ይሉኝታ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ይሉኝታ

Postby ዲያና » Thu May 23, 2013 12:05 am

እስኪ ስለ ይሉኝታ ጥቂት እናውራ:: ይሉኝታ በመጠኑ ቢያስፈልግም ሲበዛ ግን ይጎዳል:: ሌላው ወገን ይሉኝታ ሲያጣ ደግሞ የበለጠ ይጎዳል:: አይመስላችሁም? ከጎጂ ባህላችን ውስጥ አንዱ ይሉኝታ የሚሉት በሽታ ነው ባይ ነኝ:: ውጪ አገር ስለሆንኩ እንደሆን አላውቅም ብዙ አበሾች ይሉኝታ-ቢስ በመሆን ሰውን ሲጎዱ አያለሁ:: አገር ቤት እያለሁ ይህን አስተውዬ አላውቅም ነበር:: አሁን ገና ለምን አንዳንድ አበሾች ሌሎቹን ማስጠጋት እንደማይፈልጉ ገባኝ::
Pray for Oneness!!!
ዲያና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 364
Joined: Tue Mar 09, 2004 2:25 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests