የአቧሬ ገበያ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የአቧሬ ገበያ

Postby ዞብል2 » Fri May 03, 2013 5:47 pm

መልካም የትንሳዔ በዓል ለሁላችንም!!!!

የሥላሴን ገበያ: ገበያ ብለሽው

የአራዳን ገበያ : ገበያ ብለሽው

የመርካቶን ገበያ: ገበያ ብለሽው


የ<የገረድ> መፈጫ አቧሬን ባየሽው :o :lol: :lol:

የፋሲካ አካባቢ ድሮ እንዲህ ብሎ ተገጥሞ ነበር
Cuby የሚባለው የድሮ የአቧሬ ጆሊ ይህን ሲያይ ጭራ ያበቅላል :wink:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2341
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby ቱሉቦሎ » Fri May 03, 2013 6:25 pm

ወያኔዎችን በ3 ቃል አረፍተነገር ዘርሮ የሚጥለው 24 ካራት አንጡራ ኢትዮጵያዊው ወንድሜ ዞብል2 እንኳን አንተንም ለብርሀነ ትንሳኤው አደረሰህ::
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ዞብል2 » Sun May 05, 2013 6:59 pm

ሰላም ቱሉ ቦሎ ለትንሳዔው በዓል እንኳን አብሮ አደረሰን :!: :!:


ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2341
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests