የተሾመ አሰግድን ስራ አንደ ራሱ አድርጎ የተጫወተው አርቲስት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የተሾመ አሰግድን ስራ አንደ ራሱ አድርጎ የተጫወተው አርቲስት

Postby ክቡራን » Mon Dec 31, 2012 9:18 am

...አሁን ደሞ ፕሮሞተሩቹን 27 ሺ ዶላር ወጭ ካስወጣቸው በኌላ ስምምነቱን ሰርዞ ተጨማሪ ክፍያ ወደ ሰጡት ሄደ በማለት የምነው ሸዋና የሳን ሴት ኢንተርትየንመንት ባለቤቶች ገለጹ:: እቺን ጠቅ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: የተሾመ አሰግድን ስራ አንደ ራሱ አድርጎ የተጫወተው አርቲስት

Postby እንሰት » Tue Jan 01, 2013 1:03 am

ተሾመንም ለተሾመም ግጥም የሰጡትን ይቅርታ ጠይቆዋል:: መረጃውን የተሙዋላ ብታደርገው ብዬ ነው::

ክቡራን wrote:...አሁን ደሞ ፕሮሞተሩቹን 27 ሺ ዶላር ወጭ ካስወጣቸው በኌላ ስምምነቱን ሰርዞ ተጨማሪ ክፍያ ወደ ሰጡት ሄደ በማለት የምነው ሸዋና የሳን ሴት ኢንተርትየንመንት ባለቤቶች ገለጹ:: እቺን ጠቅ::
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed Jan 02, 2013 4:24 pm

ይቅርታው ከልብ ከሆነ መጠየቁ ጥሩ ነገር ነው::የሌላው ዘፋኝ ዘፈን እያስመሰሉ በሚዘፍኑና የራሳቸውን ታለንት በማይከተሉ ዘፋኞች አንጻር ችግር ያለብህ አይመስልም:: እኔማ አንዳንዴ ዝም ብለው ሲዘፍኑ ዘፋኞች ሳይሆን ዘራፊዎች እላቸዋለሁ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ስራ ፈት » Wed Jan 02, 2013 6:10 pm

ክቡራን wrote:ይቅርታው ከልብ ከሆነ መጠየቁ ጥሩ ነገር ነው::የሌላው ዘፋኝ ዘፈን እያስመሰሉ በሚዘፍኑና የራሳቸውን ታለንት በማይከተሉ ዘፋኞች አንጻር ችግር ያለብህ አይመስልም:: እኔማ አንዳንዴ ዝም ብለው ሲዘፍኑ ዘፋኞች ሳይሆን ዘራፊዎች እላቸዋለሁ::


ምን ያደርጋል እንኳን ዘፈን ፈስም ድሮ ቀረ: :wink: የልብን ሰርቶ ይቅርታ ምን ዋጋ አለው ብለህ ነው:: በአገራችን ኮፒ ራይትን የሚከላከል ህግ ሊኖር ይገባል::

አለ መሰለኝ:: ግን ሊኖር ይችላል:: ህግ አለ ብዙ ህግ ተፅፎ ተቀምጧል:: ችግሩ ጃኪ ውጭ ስለሚኖር የአገር ህግ የሚመለከተው አይመስለኝም:: :lol:

ለምሳሌ የጂጂ እህት ዘፍናለው ብላ አንድ ቀን ከመድረክ ሙዷ ተሰርቆ መባረሯ ትዝ ይለኛል::

ከዚያም ጴንጤ ሆኛለው አለችና የጴንጤ መዝሙር አውጥታ የምትፈልገውን ታዋቂነት አገኘችው:: አሁን የሚወጡት ዘፈኖችና ዘፋኞች ደግሞ ከመቶ 60% ማለት ይቻላል የሰው ዘፈን ነው የሚዘፍኑት::

ቴዲ አፍሮ እንኳን የማይሰማ መስሎት የሰው ዘፈን ሰርቆ ዘፍኖ ወላድ በድባብ ትሂድ እንደሚባለው ዘውዲ ቆንጅዬ በዩቲዩብ ጉዱን ዘረገፈችለት:;

ያባቴን ዘፈን ሰርቆ ምናምን ብላ ተንተባተበች:: መቼም ስወዳትኮ ለጉድ ነው:: ግን ቴዲ አፍሮ ምን አለ? መልስ ሰጥቶ ይሆን ወይስ ጆሮ ዳባ ልበስ ብሎ አምለሰትን አቅፎ ይተኛል?

እህህም አለ ፈረሰ አኔ አምለሰትን አቅፌ ብተኛ ጠዋት ጠዋት ቶሎ የምነሳ አይመስለኝም::

አይ ከሰሞኑ የሆኑ የድሮ የኢትዮጵያ ዘፈኖችን ኤዲት እያደረኩኝ እሽሽሽ የሚለውን ድምፅና አንዳንድ ስህተቶችን እያረምኩኝ YOUTUBE ላይ ለመለጠፍ ሀሳብ አለኝና አስተያየት ብትለግሱኝ ወዳለው::

ወይስ እሱም ኮሚ ራይት ይሆን?
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Postby ክቡራን » Wed Jan 02, 2013 6:58 pm

አቦ ስራ ፈት አይደለህም ...አንተ ቆንጆ ስራ አለህ.. :D አሪፍ ወግ ናት ቀጥልባትማ!! 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ስራ ፈት » Thu Jan 03, 2013 3:05 am

ሰላም ክቡራን እንዴት ነው? ይቺ ከገንፎ እስከ ንፍሮ የሆነች ሕይወት እንዴት ይዛሃለች ታዲያ?

ቅድም የድሮ ዘፈኖችን ኤዲት በማድረግ YOUTUBE ላይ ለመለጠፍ ፍላጎት አለኝ ብዬም አልነበር? አዋ::

እንግዲህ ባልኩት መሰረት የሰፈራችንን የእድር ስብሰባ ይመስል በጫጫታ የተሞላውን ባክግራውንዱን እንደ ፋሲካ ልብስ አጥቤ አቅርቤዋለው::

ዘፋኙ ጋሻው አዳል ነው:: ውብ ድምጽ ነበረው ነብሱን ይማረውና::

እስቲ አስተያየታችሁን ጀባ በሉኝ:: በዛውም እናንተ የምትፈልጉት ግን ድምጹ እየተነፋነፍ አስቸግሯቹ የነበረውን ዘፈን እዚ ዱቅ ብታደርጉልኝ ወይም ብትጠቁሙኝ ሰርቼ ላቀርብላችሁ ዝግጁ ነኝ::

ሰውና ዳቦ በትዛዝ እደፋለው የሚል ግብዝነት ከተውኩኝ አመታት ቢሆኑም የምትፈልጉትን ሙዚቃ ግን የገባበት በመግባት ድምጹን በማሻሻል እዚ ገጭ አደርጋለው::

በሉ መልካም ቀን:: ወይ ዘፈኑን ረስቸው ይሄው በሉ ኮምኩሙ http://youtu.be/AMNXhBweLnM
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2013 3:34 am

ነፍሱ ስራ ፈት አረ አብሽር ነው አባ!! መልካም ነገርን ነው እያደርክ ያለኅው...አንድ ነግር ላይ ስታክ አድርጌአለሁ:: በ MP3 audio interview ያደረኩትን ወደ ቪዲዮ ለመለወጥ ስላይድ የሚያደርግ ፒክቸርስ ( አድርጌ ) ማለት ነው ...ምን አይነት ፕሮግራም ብጠቀም ጥሩ ሆኖ ሊወጣልኝ ይችላል ትላለህ..? ሌላው ችግር ደሞ ቪድዮ ላይ upload ስታደርግ መጠኑ ቡዙ ስለሆነ ዩ ቲዩብ አልቀበልም የሚለው ነገር አለ...ለዚህስ ምን መፍትሄ አለ ትላለህ..? እስኪ ሀሳብህን አካፍለኝ...አየህ ሁለታችንም ስራ አልፈታንም:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ስራ ፈት » Thu Jan 03, 2013 9:05 am

ቀላል ነገር ነው ክቡራን:: window movie maker በመጠቀም መስራት ትችላለህ::

ይሄ ፕሮግራም ዊንዶው ቪስታና ዊንዶ ሰቨን ኮምፒዩተሮች ላይ በነጻ የሚገኝ ሲሆን ድንገት ኮምፒዩተርህ ከሌለው እዚ ጋር ዳውንሎድ ማድረግ ትችላለህ:: http://windows.microsoft.com/en-CA/wind ... et-started

ሌላው ደግሞ እንዴት አድርገህ ፎቶና ድምፁን አዋህደህ ሙቪ እንደምትሰራ የሚያሳይ ቪዲዮ እዚ ጋር አለልህ:: http://www.youtube.com/watch?v=4w8v0qgjibc

መጠኑ ብዙ የሆነ ቪዲዮን አፕሎድ ለማድረግ ሁለት አይነት ዘዴዎች አሉ:: አንደኛው:- Sign in ካደረክ በኍላ በቀጥታ upload የሚለውን ስትጫነው የሆነ ነገር ይመጣልሃል:: ከዚያም ትንሽ ወረድ ስትል እንዲህ የሚል ፁሁፍ በትንሹ ተፅፎ ታገኛለህ

Upload HD videos in various formats up to 15 minutes. Increase your limit.

ከዚያም Increase your limit. የሚለውን ስትጫነው ስልክህን ይጠይቅህና ስልክህን ከሰጠከው text message ይልክልህና ያንን የላከልህን ኮድ ስትጨምረው ያሳድግልሃል ማለት ነው::

ብዙ ሰዎች ይሄንን ዘዴ አይወዱትም ስልካቸውንም መስጠት ስለማይፈልጉ ሁለተኛውን ዘዴ ይጠቀማሉ:: እሱም የምትሰራውን ቪዲዮ በመከፋፈል part 1 part 2 እያልክ ማቅረብ ትችላለህ::

እንግዲህ ለዛሬ ያለኝ ይቺ ነች ጥያቄ ካልህ ጀባ በለኝ: :D
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2013 5:25 pm

በጣም ቆንጆ ነገር ነው ስራ ፈቱ! ( እኔ መቼም ይሄ ስም እየከበደበኝ ነው ) :D ከዚህ በላይ ምን ስራ አለ..? ቱተር እያደርከኝ እኮ ነው.... 8) ቪዲዮ ሜከሩን ዳውን ልድ አድርጌ ተመሳሳይ የሆነ ችግር አግጥሞኛል:: ፒክተረቹን ና ድምጹን ( mp3 ) ኢምፖርት ካደረኩ በኌላ ሁለቱም እኩል እንዲያልቁ ማለት ስላይድ የሚያየደርጉት ፒክስና አውዲዮው አንድ ሳይዝ እንዲሆኑልኝ ካደረኩ በኌላ ራይት ክሊክ በማድረግ ፌድ አውት ለማድረግ ስሞክር ያ ፊውቸር አልሰጥ አለኝ...ለዚህ ምን ትመክረኛለህ..? ታንክስ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ስራ ፈት » Thu Jan 03, 2013 8:30 pm

ክቡራን wrote:በጣም ቆንጆ ነገር ነው ስራ ፈቱ! ( እኔ መቼም ይሄ ስም እየከበደበኝ ነው ) :D ከዚህ በላይ ምን ስራ አለ..? ቱተር እያደርከኝ እኮ ነው.... 8) ቪዲዮ ሜከሩን ዳውን ልድ አድርጌ ተመሳሳይ የሆነ ችግር አግጥሞኛል:: ፒክተረቹን ና ድምጹን ( mp3 ) ኢምፖርት ካደረኩ በኌላ ሁለቱም እኩል እንዲያልቁ ማለት ስላይድ የሚያየደርጉት ፒክስና አውዲዮው አንድ ሳይዝ እንዲሆኑልኝ ካደረኩ በኌላ ራይት ክሊክ በማድረግ ፌድ አውት ለማድረግ ስሞክር ያ ፊውቸር አልሰጥ አለኝ...ለዚህ ምን ትመክረኛለህ..? ታንክስ::


ሰላም ክቡራን, እንግዲህ ፌድ ኢን እና ፌድ አውት በቪዲዮ መጀመሪያና መጨረሻ ላይ የሚደረጉ ኢፌክቶች ናቸው:: እነሱን ለመጠቀም

በመጀመሪያ ከላይ ከተደረደሩት መካከል

visual effect

የሚለውን ስትነካው በአበባ ስእል መልክ ግን በተለያዩ መልኩ የተቀመጡ አራት መአዘን ቦክሶች አሉ:: ከቦክሶቹ መጨረሻ ላይ ሂድና ወደ ታች የምታመላክተዋን ቀስት ንካት::

ከዚያም ሌላ ዊንዶ ሲወጣልክህ መጨረሻ ላይ ሂድና
multiple effect
የሚለውን ስትጫነው ሌላ ቦክስ ይወጣልሀል::

እዛ ላይ ከተዘረዘሩት መካከል አንተ የምትፈልገው ፌድ አውት ከሆነ ፌድ አውት የሚል አለልህ የፊዲዮው መጨረሻ ላይ ወይም መጀመሪያ ላይ እንደምትፈልገው ያስመርጥሀል የምትፈልገውን ስትጫነው የምትፈልግበት ቦታ ዱቅ ያደርግልሀል::

ጨረስክ ማለት ነው:: ሞክረውና ችግር ካለ ንገረኝ:: :D :D
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Postby ክቡራን » Thu Jan 03, 2013 10:50 pm

እሺ አባ...ፈንጂ ወረዳ ገብቼ ዋርካን እያጸዳሁት ስለሆነ እኮ ነው:: :D ጊዜ አጣሁ እንሰራዋለን :: ባልከኝ መሰረት እሞክራለሁ:: እጅህ ይባረክ አቦ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sun Jan 06, 2013 3:02 pm

ስራ ፈቱ ብሮ..ጊዜ አግንቼ እቺን ነገር አልሞከርኩም ግን ሞክሬ እነግርሀለሁ:: ላሁን ግን ጃኪ ጎሴን ወደ ውይይቱ አለመምጣት በተመለከተ ያድማጮችን አስተያየት ላሰማህ:: እቺን ገጭ አድርጋት.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ስራ ፈት » Sun Jan 06, 2013 6:42 pm

[color=olive]ሰላም ክቡራን ግድ የለም ቀስ ብለህ ግዜ ሲኖርህ ስራው::
ያቀረብካት ልጅም ትክክል ብላለች የሱንም ሳይድ ለማወቅ ግዴታ የሚለውን መስማት ስላለብን ካለበት ፈልጋችሁ ብታገኙት መልካም ነው::
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Postby ክቡራን » Sun Jan 06, 2013 7:16 pm

እኔ ነፍሴ ምንም አልሆነልኝም ሁሉም እንዳልከው ይሄድና ፌዲ ኢን ፌድ ኦውት ለማድረግ ያውዲዮውን ሳይዝ ከቀነስኩ በኌላ እኔ ሳልሆን ኮምፒተሬ ፍሪዝ ያደርጋል:: :twisted: አይ አም ሄዲንግ አውት ! ይሄ ከሆነ በኌላ አንድ ቀይ ደብል አሮው ነገር ይመጣና <===>ፍሪዝ ያደርጋብኛል ይሄ ሁለተኛ ጊዜ ነው:: እኔ የምልህ እስኪ እንተ ከቻልክ ሞክረው ሊንኩ ይሀውልህ::
Please post the following interview to your site,
Thanks, ETW Team
https://sites.google.com/a/ethiopian-th ... io-program

ፎቶ ከፈለክ ጉጉል ላይ ግባና የመስፍን ፎቶ አልለህ:: እኔ ወንድሜ ዲጎኔ ይመስለኛል... ኪሚፒተሬ ላይ ምናንም ሳይበትንብኝ አይቀርም:: ገና እሱን እጣራለሁ:: :D አውዲዎው እዚህ አለልህ:: አንድዬ ውለታህን ይከፍሉልኝ.. ይጠብቁልኝ:: ጊዜ ደሞ ሲኖርህ በነካ እጅህ የጃኪም ኢንተርቪው ወደ ቪዲዮው ትለውጥልኛለህ:: የምትፈልገው ኢንፎ ካለ ነገረኝ:: ተባረክ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ስራ ፈት » Mon Jan 07, 2013 2:03 am

ኮምፒዩተርህ ችግር አለበት መሰለኝ:: ለማንኛውም እኔ እሞክረዋለው ምንም ችግር የለውም::
ስራ ፈት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 65
Joined: Mon Jan 17, 2005 8:37 pm

Next

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron