ወጣቷ ገጣሚ ሜሮን አባተ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ወጣቷ ገጣሚ ሜሮን አባተ

Postby ክቡራን » Mon Jan 14, 2013 1:45 am

ግጥም ዝም ተብሎ ቤት ስለመታ አይገጠምም:: ግጥም የማይታየውን የውስጥ ስሜትህን የምትገልጠበት መግነጢስ ነው:: ግጥም ሻሜታ ጠላ ተልፎ አይገጠምም ዛሬ በስደት አረብ አገር ስለነበረችው ነገር ግን አንድ ቀን ታላቅ ገጣሚ ስለምትሆነው የሜሮን አባተን ታሪክ እንድትሰሙ እጋብዝችኅለሁ:: እቺን ጠቅ ያድርጉ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Tue Jan 15, 2013 12:39 am

የሜሮን አባተን የግጥም ስራዎችና ለማየትና ስለ መጽሀፏ ተጨማሪ መረጃዎች ካስፈለገዎ የሚከተለውን ገጽ ይጎብኙ::
http://www.facebook.com/pages/%E1%88%9D ... ts&fref=ts
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests