የፌስ ቡክ ወዳጄ የካፈለኝን ለዋርካ ወዳጆቼ ላካፍል ብየ ነው

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የፌስ ቡክ ወዳጄ የካፈለኝን ለዋርካ ወዳጆቼ ላካፍል ብየ ነው

Postby እንድሪያስ » Fri Mar 29, 2013 8:15 pm

ኢትዮዽያ በዓላትን በማክበር ተወዳዳሪ የሌላት አገር እንደሆነች ያውቃሉ ? በጂነስ ቡክ ለማስመዝገብ ለምን አንሞክርም ?
1/ደርግ የወደቀበት ቀን
2/የሰርቶ አደሮች ቀን
3/የአርሶ አደሮች ቀን
4/የአርብቶ አደሮች ቀን
5/የብሄር ብሄረሰቦች ቀን
6/የከተሞች ቀን
7/የፖሊስ ቀን
8/የመከላከያ ሰራዊት ቀን
9/ህወሀት የተመሰረተበት ቀን
... 10/ብአዴን የተመሰረተበት ቀን
11/ኦህዴድ የተመሰረተበት ቀን
12/ደህዴን የተመሰረተበት ቀን
13/አጋር ድርጅቶች የተመሰረቱበት ቀን (ለእያንዳቸው )
14/የፍትህ ቀን
15/የኤድስ ቀን
16/የቲቪ ቀን
17/የተማሪዋች ቀን
18/የሴቶች ቀን
19/የታራሚዋች ቀን
20/የታማሚዎች ቀን ........
እንትና የተወለደበት ቀን ; የሞተበት ቀን ; የተሾመበት ቀን ; የተሻረበት ቀን ; የወጣበት ቀን ; የወረደበት ቀን ; የሄደበት ቀን ; የመጣበት ቀን ;....
ኧረ ስንቱ !
እርስዋስ የምን ቀን ቢከበር ይላሉ ?
እንድሪያስ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1803
Joined: Fri Mar 19, 2004 10:55 pm
Location: *****

Postby ገልብጤ » Fri Mar 29, 2013 9:24 pm

እንድርያስ የተሰደደበት ቀን

አንድርያ በመጥመቁ ወያነ የተጠመቀበት ቀን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1697
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ዲጎኔ » Sat Mar 30, 2013 7:48 pm

ገልብጤ wrote:እንድርያስ የተሰደደበት ቀን
አንድርያ በመጥመቁ ወያነ የተጠመቀበት ቀን
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby እብድሳይንቲስ » Thu Apr 04, 2013 3:46 am

'ጂነስ' ቡክ ብለው በሚጽፉ ጂንየሶች (ጅሎች) ቀን :wink:
እብድሳይንቲስ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 16
Joined: Fri Oct 19, 2012 11:14 pm

Postby መላጣ » Thu Apr 04, 2013 8:27 pm

የመላጦች ቀን
የሽማግሌ ታጋዮች ቀን
የሞታቸው ቀን
የሴጣንና ያጋንንቶች ቀን
የቦርጫምና የሆዳሞች ቀን
ያድርባዮች ቀን
ያስገንጣዮች ቀን
የተገንጣዮች ቀን
የእውሸት ቀን
የመተካካት ቀን
የጥፋት ቀን
የመጠፋፊያቸው ቀን
የቀብራቸው ቀን
የድል ቀን::
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest