍ ልክ ልኩን ሲነግሩት እፎይ ብሎ ይቀመጣል..... አሁን የሚተነፍስበት ቦታ ስለጠፋ ነው እናንተን ጥይት ማብረጃ ያደረጋችሁ...
የሰው ልጅ
መውደድ ሲችል መጥላቱ
መምከር ሲችል ማማቱ
መስራት ሲችል መቅናቱ
ማስታረቅ ሲችል ማጣላቱ
ያሳዝናል የሰው ፍጥረት በሕይወቱ፥፥
ቁምቢ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 83
Joined: Mon Nov 26, 2012 3:55 am

Postby Qeqeba » Sat Dec 08, 2012 6:14 pm

ቁምቢ አመሰግናለሁ::

እና እያልከኝ ያለከው ባለቤቴ ልክ ናት..... "በወላድ ጨከነች" የሚያስብላትን ሥራ አይደለም የሠራችው ነው ማለት ነው::

ሌሎቻችሁ ምን ትላላችሁ? እናንተ እስከምን ትታገሣላችሁ? ባለቤቴን በዚህ ጉዳይ ምን ትሏታላችሁ? ሰዎቹንስ?

የብዙ ሰው አስተሳሰብን ብሰማ ደስ ይለኛል::
Qeqeba
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 29
Joined: Wed Feb 13, 2008 3:54 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests