መለስ ዜናዊ በሰማይ ቤት - አሌክስ አብርሀም

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ዲጎኔ » Fri May 10, 2013 11:21 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ይህ መጥጥፍ እጅግ ልብ ሰቃይ በማለፊያ ስነቃሎች የተሞላ ነው አቅራቢውንም ደራሲውንም እጥፍ ምስጋና አቀርባለሁ::ሆኖም ግን ዛዙ ከሰጣቸው አንጻር ጥቂት ለማለት ደብዳቤው ከሰማይ ቤት ከሚሆን ከሲኦል ቢሆን ይመረጣል ማን ሲኦል እንዳለ ቅመጽሀፍ በሚያዘው መሰረት ማስቀመጥ ነው::ድሮ ሀገር ቤት ይድረስ ለአባ ሞገሴ ሰማይቤት የሚል በደራሲ ስብሀት ላይ ያነጣጠረ ተከታትይ ጽሁፍ ነበር:: እንዲሁ ለጽሁፍነትና ለሂሱ ስንል እንቀበለው ካላልን ሁለቱም ሰማይ ቤት የሚያስገባቸውን እምነት አላውቅም ሰማይ ቤት የሚገባው እንደመጽሀፉ በክርስቶስ ኢየሱስ ላይ ባለ እምነት ነውና ::የህዝቦች ስነቃል በህዝቦች ትግል በሚያምኑ ድሮም ዛሬም ያው ነው::የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ ኢህአፓ የመጀምሪያ ወርቃማ ትግሉ ህዝቦችን ብሄር ብሄረስቦችን አላማ ባደረገ ላይ ነበርና :;አሁን ወያኔና ግብረአበሮቹ ህዝቦች የሚሉት ግን ከትክክለኛው የህዝቦች የትግል መርህ የሚጣረስ ነው::የተለያዩ ህዝቦች አንድ ህዝብ ብሎ መጨፍለቁ ጊዜ ያለፈበት ሲሆን ህዝቦችን በመቀባበል በመከባበር ትክክለኛ ፈደራል ዲሞክራሲ ስርአት ቅንነት ካለ ግን በትክክል ይቻላል::

ዛዙ wrote:መንክር አሌክስን አመስግንልና::
እኔ ግን ሁለት ለጊዜው የታዩኝ ቴክኒካዊም ባይባሉ ታሪካዊ ወይም ዳራዊ እርማቶች እንበላቸው አሉ:: ለደራሲው ብትነግረው ይህ ድንቅ ሥራ ነው:: በመጽሀፍ መውጣት ያለበት ሥራ ነው:: ሓየት እንዳለውም በጣም ውስጠ-ወይራ (suggestive) የሆነ ጽሁፍ ነው::

1ኛው: መለስ ዜናዊ እኔ እሰከማውታውሰው ድረስ "የኢትዮጵያ ህዝብ" ብሎ አያውቅም:: የ'ኢትዮጵያ ህዝቦች' ነው የሚለው:: በሁለቱ አጠራር መሀል ያለው ልዩነት በተላይ መለስን በተመለከተ ቀላል ዲቴል መስሎ ሊታየው የሚችል አይመስለኝም ይሄን አይነት ኢማጅኔሽን ላለው ደራሲ:: ሰለዚሀ አላስተዋለውም ወይም ዘንግቶታል ብዬ ሰላሰብኩ ቢያርመው ነው::

2ኛው: "አጼ ሀይለስላሴ ኢያሱን ተቆጡት" የሚለው ትንሽ ደራሲው እዚህ ጋር ከታሪክ ጋር ይጣረሳል:: ተፈሪ መኮንን ለኢያሱ የነበረውን አክብሮት ከዘውዴ ረታ እና ተክለሀዋርያት የታሪክ መዛግብትና መጻህፍት የሁለቱን ግንኙነት ለተረዳ ሰው ይሄ ትንሽ ግር የሚያሰኝ ነው:: ደራሲው የበለጠ የታሪክ መጻህፍትን አንብቦ ግንኙነታቸውን ከታሪክ ጋር እንዳማይጣረስ አድርጎ ቢቀርጸው የበለጠ ሥነ-ጽሁፋዊም ታሪካዊም ውበቱም ጎልቶ ይወጣል የሚል ግምት አለኝ::

ደራሲውን አመስግንልና አሁን.....መች ነው ታዲያ የሚቀጥለው ቁራጭ የሚወጣልን:: እኔ በጉጉት መሞቴ ነው እባክህ ቶሎ ቀጥልልልልን...........

አክባሪህ
ዛዙ
መንክር wrote:ይሄን ድንቅ ስራ ጓደኛዬ ልኮልኝ አንበብኩት እና ምናልባት ያላነበቡት አንብበው እንድኔ እንዲደሰቱ ብዬ ወደ ዋርካ አመጣሁት:: ስለዚህ ጽሁፉ የኔ አየደለም:: አሌክስ አብርሀም ነው ይላል:: አሌክስ አብርሀም ማን እንደሆነ አላቅም:: ልክ እንደናንተ እኔም አንብቤው ከምቀምቅጫዬ ተንስቼ አጨበጨብኩለት:: ጽሁፉንም ለናንተ አካፈልኩት:: ሰለዚህ የጻፋችሁት ምስጋና ለዚህ ድንቅ ደራሲ ይድረሰው::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat May 11, 2013 2:52 pm

የኔ ወንድም ዲጎኔ የኢሀፓ አባላት መንግሰተ ሰማያት ይገባሉ የወያነ አባላት ደሞ መንግስተ ሰማያት አይገቡም ነው የምትለው?? :lol: የኔ ወንድም ዲጎኔ የመንግሰተ ሰማያትን ቁልፍ ላንተ ማን አቀበለህ..?? ወይስ ማን ሰጠህ? አንተስ የመንግስተ ሰማያት ዜግነት እንዳለህ ወይም እንደምትገባ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ..? አይደለም መግባት በሩ ላይ የሚያድርስህስ አለ ወይ..???? መንግሰተ ሰማያትን እየተገለባበጡ ስለሚጥብቆአት እሳት ካራቲስቶች ኪሩበልና ሱራፌል ታውቃለህ. ወይ .?? የኔ ወንድም ዲጎኔ ባለፈው ስለ ያኔው ትውልድ ትግል የከተማ ፋኖነት ስትጽፍ እንደተከታለኩክህ አንተ በከተማ መሽገህ በደርግ ወግን የተሰለፉ የደርግ ካድሬዎችን በኮልት ሽጉት ታነጥፋቸው ነበር:: ""መክረንና አስመክረን ሲያስቸግሩን እርምጃ መውሰድ ጀመርን"" ያልከው በዋርካ ፖሎቲካ ክፍል ውስጥ ካልሰረዘከው ይገኛል:: ( አንተ ነገሮችን ስልምትረሳ የት እንደጻፈ ለማወቅ ከፈለክ አንተና ጔደኞችህ የሚኒልክ ት/ቤት ዳይሬክተር መኮንን ሸገኔን እንዴት እንዳስወገዳችሁት የጻፍክበት ቦታ ግባና እይ:: ) መንግስተ ሰማያት ቡዙ ደረጃዎች አሏት የኔ ወንድም ዲጎኔ:: ወደፊት ማብራሪያና ትምህርት እሰጥበታለሁ:: ለፍርድ አትቸኩል:: እነሆ ሀጢያት በዙሪያህ አለች:: እንዳትቆጣኝ ደሞ የታናሽ ወንድምህ ሰማያዊ ተግሳጽና ምክር ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Sat May 11, 2013 10:55 pm

ሰላም ለወገኖች ሁሉ
መቸስ እንደብሂሉ በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል? እንደሚባል ከዋልጌ የወያኔ ጀሌዎች የተንሳ ዋርካ ላይ መማማር እያስቸገረ ነው::እዚህ አምድ ወገን ዛዙ በጨዋነት ላቀረበው ሂስ አንጻራዊ የአቅሜን ብሰነዝር ይህ ቀባጣሪ ምን ያህል ነገሩን እንዳወላገደ ተመልከቱ::ዲጎኔ ወደሰማይ የሚገቡትን የሰማይ መጽሀፍ እንዳዘዘው ነው ያልኩትን እደግፈው የነበረ የፖለቲካ ቡድን አባላት ይገባሉ ብሏል ብሎ አይናውጣ ውሸት ሲለቀልቅ ዝም ማለት አልቻልኩም::ደግሞም በዚያ ትውልድ ኢህአፓ በከተማ ትግል ያካሄደው ባልደግፍም እርምጃ ሲወስድባቸው ማስጠነቀቂያ እየተሰጣቸው እምቢ ያሉትን ለደርግ ሰላይ ሆነው የታጋዮችን ስም የሚያስተላልፉና የሚገድሉትን እነደነበር ያወጋሁትን ያለሰፍራው ሲወነጅለኝ ምን ልበል?ባይሆን በሰማይ ቤት ስነቃል የእነዚያን በግራና በቀኝ የተገደሉትን ምናብ ማቅረብ አንድ ነገር ሲሆን ከአምዱ ጋር በማይያያዝ አምዱን ማቆርፈድ ብልግና መለቅለቅ የእነዚህ እኩይ ወያኔ ጀለዎች ስራ ነውና በዚህ ሳንበገር መልካሙን ጭውውት እንቀጥል እላለሁ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ዛዙ » Mon May 13, 2013 3:10 pm

ዲጎኔ ወንድሜ እዚህ ጋር እኔንም የተረዳህበት መንገድ ካሰብኩት ይለያል: 'ልዩነት ለዘላለም ይኑር' ነበረ ተረቱ: መለስ ደግሞ 'ክፍፍል ለዘላለም ይኑር' ብሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግብሮታል:: 'የኢትዮጵያ ህዝቦች' የሚለው አጠራር ምን ያህል ከፋፋይ እንደሆነ ማወቅ ከፈለግክ በብዙ አይነት ብሄር የተገነባችው አሜሪካ (መቼም በብሄሮች ብዛት ከአሜሪካ እንበልጣለን ብለህ እንደማታስብ ተስፋ አደርጋለሁ: (እኛ እንደውም ብሄረሰቦች እንጂ ብሄሮች የሉንም:: ራሱን ችሎ አለም ያወቀው የኦሮሞ ወይም የሲዳማ ወይም የአማራ መንግሥት ነበረ ኢትዮጵያ ሳትኖር በፊት ካላልከኝ በስተቀር::) የአሜሪካ ህገ-መንግሥት እንኳን "We the people of the United States.....ብሎ ነው የሚጀምረው:: ህዝቦች ሳይሆን ህዝብ ነው የሚለው:: ዝምብ እንደበላው ይቅርና ይሄ ከሀዲ ደግሞ መንግሥተ ስማያት ገብቷል የሚል ግምት ቀርቶ ጥርጣሬም የለኝም:: እንደዚህ ከሆነ ደግሞ እራሳቸውን አጥፍተው የሞቱት አጼ ቴዎድሮስስ እዚያ ምን ይሰራሉ? ይሄ ስነ-ጽሁፋዊ ጥበብ ሰለሆነ ደራሲው ማስተላለፍ የፈለገውን መልእክት መለስን ሲዖል በመክተት ስለማይሆንለት የተጠቀመው Artistic license የሚሉትን ነገር ነው:: ስለዚህ የደራሲውን ምናብ እያደነቅክ ዝም ብለህ ኮምኩም:: ይሄ የምናብ ጥበብ ነው እንጂ ጥናታዊ ዘገባ አይደለም::

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለወገኖች ሁሉ
መቸስ እንደብሂሉ በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል? እንደሚባል ከዋልጌ የወያኔ ጀሌዎች የተንሳ ዋርካ ላይ መማማር እያስቸገረ ነው::እዚህ አምድ ወገን ዛዙ በጨዋነት ላቀረበው ሂስ አንጻራዊ የአቅሜን ብሰነዝር ይህ ቀባጣሪ ምን ያህል ነገሩን እንዳወላገደ ተመልከቱ::ዲጎኔ ወደሰማይ የሚገቡትን የሰማይ መጽሀፍ እንዳዘዘው ነው ያልኩትን እደግፈው የነበረ የፖለቲካ ቡድን አባላት ይገባሉ ብሏል ብሎ አይናውጣ ውሸት ሲለቀልቅ ዝም ማለት አልቻልኩም::ደግሞም በዚያ ትውልድ ኢህአፓ በከተማ ትግል ያካሄደው ባልደግፍም እርምጃ ሲወስድባቸው ማስጠነቀቂያ እየተሰጣቸው እምቢ ያሉትን ለደርግ ሰላይ ሆነው የታጋዮችን ስም የሚያስተላልፉና የሚገድሉትን እነደነበር ያወጋሁትን ያለሰፍራው ሲወነጅለኝ ምን ልበል?ባይሆን በሰማይ ቤት ስነቃል የእነዚያን በግራና በቀኝ የተገደሉትን ምናብ ማቅረብ አንድ ነገር ሲሆን ከአምዱ ጋር በማይያያዝ አምዱን ማቆርፈድ ብልግና መለቅለቅ የእነዚህ እኩይ ወያኔ ጀለዎች ስራ ነውና በዚህ ሳንበገር መልካሙን ጭውውት እንቀጥል እላለሁ::
ዛዙ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 199
Joined: Sat Oct 09, 2004 12:46 pm
Location: ethiopia

Postby ክቡራን » Mon May 13, 2013 4:06 pm

"ስለዚህ የደራሲውን ምናብ እያደነቅክ ዝም ብለህ ኮምኩም :: ይሄ የምናብ ጥበብ ነው እንጂ ጥናታዊ ዘገባ አይደለም ::"" :lol: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8261
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Tue May 14, 2013 12:13 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን
ወገን ዛዙ እንዳንተ ካለው ጨዋ ጋር ባመለካከትና በቃላት ልዩነት ቢኖሩም መወያየት ምንኛ ደስ ይላል! ተባረክ ወገኔ!
መቸስ ይህ የማንነት ጥያቄ የጋራ መግባቢያ ስነቃል ካልተገኘ እንዲሁ ጉንጭ አልባ ውይይት እንዳይሆን እነደግሪኮቹ ፍልስፍና አስቀድሞ በቃላትትርጉም/ ሌክሲካን መግባባት ማስተዋል ነው::እንደቀደመ ዘመን በቃላትስንጠቃ ላባደር ወዛደር ያቸንፋል ያሽንፋል ሳይሆን በመርህ ትርጉም መግባባት ለዚህ አይነቱ ውይይት ጠቃሚ ነው::
ህዝቦች /ህዝብ/ ሀገሮች/ ሀገር /ነገዶች ነገድ ወዘተ የቃል ስያሜ ሳይሆን ዋናው ቁምነገር ማን ምንድነው ማን ይባላል በምን ይገለጻል በታሪክ እንዴት ያወሳል የሚለው ነው::ድሮ በአጼዎቹ ዘመናት በጠቅላይ ግዛትነት ያልታወቁ የህዝቦች/ህዝብ መጠሪያ ለየክልሎቹ በወያኔኢህአዲግ መንግስት መሰጠታቸው ላባለቤቶቹ ትልቅ እመርታ ሲሆን ፍጹም ያልሆነው በሰሜን የወያኔ ነፍጠኞች እንደምጽዋት ሲገለጽ ያሳዝናል::አፋር ጠቅላይ ግዛት/ ክፍለሀገር አልነበረም አማራም ኦሮሞም ቤንሻንጉልም::አሁን የአማራ ክልል መባሉ ለአማሮች ምን ስሜት እንደሚሰጥ ባላቅም ለአፋሮቹ ኦሮሞዎቹና ሶማሌዎቹ ለቤንሻንጉሎቹ ትልቅ እርካታ እንዳለው ከህዝቦቹ ሰምቻለሁ::
ወደቃሉ ስንመጣ ህዝቦች የአማርኛ አስተማሪዎቼ ድሮ ጸያፍ ብዙሀን የሚሉት ቢሆንም እኒህ የተናቁ እንደሰው የማይቆጠሩ ወገኖችን እነደማንኛውም ህዝብ ብሄር ነገድ ማንነት እንዲያሳውቅ መለያ መሆኑ አምንበታለሁ::የአንድ ህዝብ ንቅናቄ እንደ ሰሜንአሜሪካና አውሮፓ ተማሪዎች ማህበራት በውጭ ሲጀመር ትዝ የሚለኝ በደርግ ዘመን መገባደጃ እልቂት ለመታደግ በዋሽንግተንዲሲ በተደረገ ሰልፍ የሀይማኖት መሪዎች ጭምር የዛሬው ፓትርያሪክ አባ ማቲያስ የጰንጤ ፓስተር ዳንኤል መኮንን ከያኒ አስቴር አወቀና ሌሎችም ሲሳተፉ አላማው ከሚመጣ ክፉ ሀገሪቷንና ህዝቦቿን ለመታደግ ስለነበር ተቀብለነው ነበር::እየዋል እያደር ግን ብዙ ህዝቦች ሀይማኖቶች ፓርቲዎች የየራሳቸውን አላማና ባንዲራ እያቆሙ ትንሿ ድሬደዋ ብቻ አስር ባንዲራዎች ተተክለው ፍጥጫ እልቂት ተከትሏል::እንግዲ ለዚህ ልዩነት መፍተሄው አንድ ህዝብ ነህ ብሎ መገየድ ሳይሆን ልዩነቶቹን ተቀበሎ በሚያስማሙ ነገሮች መቀጠል በማያስማሙ በድምጽ ብልጫ በብዙሀን ውሳኔ መመራት ነው::
ስለዚህ ለማጠቃላል ወደድንም ጠላንም ያለፉ ስርአቶች ላይመለሱ ሄደዋል በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀንጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ ቁዋንቁዋው ታሪኩ አርማው ሲከበር ስለሆነ ይህን አንድ ህዝብ ብቻ ነው ብንል ከታሪክና ከእውነት ጋር እንጣረሳለን::አሜሪካኖች አንድ one nation under God የሚሉት ከእኛ ነባራዊ ሁኔታ በጣም በጣም ይለያል::አንድ ህዝብ የሆኑት አንድ ሀገር ለመሆን ነው::ቀይ ህንዶቹን ከነጮቹ ወይም አቦርጂኒዎቹን ከአውስትራሊያ ወራሪ ነጮች ጋር አንድ ህዝብ ማለት ቀልድ ነው::እኛም አንድ ሀገር አዎ ጦቢያ በግሪክ ኩሽ/ኩሻ በእብራይስጥ አበሻ በአረብኛ የጥቁሮች አንድ ህዝብ አዎን ወደአሁኗ ጦቢያ ሁኔታ ስንመጣ ግን አንድ ህዝብ ብለን የማንሸፋፍነው እጅግ ብዙ ህዝቦች ባህሎች ቁዋንቁዋዎች ስላለሉን በትክክለኛ ፌደራላዊ መንገድ እንደወያኔ ከፋፍይ በቁዋንቁዋና በዘር ላይ ባልተመሰረተ ሁሉን እሴቶች ባካተተ ፈደራል አወቃቀር ሁሉም ህዝቦች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ለመምስረት የሁሉ ፈጣሪ ይርዳን::
ይቅርታ በጣም የሚጥመው' የሰማይ ቤት' ወግ በማቆርፌዴ!
ዲጎኔ ሞረቴው በህዝቦች ፍጹም እኩልነት ከምትመሰረት ጦቢያ አምባዛዙ wrote:ዲጎኔ ወንድሜ እዚህ ጋር እኔንም የተረዳህበት መንገድ ካሰብኩት ይለያል: 'ልዩነት ለዘላለም ይኑር' ነበረ ተረቱ: መለስ ደግሞ 'ክፍፍል ለዘላለም ይኑር' ብሎ ኢትዮጵያ ውስጥ ተግብሮታል:: 'የኢትዮጵያ ህዝቦች' የሚለው አጠራር ምን ያህል ከፋፋይ እንደሆነ ማወቅ ከፈለግክ በብዙ አይነት ብሄር የተገነባችው አሜሪካ (መቼም በብሄሮች ብዛት ከአሜሪካ እንበልጣለን ብለህ እንደማታስብ ተስፋ አደርጋለሁ: (እኛ እንደውም ብሄረሰቦች እንጂ ብሄሮች የሉንም:: ራሱን ችሎ አለም ያወቀው የኦሮሞ ወይም የሲዳማ ወይም የአማራ መንግሥት ነበረ ኢትዮጵያ ሳትኖር በፊት ካላልከኝ በስተቀር::) የአሜሪካ ህገ-መንግሥት እንኳን "We the people of the United States.....ብሎ ነው የሚጀምረው:: ህዝቦች ሳይሆን ህዝብ ነው የሚለው:: ዝምብ እንደበላው ይቅርና ይሄ ከሀዲ ደግሞ መንግሥተ ስማያት ገብቷል የሚል ግምት ቀርቶ ጥርጣሬም የለኝም:: እንደዚህ ከሆነ ደግሞ እራሳቸውን አጥፍተው የሞቱት አጼ ቴዎድሮስስ እዚያ ምን ይሰራሉ? ይሄ ስነ-ጽሁፋዊ ጥበብ ሰለሆነ ደራሲው ማስተላለፍ የፈለገውን መልእክት መለስን ሲዖል በመክተት ስለማይሆንለት የተጠቀመው Artistic license የሚሉትን ነገር ነው:: ስለዚህ የደራሲውን ምናብ እያደነቅክ ዝም ብለህ ኮምኩም:: ይሄ የምናብ ጥበብ ነው እንጂ ጥናታዊ ዘገባ አይደለም::

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለወገኖች ሁሉ
መቸስ እንደብሂሉ በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል? እንደሚባል ከዋልጌ የወያኔ ጀሌዎች የተንሳ ዋርካ ላይ መማማር እያስቸገረ ነው::እዚህ አምድ ወገን ዛዙ በጨዋነት ላቀረበው ሂስ አንጻራዊ የአቅሜን ብሰነዝር ይህ ቀባጣሪ ምን ያህል ነገሩን እንዳወላገደ ተመልከቱ::ዲጎኔ ወደሰማይ የሚገቡትን የሰማይ መጽሀፍ እንዳዘዘው ነው ያልኩትን እደግፈው የነበረ የፖለቲካ ቡድን አባላት ይገባሉ ብሏል ብሎ አይናውጣ ውሸት ሲለቀልቅ ዝም ማለት አልቻልኩም::ደግሞም በዚያ ትውልድ ኢህአፓ በከተማ ትግል ያካሄደው ባልደግፍም እርምጃ ሲወስድባቸው ማስጠነቀቂያ እየተሰጣቸው እምቢ ያሉትን ለደርግ ሰላይ ሆነው የታጋዮችን ስም የሚያስተላልፉና የሚገድሉትን እነደነበር ያወጋሁትን ያለሰፍራው ሲወነጅለኝ ምን ልበል?ባይሆን በሰማይ ቤት ስነቃል የእነዚያን በግራና በቀኝ የተገደሉትን ምናብ ማቅረብ አንድ ነገር ሲሆን ከአምዱ ጋር በማይያያዝ አምዱን ማቆርፈድ ብልግና መለቅለቅ የእነዚህ እኩይ ወያኔ ጀለዎች ስራ ነውና በዚህ ሳንበገር መልካሙን ጭውውት እንቀጥል እላለሁ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Wed May 15, 2013 1:45 am

ደ ረ ደ ረ ው:: :D

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን ይሁን

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Wed May 15, 2013 6:01 am

ሠላም ዲጎኔ

የፃፍከውን ግልፅ እንድታረግልኝ ነው :D .......በትክክል ገብቶህ ከሆነና ማስረዳት ከቻልክ ጥሩ ሀሳብ ይመስላል :wink:

ዲጎኔ wrote:ስለዚህ ለማጠቃላል ወደድንም ጠላንም ያለፉ ስርአቶች ላይመለሱ ሄደዋል በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀንጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ ቁዋንቁዋው ታሪኩ አርማው ሲከበር ስለሆነ ይህን አንድ ህዝብ ብቻ ነው ብንል ከታሪክና ከእውነት ጋር እንጣረሳለን::

እዚህ ጋር በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ;ቋንቋው ታሪኩ አርማው ሲከበር እንደሆነ ጽፈሀል.....በጣም ጥሩ....ቀጥለህ ያልከው ግን ምን ማለት እንደሆነ አብራራው

ወደአሁኗ ጦቢያ ሁኔታ ስንመጣ ግን አንድ ህዝብ ብለን የማንሸፋፍነው እጅግ ብዙ ህዝቦች ባህሎች ቁዋንቁዋዎች ስላለሉን በትክክለኛ ፌደራላዊ መንገድ እንደወያኔ ከፋፍይ በቁዋንቁዋና በዘር ላይ ባልተመሰረተ ሁሉን እሴቶች ባካተተ ፈደራል አወቃቀር ሁሉም ህዝቦች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ለመምስረት የሁሉ ፈጣሪ ይርዳን::

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የወያኔ ፌድራሊዝም በቋንቋና በዘር ላይ የተመሰረተ ከፋፋይ ከሆነ በፈጣሪህ እርዳታ ለመመስረት የምታስበው ብዙ ህዝቦች; ባህሎችና ቋንቋዎች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ፌድራሊዝም ስርዓት ምን ዓይነት ነው :?: :?: :lol:

የእንጀራ; የቆጮ; የአንጮቴና የመለዋ ፌድራሊዝም ይሆን :?: :wink: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዲጎኔ.....እባክህን ዝም ብለህ አትለቅልቅ :lol: :lol: :lol:.......ፅሁፎችህ ስለክርስቶስ ሳይሆን ስለቀውስነት ዘወትር ይመሰክራሉ ቅቅቅቅቅ

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby መራራ » Wed May 15, 2013 8:49 am

ለ አንተ እንኳን ዲጎኔ ፕሮፌሰሩም አያስረዱህ ባክህ :lol: :lol: :lol: :lol: ደንቆሮ አይደለኽ :lol: :lol: ለ አንተ እና መሰሎችህ የ ንፍጣሞች: የሆዳሞች: የቆረቆንዳ እራሶች: የሰማያዊ በጎች: የህዝብሽንትቤቶች ፌዴራሊዝም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አሁን ገባህ? በግ::

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ዲጎኔ

የፃፍከውን ግልፅ እንድታረግልኝ ነው :D .......በትክክል ገብቶህ ከሆነና ማስረዳት ከቻልክ ጥሩ ሀሳብ ይመስላል :wink:

ዲጎኔ wrote:ስለዚህ ለማጠቃላል ወደድንም ጠላንም ያለፉ ስርአቶች ላይመለሱ ሄደዋል በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀንጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ ቁዋንቁዋው ታሪኩ አርማው ሲከበር ስለሆነ ይህን አንድ ህዝብ ብቻ ነው ብንል ከታሪክና ከእውነት ጋር እንጣረሳለን::

እዚህ ጋር በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ;ቋንቋው ታሪኩ አርማው ሲከበር እንደሆነ ጽፈሀል.....በጣም ጥሩ....ቀጥለህ ያልከው ግን ምን ማለት እንደሆነ አብራራው

ወደአሁኗ ጦቢያ ሁኔታ ስንመጣ ግን አንድ ህዝብ ብለን የማንሸፋፍነው እጅግ ብዙ ህዝቦች ባህሎች ቁዋንቁዋዎች ስላለሉን በትክክለኛ ፌደራላዊ መንገድ እንደወያኔ ከፋፍይ በቁዋንቁዋና በዘር ላይ ባልተመሰረተ ሁሉን እሴቶች ባካተተ ፈደራል አወቃቀር ሁሉም ህዝቦች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ለመምስረት የሁሉ ፈጣሪ ይርዳን::

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የወያኔ ፌድራሊዝም በቋንቋና በዘር ላይ የተመሰረተ ከፋፋይ ከሆነ በፈጣሪህ እርዳታ ለመመስረት የምታስበው ብዙ ህዝቦች; ባህሎችና ቋንቋዎች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ፌድራሊዝም ስርዓት ምን ዓይነት ነው :?: :?: :lol:

የእንጀራ; የቆጮ; የአንጮቴና የመለዋ ፌድራሊዝም ይሆን :?: :wink: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዲጎኔ.....እባክህን ዝም ብለህ አትለቅልቅ :lol: :lol: :lol:.......ፅሁፎችህ ስለክርስቶስ ሳይሆን ስለቀውስነት ዘወትር ይመሰክራሉ ቅቅቅቅቅ

ሠላም
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ዲጎኔ » Wed May 15, 2013 3:18 pm

ሰላም ለሁላችን/አሰላማሊኩም ለህሊና ቢስ የወያኔ ሳይበር ቅጥረኞች ጭምር
ይድረስ ለስብሀት ገብረእግዚአብሄር ግልባጭ ለአባ ሞገሴ የሚለው ሀገር ቤት ሟቹ የወያኔ አሽቃባጭ በማያምንበት ስላሴ ለተቀበረ ስብሀተተከፍቶ በነበረው አይነት እዚህ የቀረበው ድረሰት ላይ አስተያየት ያቀረብኩት ጨዋው የዋርካ ሰው ዛዙን ተከትዬ ነው::ከዛዙም ጋር በምንግባባት ተግባብተን በማንግባባት እየተወያየን ነው::አይን አውጣ የወያኔ ጀሌዎች እባካችሁ ቀፋፊ የስድብና አይን ያወጣ የውሸት ቱልቱላችሁን አቁሙ::አንድ ጨዋ ወያኔ ስልኪ ነበር ከሱ ጋር መወያየት ትምህርታዊ ነው እናተን ግን ዘግተናል::አንተማ የዋርካዋ አይከን ነጃት የሰጠችህ ምክር ብትሰማ መዳን ብትፈልግ ያሸርህ ነበር ነገርግን ግን ደረቅ ፈጣጣ ወያኔ ነህ አበቃሁ::አንተ የዘረኝነት ቫይረስ የነገሰብህ የመጀመሪያው የጦቢያ የህክምና ተምህርት ቤት የከፈቱ የነኮፊ አናን ወዳጅ ፕሮፈሰር አስራትን የምትኮንን በግፍ በታሰሩ የነጻ ፕሬስ ጀግኖች የምታሾፍ ዋልጌ ነህ ::እነደተከፈለህ ዘክዝክ ለአንተ ቁብ የሚሰጠው የለም::
ይቅርታ ዛዙና ወገኖች እኒህ የእርጎ ዝንቦች ትተን በጨዋነት እንቀጥል::

ሠላም ዲጎኔ
የፃፍከውን ግልፅ እንድታረግልኝ ነው :D .......በትክክል ገብቶህ ከሆነና ማስረዳት ከቻልክ ጥሩ ሀሳብ ይመስላል :wink:

ዲጎኔ wrote:ስለዚህ ለማጠቃላል ወደድንም ጠላንም ያለፉ ስርአቶች ላይመለሱ ሄደዋል በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀንጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ ቁዋንቁዋው ታሪኩ አርማው ሲከበር ስለሆነ ይህን አንድ ህዝብ ብቻ ነው ብንል ከታሪክና ከእውነት ጋር እንጣረሳለን::

እዚህ ጋር በሰላም በመከባበር በጋራ ልንቀጥል የምንችለው ሁሉም ማንነቱ;ቋንቋው ታሪኩ አርማው ሲከበር እንደሆነ ጽፈሀል.....በጣም ጥሩ....ቀጥለህ ያልከው ግን ምን ማለት እንደሆነ አብራራው

ወደአሁኗ ጦቢያ ሁኔታ ስንመጣ ግን አንድ ህዝብ ብለን የማንሸፋፍነው እጅግ ብዙ ህዝቦች ባህሎች ቁዋንቁዋዎች ስላለሉን በትክክለኛ ፌደራላዊ መንገድ እንደወያኔ ከፋፍይ በቁዋንቁዋና በዘር ላይ ባልተመሰረተ ሁሉን እሴቶች ባካተተ ፈደራል አወቃቀር ሁሉም ህዝቦች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ለመምስረት የሁሉ ፈጣሪ ይርዳን::

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

የወያኔ ፌድራሊዝም በቋንቋና በዘር ላይ የተመሰረተ ከፋፋይ ከሆነ በፈጣሪህ እርዳታ ለመመስረት የምታስበው ብዙ ህዝቦች; ባህሎችና ቋንቋዎች የሚወከሉበት የሚጠቀሙበት የሚከበሩበት ፌድራሊዝም ስርዓት ምን ዓይነት ነው :?: :?: :lol:

የእንጀራ; የቆጮ; የአንጮቴና የመለዋ ፌድራሊዝም ይሆን :?: :wink: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዲጎኔ.....እባክህን ዝም ብለህ አትለቅልቅ :lol: :lol: :lol:.......ፅሁፎችህ ስለክርስቶስ ሳይሆን ስለቀውስነት ዘወትር ይመሰክራሉ ቅቅቅቅቅ

ሠላም
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቀዳማይ » Sat May 18, 2013 8:59 pm

በነገራችን ላይ አሌክስ አብርሃም ግሩም የሆነ የስነ-ፁሁፍ ችሎታ ያለው ሰው ነው...... ፌስ ቡክ ላይ ነው ብዙ ነገሩን የሚፅፈው.........ዋርካ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ አቀርብለታለው......ለዛሬ ይቺን የሱን ፁሁፍ ተመልከቷት.........

የቴዲ አፍሮ 17 መርፌወች ( ህልም እንደፈችው ነው)
17 ኛዋ መርፌ
ቴዲ አፍሮ ዘፋኝ ነው!! በፍቅርም በነገርም ጠቅ የሚያደርግ የሾለ የተሳለ ድምፅ ያለው ዘፋኝ!! ብትፈልጉ ለሙዚቃ የተቀባ ልትሉት ትችላላችሁ! ከላይ የተሰጠው! እግዜሩ ‹‹አንተ ልጅ ያዝ ይሄን አሪፍ ድምፅ ጓደኛ አታብዛ ›› ብሎ እንደጉርሻ የሸጎጠለት !! እራሱ ቴዲ አፍሮ እንዳለው ....
እንዲህ ሁን ብሎ ከላይ ካዘዘ
ልጁ ምን ያድርግ ክራሩን ያዘ !! ልክ ንጉሱ ስልጣናችን ከላይ ነው እንዳሉት!! ሙዚቃዊ አምባገነንነት ! ማንም ተው ቢል አንሰማም ከላይ የመጣው የሚቆመው ከላይ ብቻ ነው!! ‹‹እናያለን›› ቢሉ እነእንትና አንሰማም!!
16ኛዋ መርፌ
ክራሩን .....ጃ ...ብሎ ሲያስጮሃት ድፍን ጦቢያን አናወጣት! አንዳንዶችን ግን እችኛይቱ መርፌ ጠቅ አደረገቻቸው ....አመመቻቸው ከደጅሽ እንጆሪ ....ወንዙን ተሸግሬ ....የጥርስሽ ብልጭታ ... የአይኔ አበባ ....የሚል ዘፈን የለመዱ እና ያቡሌ መናምን ... ‹‹ አንዳንዶች›› ጠቅ ያደረገቻቸውን ነገረኛ መርፌ ፈሯት! ስብሰባ ጠሩ ግምገማ ተቀመጡ ! እች ህዝብን ከአዚሙ ያነቃች መርፌ የማናት አሉ...... የታሪክ ሙህራን ምስክርነት ተጠሩ በአገራችን ታሪክ ስለመርፌ የዘፈነ ይኖር ይሆን ተብሎ ታሪክ ተመረመረ ...የለም! እሽ ስለቁምጣ...የለም ...እሽ 17 መርፌ ስለጠቀመው ቁምጣ....የለም !! በደንብ ይጣራ!! ተጣራ! ድሮ... በጣም ድሮ አንድ ደሳሳ ጠላ ቤት ውስጥ አንድ ሽማግሌ የጎንደር አዝማሪ ስለመርፌና ቁምጣ ዘፍኖ ነበር !! ምን ብሎ.....
ቁንጣየ ተቀዷል መርፌውን ይዘሽ ነይ
የጋራችን እቃ ሊወድቅ አይደለም ወይ!!
ይሄንኛው መርፌ ከዛንኛው መርፌ ይለያል ! ለማኝኛውም ይሄን ባለመርፌ በአይነቁራኛ እዩት!! ጨርሰናል!!
15ኛዋ መርፌ....
ሁለተኛዋ የክራር ክር ጮኸች ‹‹ ዘ ፀአት ለኢትዮጲያ ወደተስፋ ጉዞ
ባህሩን የሚያሻግር አንድ ሙሴን ይዞ.... ‹‹ መዝሙር ነው ይሄ ልጅ ንስሃ ገባ ድሮም የልጅ ነገር ....
ፍቅር አተን እንጅ በራብ የተቀጣን
አፈሩ ገራገር ምድሩ መች አሳጣን.... ከመርፌው በፊት ....
ግርማዊነታቸው ከዚህ ሰረገላ
ወደማከል ወርደው ሲተኩ በሌላ
ባዛውንቶች እራስ ስልሳ ጉድገዋድ ምሳ
አብዮት ሞላችው በተማሪ እሬሳ......ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ይሄ ሚስማር ነው ...
.ባስራ ሰባት ሚስማር የተቸነከረ
ሳጥኑን በርግዶት ፊትህ ተገተረ.....እውነት!!
ኧረ አይነጋም ወይ ....አይነጋም ወይ ሌቱ ኢትዮጲያየ ......ይሄን ለካፊ የሆነ ልጅ ሳይነጋ በፊት ምላሱን ቁረጡ.....!!

14ኛዋ መርፌ
...... በመጀመሪያ መርፌ ነበረ ...መርፌውም ሲበዛ ሹል ነበረ.....
እንዳምናው ባለቀን የአምናውን ከቀጣ
አዲስ ንጉስ እንጅ ለውጥ መቸ መጣ ..........እኔን ነው ? ይሉት ጥያቄ በዛ!! ቆይ ቀንህን ጠብቅ..... በተቆጣች አንደበት!!
ክራሯ ጮኸች .....
ቂም በቀል ክፉ ነው ካምላክ ያለያያል
ተዋዶ መትጋት ግን ቅጣት ያስተሰርያል.....ጃ.....!!!!!!
ከክራሩ ጎን ለጎን እች አገር ምን ይሻላታል ሶሻሊዝም ...ካፒታሊዝም ...የኔ መንገድ ...የእኛ መንገድ ...ያኛው ይሄኛው ....ዝም በል አልልም.... አታውቅም አውቃለሁ.... ባንዳ አገር ሻጭ ...ፀረ ህዝብ ... ስልጣን ፈላጊ....ዘረኛ ....ጎጠኛ ..... ሙሰኛ.....
ክራሯ ጮኸች ...ጃ......
ይሄም በክፉ ቃል ይሄንን ሲወቅሰው
ይሄም በጥላቻ ይሄንን ሲወቅሰው
መለየት አቃተን የሚበጀንን ሰው .....እማ...........................ማ!
ጃ ...ማለት ፈጣሪ.... መሰረይ ይቅርታ
እኛ ስንዋደድ ይሰማናል ጌታ......የምታመልኩትን ዛሬ ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እድሉን ሰጥተናል ....
ምርጫ....ካርድ... ቅስቀሳ ....የተወዳደረ ፖለቲከኛ ያሸነፈ ሙዚቀኛ ያውም መርፌ ታጥቆ ! ዝናር ሙሉ መርፌ! .............አንድ አርገን መልሰህ!! ድንጋይ ጥይት ሩጫ ፍጥጫ.......
13ኛዋ መርፌ
.....እስር ቤት...... ዝም!! ቄሱም ዝም መፀሃፉም ዝም!! ክራሩም ዝም !!
12ኛዋ መርፌ
ከአስራሁለቱ ደቀመዛሙርት አንዱ እንዳለው....ሽቶው ክርስቶስ እግር ላይ ከሚደፋ ተሸጦ ለድሆች ቢሰጥ !! ፍርስስስስስ! ድሆች ሁልጊዜም እናንተ ጋር ናቸው....ሌባ ከረጢታም ሁሉ! እጅሽን ወደከረጢቱ መስደድ የለመድሽ ለድሃ ልትቆረቆሪ ቆረቆራም ....ቆረቆንዳ ...ነቅተንብሻል... ቡናውን ከምትጠጡጥ ተሸጦ ለድሃ ቢሰጥ ...ቆዳውን ጀንዴ ከምታደርጉት ተሸጦ ለድሃ ቢሰጥ ...መሬቱ ጦሙን ከሚያድር ተሸጦ ለድሃ ቢሰጥ.....
ክራሯ ጢዝዝ .....አላምን አለኛ ልቤ
አላምን አለኛ ......
እች ሌባ ደቀ መዝሙር ሆዷ ተተርትሮ ስትሞት ስማ የሸጠችው አምላክ ሲፋረዳት እጣ ተጣጥላ በጎደለው ትተካለች .....መተካካት !!
እና ድሃ የሚሞትበት ሰበብ አያጣም ጠኔ ቢስተው በሽታ...ተጠበቅ ተጠንቀቅ ...አትልከስከስ አትተራመስ አይንህ ይፁም እግርህን ሰብስብ ጋዜጣው ኪነቱ ምኑ መናምኑ ኧረ መላ መላ ወገን አትበል ችላ .... ደሃ ሞተ ተብሎ በበሽታ ....ወይ ፍንክች ደሃ ! በሞቴ ማን አባቱ ያገባዋል...... እሷ ጋር አድሬ ሲነጋ ፍግም ልበል እያለ......
ክራሯ መረራት ሳባዊ እስራኤል ...እማማ አንች ደንቆሮ ስሚ ......
እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት
ወገኔ አለቀ በወሲብ እሳት ......እደግመዋለሁ እሳት!!
ተሰደብኩ ብላ እማማ ተቦጠጠች ....ተደፈርኩ ዘራፍ ......ማን አባቱ ነው ደንቆሮ ያለኝ .... ታሪክሽ መቶ አመት ነው ያለኝ .... እንዴ መሬቴንም የደፈረ ....የምትችይውን ምች ቢሏት ወደሚስቷ ( ሃሃሃ ሚስቱ ) እሮጠች ....
ተደፍረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም...
የደፈረሽ ይውደም ያስደፈረሽ ይቅደም........ደም በደም.....!!
ሲፎከር ሲሸለል ከዛ ሁሉ የመድፍ ጥይት ውስጥ አንዲት መርፌ ወጣች ከመድፍ የበለጠ ምድር የምታናጋ መርፌ.!!....!! ኢትዮጲያን እራስዋን በዶክተር ስልጣን አዘዘቻት ዙሪ ...ቀሚስሽን ግለቢ... ጠቅ!! ፉከራ እና ሽለላ ያደነደነው መቀመጨዋ ላይ!! የፍቅር መርፌ!!
ዳህላክ ላይ ልስራ ቤቴን
ቁርጥ ሁኗል መለየቴ
ነጠለኝ ክፉ ዘመን ከምወዳት ባለቤቴ.....
መድፉ እዛ አፍንጫቸው ስር ሲጮህ ያልሰሙት ሁሉ መርፌዋን አዲስ አበባ ላይ ስትጮኽ ሰሙ አነቡ ...አሻግረው ተመለከቱ
ዝሆኖች ድንበሩ ላይ አቧራ እያስነሱ ምድሩ በአቧራ ጉም ተሸፍኗል ....ሳሮች ይጨፈለቃሉ ይረገጣሉ ይታጨዳሉ ....
ወይ አልመጣ ነገር አቋርጨ ዱሩን
ዝሆኖች ተጣልተው ሰበሩት ድንበሩን....
መርከቡ ...መአበሉ ወጀቡ...የህጻን ነፍስ...ምህረት!! አውዳሚው ወዳሚው የተወደመለት ሲድበሰበስ ....ቃል....ያ ውም ዳህላክና አዲስ አበባ ...እዛና እዚህ ሁኖ አለ !!ያሉት ከሚጠፋ የወለዱት ይጥፋ!!
11ኛው መርፌ
መርፌና መርፌኛ ሲበዛ ባለወንበሮቹ አልመች አላቸው ወንበራችንን በመርፌ የሞሉ ሁሉ ለፍርድ ይቀርባሉ!! የዳኛው ወንበር እራሱ መርፌ ....ሃሃሃሃሃሃሃ! አንቀፅ ምንትስ ....ጠቅ ...ወንጀል...ጠቅ....ፍታብሄር ጠቅ.....እች አገር እራሷ ነዋሪውን ሁሉ ጠቅ ..ጠቅ ... የቤት ኪራይ ጠቅ ....አስራ አንደኛው ሰአት ላይ ደርሰናል ....ከጧቱ ነው ከምሽቱ..... 11 ሰአት ሁልጊዜ ፍፃሜ ነው ያለው ማነው .... በቃ በፈቃዱ መርፌኛው ጧት አደረገው ... ጧት ሱብሂ አዛን ላይ ተነሱ ከእንቅልፍ ሶላት ይሻላል ደግና ሩህሩህ ፈጣሪያችሁን አመስግኑት ሲባል.....
አዛን አለ መስጊድ ልትነጋ ምድር
ልሂድ ሸህ መንደፈር ልሳፈር ባቡር ......... መርፌውን ተሸክሞ ከሃረር አዲስ ሊገባ....
10ኛው መርፌ...
ኤጭ! እንዴት ተሸወድን.... ይሄ አስራ ሰባት መርፌ ለካ ቁምጣ አይደለም የሚሰፋው ....ቁምጣው አገርህ ነው ድህነት ስንት ነገር ያሳጠረባት ቁምጣ አገርህ ናት! ይሄ ጎሳ ለጎሳ ብሄር ለብሄር የተበጣጠቀ ተረትህን የሚሰፋው ፍቅርህና መተሳሰብህ ነው መርፌህ ...ካልተፋቀርክ ትበታተናታለሃ!! ታዲያ ትግስት መቻቻልህ ሲዝግ በቃኝ ትላለህ ባትልም ይልሃል አንዱ....
ብቸኝነቴ ይሻለኛለ .....እያልክ!! 9
8
7
6
5
4
3
2
1
መርፌው እንዳያልቅ ቀዳዳህ ሳያልቅ.........!! ! ሰው መርፌውን ሲጨርስ ፀባየ ሰናይ ይሆናል ....በፀባይ ቻው!!
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Postby ሓየት11 » Sat May 18, 2013 9:35 pm

ቀዳማይ ያቃኔሌ :D

አሌክስ የተዋጣለት ደራሲ ነው ... ተመቸኝ በጣም ... የፌስቡክ አይ.ዲው ካለህ ወዲህ ብትለን ... ምን ይመስልሃል? ... ኮመን ኔም በዝቶ ማግኘት አልተቻለም ...

የመንግስተ ሰማያት ትረካውስ አለቀ እንዴ? ... እሱንም ብታካፍሉን አይከፋም ... ወስውሶ መተው ሽግር'ዩ ባገራችን ባህል :wink:

ቀዳማይ wrote:በነገራችን ላይ አሌክስ አብርሃም ግሩም የሆነ የስነ-ፁሁፍ ችሎታ ያለው ሰው ነው...... ፌስ ቡክ ላይ ነው ብዙ ነገሩን የሚፅፈው.........ዋርካ ላይ እንዲሳተፍ ጥሪ አቀርብለታለው......ለዛሬ ይቺን የሱን ፁሁፍ ተመልከቷት.........

ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ቀዳማይ » Sat May 18, 2013 9:59 pm

ፔጁ አለኝ...ለነገሩ ፌስ ቡክ ላይ ሰው ተፈልጎ አይገኝም ዘንድሮ........
https://en-gb.facebook.com/pages/ALEX-A ... 5209538421
ቀዳማይ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 60
Joined: Thu May 09, 2013 6:02 am

Previous

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests