"እናትህ ትበ*"...‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

"እናትህ ትበ*"...‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››

Postby እንሰት » Sun Mar 17, 2013 2:11 pm

ትላንት ከዲሲ አይደለም ከመንግስተሰማያት አመጣሀለሁ ዛሬ ደግሞ አዛውንቱን ምናባክ አውቅልሀልሁ ግባና ጠይቅ ነገ ምን ያሰማን ይሆን?

‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››
የዛሬው ጉድ ነው፤ በኢጣልያ የግራዚያኒ ሐውልት እየተሠራ መሆኑን ለመቃወም የተለያዩ አገር ወዳድ ወጣቶች ከስድስት ኪሎ ወደኢጣልያ ኤምባሲ ሰልፍ ለማድረግ ጠርተው ነበር፤ ግራዚያኒ በየካቲት አሥራ ሁለት በቦምብ ከቆሰለ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያስጨፈጨፈ አረመኔ ፋሺስት ነበር፤ ለዚህ ሰው ኢጣልያኖች ሐውልት መሥራታቸው የዛሬውን የኢትዮጵያ ትውልድ መናቅ ብቻ ሳይሆን ከኢጣልያ ጋር የተዋደቁትን ኢትዮጵያውያን ማዋረድ ነው፤ ስለዚህ ዛሬ መጋቢት 8/2005 ተቃውሞ ለማሳየት ታቅዶ ነበር፤ ፖሊሶች ሰልፉ እንዳይደረግ መከልከል ይችሉ ነበር፤ የተሰበሰቡትን በሰላማዊ መንገድ በበተን ይቻል ነበር፤ ፖሊሶች የመረጡት እየያዙ ማሰርን ሆነ፤ በአሁኑ ጊዜ ብዙ ወጣቶች ሴቶችና ወንዶች በየፖሊስ ጣቢያዎች ታስረዋል፤ ዶር. ያዕቆብ ኃይለ ማርያምንም ይዘውታል፤ በዓይኔ ባላየው ለማመን ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር፤ እንዲያውም የተያዙትን ለመጠየቅ ሄጄ የፖሊስ ጣቢያው በር ላይ ያገኘሁትን ነጭ ለባሽ ዛሬ የታሰሩ ሰዎች እዚህ መጥተዋል ወይ ብዬ ብጠይቀው ‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ፤›› አለኝ፤ በሩ ላይ የነበሩ ሴት ፖሊሶች ‹‹አለቆቹ ስለሌሉ በኋላ ተመለስ›› ለማናቸውም እስረኞቹ በረንዳ ላይ ታጉረው አየኋቸው፤ እኔ ይህ የጤንነት
አይመስለኝም!
Pr.Mesfin Wolde-mariam

የታሰሩትም ተፈቱ አስተዛዛቢ ነገሮች ግን አብረው ተከስተዋል:: አስገድ የተሰኘ ታሳሪ ገጠመኙን እንዲህ ነው ያለው::

ለግራዚያኒ ጥብቅና የቆመው መንግስታችንም በቤቱ አጎረን (አሰባሰበን) አሁን ለመፃፍ አልተመቸኝም እንጂ ብዙ ጉድ ነበር! ከጥፊና ቦክስ ባለፈ "እናትህ ትበ*" እያለ በሚመረምር ደህንነት ተመረመርን:: ፌስ ቡክ ኢሜልና ፓስወርዳችሁን ዉለዷት ተባልን! ፌስቡክ ለይም 'ብጋራህ' አለ እንዴ ጏዶች:-D? እኛ የባስ ጠንክረን; ድፍረት ይዘን ወጣን:: ተባረኩ አቦ!!
Last edited by እንሰት on Mon Mar 18, 2013 4:44 pm, edited 1 time in total.
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Re: ‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››

Postby ዲጎኔ » Mon Mar 18, 2013 3:02 am

መስፍን ወልደማርያም የደርግን ግፈኛ ስርአትና የወያኔን የአፈና አገዛዝ ሳይፈራ የተፋለመ ድንቅና ብርቅ የጦቢያ ልጅ ነው::እስኪ ያ የዋርካ አንድ እርያ ባለፈው መስፍንን ሲሰድብ የነበረ ዛሬ ዘመዶቹ የሚናገሩትን አይቶ ይመልስ!

እንሰት wrote:ትላንት ከዲሲ አይደለም ከመንግስተሰማያት አመጣሀለሁ ዛሬ ደግሞ አዛውንቱን ምናባክ አውቅልሀልሁ ግባና ጠይቅ ነገ ምን ያሰማን ይሆን?

‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››
የዛሬው ጉድ ነው፤ በኢጣልያ የግራዚያኒ ሐውልት እየተሠራ መሆኑን ለመቃወም የተለያዩ አገር ወዳድ ወጣቶች ከስድስት ኪሎ ወደኢጣልያ ኤምባሲ ሰልፍ ለማድረግ ጠርተው ነበር፤ ግራዚያኒ በየካቲት አሥራ ሁለት በቦምብ ከቆሰለ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያስጨፈጨፈ አረመኔ ፋሺስት ነበር፤ ለዚህ ሰው ኢጣልያኖች ሐውልት መሥራታቸው የዛሬውን የኢትዮጵያ ትውልድ መናቅ ብቻ ሳይሆን ከኢጣልያ ጋር የተዋደቁትን ኢትዮጵያውያን ማዋረድ ነው፤ ስለዚህ ዛሬ መጋቢት 8/2005 ተቃውሞ ለማሳየት ታቅዶ ነበር፤ ፖሊሶች ሰልፉ እንዳይደረግ መከልከል ይችሉ ነበር፤ የተሰበሰቡትን በሰላማዊ መንገድ በበተን ይቻል ነበር፤ ፖሊሶች የመረጡት እየያዙ ማሰርን ሆነ፤ በአሁኑ ጊዜ ብዙ ወጣቶች ሴቶችና ወንዶች በየፖሊስ ጣቢያዎች ታስረዋል፤ ዶር. ያዕቆብ ኃይለ ማርያምንም ይዘውታል፤ በዓይኔ ባላየው ለማመን ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር፤ እንዲያውም የተያዙትን ለመጠየቅ ሄጄ የፖሊስ ጣቢያው በር ላይ ያገኘሁትን ነጭ ለባሽ ዛሬ የታሰሩ ሰዎች እዚህ መጥተዋል ወይ ብዬ ብጠይቀው ‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ፤›› አለኝ፤ በሩ ላይ የነበሩ ሴት ፖሊሶች ‹‹አለቆቹ ስለሌሉ በኋላ ተመለስ›› ለማናቸውም እስረኞቹ በረንዳ ላይ ታጉረው አየኋቸው፤ እኔ ይህ የጤንነት
አይመስለኝም!
Pr.Mesfin Wolde-mariam
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: "እናትህ ትበ*"...‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››

Postby ደጉ » Fri Mar 22, 2013 1:07 pm

እንሰት wrote:ትላንት ከዲሲ አይደለም ከመንግስተሰማያት አመጣሀለሁ ዛሬ ደግሞ አዛውንቱን ምናባክ አውቅልሀልሁ ግባና ጠይቅ ነገ ምን ያሰማን ይሆን?

‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ››
የዛሬው ጉድ ነው፤ በኢጣልያ የግራዚያኒ ሐውልት እየተሠራ መሆኑን ለመቃወም የተለያዩ አገር ወዳድ ወጣቶች ከስድስት ኪሎ ወደኢጣልያ ኤምባሲ ሰልፍ ለማድረግ ጠርተው ነበር፤ ግራዚያኒ በየካቲት አሥራ ሁለት በቦምብ ከቆሰለ በኋላ የኢትዮጵያን ሕዝብ ያስጨፈጨፈ አረመኔ ፋሺስት ነበር፤ ለዚህ ሰው ኢጣልያኖች ሐውልት መሥራታቸው የዛሬውን የኢትዮጵያ ትውልድ መናቅ ብቻ ሳይሆን ከኢጣልያ ጋር የተዋደቁትን ኢትዮጵያውያን ማዋረድ ነው፤ ስለዚህ ዛሬ መጋቢት 8/2005 ተቃውሞ ለማሳየት ታቅዶ ነበር፤ ፖሊሶች ሰልፉ እንዳይደረግ መከልከል ይችሉ ነበር፤ የተሰበሰቡትን በሰላማዊ መንገድ በበተን ይቻል ነበር፤ ፖሊሶች የመረጡት እየያዙ ማሰርን ሆነ፤ በአሁኑ ጊዜ ብዙ ወጣቶች ሴቶችና ወንዶች በየፖሊስ ጣቢያዎች ታስረዋል፤ ዶር. ያዕቆብ ኃይለ ማርያምንም ይዘውታል፤ በዓይኔ ባላየው ለማመን ትንሽ ያስቸግረኝ ነበር፤ እንዲያውም የተያዙትን ለመጠየቅ ሄጄ የፖሊስ ጣቢያው በር ላይ ያገኘሁትን ነጭ ለባሽ ዛሬ የታሰሩ ሰዎች እዚህ መጥተዋል ወይ ብዬ ብጠይቀው ‹‹ምናባክ አውቅልሃለሁ፣ ግባና ጠይቅ፤›› አለኝ፤ በሩ ላይ የነበሩ ሴት ፖሊሶች ‹‹አለቆቹ ስለሌሉ በኋላ ተመለስ›› ለማናቸውም እስረኞቹ በረንዳ ላይ ታጉረው አየኋቸው፤ እኔ ይህ የጤንነት
አይመስለኝም!
Pr.Mesfin Wolde-mariam

የታሰሩትም ተፈቱ አስተዛዛቢ ነገሮች ግን አብረው ተከስተዋል:: አስገድ የተሰኘ ታሳሪ ገጠመኙን እንዲህ ነው ያለው::

ለግራዚያኒ ጥብቅና የቆመው መንግስታችንም በቤቱ አጎረን (አሰባሰበን) አሁን ለመፃፍ አልተመቸኝም እንጂ ብዙ ጉድ ነበር! ከጥፊና ቦክስ ባለፈ "እናትህ ትበ*" እያለ በሚመረምር ደህንነት ተመረመርን:: ፌስ ቡክ ኢሜልና ፓስወርዳችሁን ዉለዷት ተባልን! ፌስቡክ ለይም 'ብጋራህ' አለ እንዴ ጏዶች:-D? እኛ የባስ ጠንክረን; ድፍረት ይዘን ወጣን:: ተባረኩ አቦ!!

.....ቅቅቅቅቅቅ አገርን እሚምራም ሆነ ፖሊስ ሰራዊት ከህዝብ እሚለየው እና የህዝብ ጠባቂ እንዲሆን ያደርገው ስለ ህግ ማወቁ ነው ...ድሮ ድሮ አሁን እንደሚታየው ግን ህግን ያውቃል የሚባለው ህግን ካላከበረ ....መለዮውን ተገን አድርጎ እንደዛ አይነት ተራ ስድብ እሚሳደብ ከሆነ ዋው ! እድገት ስልጣኔ ማለት ያ ነው... :D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4466
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests