Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 07, 2013 5:01 am

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jun 07, 2013 5:15 am

ዲጎኔ

እንዳንተ ያለ ፍቅር የለሽ; በእርግማንና በስድብ የተሞላ ሰው መዝሙር ሲጋብዝ ትርፉ የወንጌል ዕንቅፋት መሆን ነው :lol: :lol: ይቅርብህ :wink:

መፅሀፉ......."በሰዎችና በመላዕክት ልሳን ብናገር; ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮህ ናስ ወይንም እንደሚንሸዋሸው ጽናጽል ሆኜአለሁ"....ይላል

በጥላቻና በእርግማን የተሞላው ዲጎኔ ዳግማዊ ዋለልኝን ከክርስቶስ ጥሪ ከሚያሰናክል; ወፍጮ በአንገቱ አጥልቆ ወደባህር ቢወረወር ይሻለዋል......አሁንም መፅሀፉ እንዳለው :lol: :lol: :lol: :lol:ዲጎኔ wrote:[http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 07, 2013 5:30 am

ሰላም ለሁላችን የወንጌሉና አማኞቹን መልክት ለሚያጣምመው ጭምር
ሐዋርያው ጳውሎስ በፊሊጵስዮስ 2 ቁ 3 ከውሾች ተጠበቁ እንዳለን ሊነክሱን ዘወተር ከማይተኙ የዋርካ ሞገደኞች እንጠበቃለን::ሐዋርያው ጴጥሮስ በክርስቶስ ስም ሊያምታታ በማያምንበት እምነት የሚገባ ጠንቁዋይ በሐዋርያት ስራ 8 ቁ 21 ከዚህ ጥፋ እንዳለው የዋርካ ጠንቅ ዋይ ጥፋ እልሀለሁ!
የተቀራችሁ ወገኖች የወላይታን ስታይል የተከተለ በአማርኛና በወላይትኛ የቀረበ ዜማ ተባረኩ::በሌላ አምድ ባረጀ በገማ ባህል ዘበኛ ብሎኝ ራሱን የሰደበ ነው::
ዲጎኔ ሞረቴ ከጥበበኞች ዶርዜዎች ሰፈር የወይኔ የውስጥእግር እሳት መምህር ታዲዎስ ታንቱ ቀበሌ
http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0

በመንፈሳዊያንም በገባሮቹም የማይፈለገው wrote:ዲጎኔ
እንዳንተ ያለ ፍቅር የለሽ; በእርግማንና በስድብ የተሞላ ሰው መዝሙር ሲጋብዝ ትርፉ የወንጌል ዕንቅፋት መሆን ነው :lol: :lol: ይቅርብህ :wink:

መፅሀፉ......."በሰዎችና በመላዕክት ልሳን ብናገር; ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮህ ናስ ወይንም እንደሚንሸዋሸው ጽናጽል ሆኜአለሁ"....ይላል

በጥላቻና በእርግማን የተሞላው ዲጎኔ ዳግማዊ ዋለልኝን ከክርስቶስ ጥሪ ከሚያሰናክል; ወፍጮ በአንገቱ አጥልቆ ወደባህር ቢወረወር ይሻለዋል......አሁንም መፅሀፉ እንዳለው :lol: :lol: :lol: :lol:ዲጎኔ wrote:[http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0
Last edited by ዲጎኔ on Fri Jun 07, 2013 5:57 am, edited 1 time in total.
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jun 07, 2013 5:57 am

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን የወንጌሉና አማኞቹን መልክት ለሚያጣምመው ጭምር

የተፃፈውን ወንጌልና መልዕክት ማን እንደሚያጣምመው እና ያልተፃፈ ወንጌል እና መልዕክት ማን እንደሚፅፍ አብረን እንይ

ሐዋርያው ጳውሎስ በፊሊስዮስ 2 ቁ 3 ከውሾች ተጠበቁ እንዳለን ሊነክሱን ዘወተር ከማይተኙ የዋርካ ሞገደኞች እንጠበቃለን::

ፊልጵስዩስ 2 ቁጥር 3 የሚለው እንዲህ ነው......"ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ; ነገር ግን እያንዳንዱ ባልጀንራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትህትና ይቁጠር".... :lol: :lol: :lol: :lol:

ልብ አድርጉልኝ....ዲጎኔ የጠቀሰው ፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2 ቁጥር 3 የሚያወራው ስለትህትና ሲሆን ዲጎኔ ግን በዚህ ምዕራፍና ቁጥር ላይ ያልተፃፈውን "ከውሾች ተጠበቁ" ይላል እያለ ያልተባለ ይቀባጥራል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሐዋርያው ጴጥሮስ በክርስቶስ ስም ሊያምታታ በማያምንበት እምነት የሚገባ ጠንቁዋይ በሐዋርያት ስራ 8 ቁ 21 ከዚህ ጥፋ እንዳለው የዋርካ ጠንቅ ዋይ ጥፋ እልሀለሁ!

1. ያልተፃፈውን እንደሚቀባጥረው ዲጎኔ ሳይሆን የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8 ቁጥር 21ን ደግሞ ምን እንደሚል እንመልከተው

"ልብህ በእግዚአብሔር ፊት የቀና አይደለምና ከዚህ ነገር ዕድል ወይንም ፈንታ የለህም".... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

2. ዲጎኔ.....አሁንም ያልተፃፈውን ነገር ከኪሱ አውጥቶ "ጥፋ" አለው ይላል

ቀጥሎ ያለውን ቁጥር 22 ብንመለከት ግን አስመሳዩና ውሸታሙ ዲጎኔ እንዳለው ሳይሆን ጠንቄዩም የንስሐ ዕድል ቀርቦለታል

"እንግዲህ ስለዚህ ክፋትህ ንስሐ ግባ;ምናልባትም የልብህን አሳብ ይቅር ይልህ እንደሆነ ወደእግዚአብሔር ለምን".....ይላል መፅሀፉ......ዲጎኔ ካለው በተቃራኒ :lol: :lol:

3. ጥንቆላስ ቢሆን ከፖለቲካ አመለካከት መለያየት ጋር ውሸታሙ ዲጎኔ በምን አገናኘው :?: :lol: :lol: :lol: ....ጥፋ አንተ ዲጎኔ ውሸታም; አስመሳይ; አሰናካይ.....የዲያቢሎስ ፈረስ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 07, 2013 6:00 am

ሰላም ለሁላችን
ዲጎኔ ሞረቴ ከጥበበኞች ዶርዜዎች ሰፈር የወይኔ የውስጥእግር እሳት መምህር ታዲዎስ ታንቱ ቀበሌ
http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0

[quote=""]
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jun 07, 2013 6:12 am

ዲጎኔ

የማታውቀውን መፅሀፍ ቅዱስ እያጣመምክ ስታጨበረብር ሳፋጥጥህ የወላይታ; የዶርዜ እያልክ አታምታታ........መዝሙር እንደአዶ ከብሬ ጭፈራ መሰለህ እንዴ :?: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ወስላታ.....አጭበርባሪ :lol: :lol: ........አንተ ያለህበት ተሀድሶዎችም ሆነ ፕሮቴስታንቶች ክርስቶስ እንዳደረገው በጅራፍ ጀርባህን እየላጡ አንተን ማባረር አለባቸው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ዲጎኔ ሞረቴ ከጥበበኞች ዶርዜዎች ሰፈር የወይኔ የውስጥእግር እሳት መምህር ታዲዎስ ታንቱ ቀበሌ
http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0

"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 07, 2013 7:31 am

ሰላም ለሰላም ፈላጊዎች ሁሉ ሳይጠራ ሳይፈለግ እንደአጋዚ ነፍሰገዳይ መዥገር ዘመዶቹ በየክልሉ በየህዝቦች ማህበር ለሚቀላውጥና ሳያምንበት ታላቁን መጽሀፍ ለተንኮሉ ለሚጠቃቅስ ጋኔናም ጭምር::
ማንም አይን ያለው ያየል በፊሊጵስዮስ መልክት ም 3 ቁ 4 ሆነ በሐዋርያት ስራ ም 8 ቁ20 ላይ ከውሾች ተጠበቁ የሚለውን ይህን ጉድ ለመሰለ በማያምንበት የተጠቀመን ቅዱስ ቃሉያጋልጣል::ይህጉድ ግን ሳይደርሱበት የገዛ የትግል ጉዋደቹን አንጃው የበከተ ዩኒቨርስቲን ጋርቬጅ ኢን ጋርቬጅ አውት ነጻውን ፕሬስ አተላ የብሄሮች ተዋጽኦን ማሟላት አሰሱን ገሰሱን ከሚል ጌታው ለገሰ ዜናዊ የቀዳውን እዚህ ይቀረሻል ዋልጌ!ለጌታህ ክቡር አቶ ተመስገን ያሉት ለአንተም ይሰራል ዋርካ ላይ እንደአንተ የእርጎዝንብ ከሀዲ ውሸታም የለም ይህን ደግሞ ቆማጣን ቆማጣ ካላሉ ገብቶ ልፈትፍት ስለሚል ቅዱስ ቃሉ እንደሚመስከር ወያኔዎች የጦቢያን ህዝቦች የነከሳችሁ ሳትፈለጉ በየክልሉ ዋርካ ሳይቀር የምትናከሱ ውሾች ናችሁ::ያፈሰሳችሁት ደም ገና እያባነነ ያስብዳችሁዋል::እዚያው መቀመቅ ከወረደ ጌታህ ለገሰ ዜናዊ ጋር ይመችህ:: እናንተ ከወረዳችሁበት ትክክለኛ የህዝቦች ተወካዮች እንዳሉዋችሁ አብረናችሁ አንወርድም አራት ነጥብ::

የስድብ ሊቀሊቃውንቱ ወያኔ ጀሌ wrote:ዲጎኔ
የማታውቀውን መፅሀፍ ቅዱስ እያጣመምክ ስታጨበረብር ሳፋጥጥህ የወላይታ; የዶርዜ እያልክ አታምታታ........መዝሙር እንደአዶ ከብሬ ጭፈራ መሰለህ እንዴ :?: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:ወስላታ.....አጭበርባሪ :lol: :lol: ........አንተ ያለህበት ተሀድሶዎችም ሆነ ፕሮቴስታንቶች ክርስቶስ እንዳደረገው በጅራፍ ጀርባህን እየላጡ አንተን ማባረር አለባቸው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን
ዲጎኔ ሞረቴ ከጥበበኞች ዶርዜዎች ሰፈር የወይኔ የውስጥእግር እሳት መምህር ታዲዎስ ታንቱ ቀበሌ
http://www.youtube.com/watch?v=GxDgBvsZMZ0

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Re: Galataa /ምስጋና ድንቅ ዝማሬ ወላይታ ስታይል በዮሴፍ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Jun 07, 2013 7:50 am

ዲጎኔ......አስመሳዩ :lol: .......የዲያቢሎስ ፈረስ :lol: ........የሉሲፈር ጊንጥ :D

እስቲ ልብ ካለህ ራስህ አምጥተህ የተዋረድክባቸውን ጥቅሶች አንድ በአንድ አስረዳ.......ወስላታ...ጋኔን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ጌታ ይገስፅህ :P .......አሁንም እንደተዋረድህ ገና ወደጥልቁ ይወርውርህ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:......እንቅልፍ አጥተህ ባናትህ ቆመህ ንስሐ ግባ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

በክርስቶስ ስም የምትሸቅጥ ወራዳ.........ገና ወፍጮ ባንገትህ ተንጠልጥሎ ወደጥልቁ ባህር ትጣላለህ....አይቀርልህም......በምድርም በሰማይም ያልታደልክ እርጉም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ዲጎኔ wrote:ሰላም ለሁላችን የወንጌሉና አማኞቹን መልክት ለሚያጣምመው ጭምር

የተፃፈውን ወንጌልና መልዕክት ማን እንደሚያጣምመው እና ያልተፃፈ ወንጌል እና መልዕክት ማን እንደሚፅፍ አብረን እንይ

ሐዋርያው ጳውሎስ በፊሊስዮስ 2 ቁ 3 ከውሾች ተጠበቁ እንዳለን ሊነክሱን ዘወተር ከማይተኙ የዋርካ ሞገደኞች እንጠበቃለን::

ፊልጵስዩስ 2 ቁጥር 3 የሚለው እንዲህ ነው......"ለወገኔ ይጠቅማል በማለት ወይም በከንቱ ውዳሴ ምክንያት አንድ እንኳ አታድርጉ; ነገር ግን እያንዳንዱ ባልጀንራው ከራሱ ይልቅ እንዲሻል በትህትና ይቁጠር".... :lol: :lol: :lol: :lol:

ልብ አድርጉልኝ....ዲጎኔ የጠቀሰው ፊልጵስዩስ ምዕራፍ 2 ቁጥር 3 የሚያወራው ስለትህትና ሲሆን ዲጎኔ ግን በዚህ ምዕራፍና ቁጥር ላይ ያልተፃፈውን "ከውሾች ተጠበቁ" ይላል እያለ ያልተባለ ይቀባጥራል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሐዋርያው ጴጥሮስ በክርስቶስ ስም ሊያምታታ በማያምንበት እምነት የሚገባ ጠንቁዋይ በሐዋርያት ስራ 8 ቁ 21 ከዚህ ጥፋ እንዳለው የዋርካ ጠንቅ ዋይ ጥፋ እልሀለሁ!

1. ያልተፃፈውን እንደሚቀባጥረው ዲጎኔ ሳይሆን የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 8 ቁጥር 21ን ደግሞ ምን እንደሚል እንመልከተው

"ልብህ በእግዚአብሔር ፊት የቀና አይደለምና ከዚህ ነገር ዕድል ወይንም ፈንታ የለህም".... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

2. ዲጎኔ.....አሁንም ያልተፃፈውን ነገር ከኪሱ አውጥቶ "ጥፋ" አለው ይላል

ቀጥሎ ያለውን ቁጥር 22 ብንመለከት ግን አስመሳዩና ውሸታሙ ዲጎኔ እንዳለው ሳይሆን ጠንቄዩም የንስሐ ዕድል ቀርቦለታል

"እንግዲህ ስለዚህ ክፋትህ ንስሐ ግባ;ምናልባትም የልብህን አሳብ ይቅር ይልህ እንደሆነ ወደእግዚአብሔር ለምን".....ይላል መፅሀፉ......ዲጎኔ ካለው በተቃራኒ :lol: :lol:

3. ጥንቆላስ ቢሆን ከፖለቲካ አመለካከት መለያየት ጋር ውሸታሙ ዲጎኔ በምን አገናኘው :?: :lol: :lol: :lol: ....ጥፋ አንተ ዲጎኔ ውሸታም; አስመሳይ; አሰናካይ.....የዲያቢሎስ ፈረስ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ዲጎኔ » Fri Jun 07, 2013 10:05 pm

ሰላም ለወገኖች ሁሉ
ይህ በወላይታ ባህላዊ ስታይል ምስጋና ለሚገባው ጌታ ዝማሬ ነው:ይህ ጌታ የሰው ዘሩ ሁሉ እኩል ሆኖ በፍቅር እንዲኖር የሚሻ አምላክ ነው::ወያኔና የቀደሙት የጦቢያ ገዥዎች ግን የህዝቦችን እኩልነትና መብት ያፈኑ ግፈኞች ናቸው::በተለይ ወያኔ በዚህ በ21ኛ ክ/ዘመን የሰው ዘርና ብሄር እኩልነት አምናለሁ ብሎ በግብር ግን ግፉን የቀጠለ በአናሳ የትግሬ ዘመናዊ ነፍጠኞችና ባንዳዎች ጭቆናውን ያራምዳል::ይህን ያፈጠጠ ሀቅ የሚክዱ የወያኔ ጀሌዎች በየድረገጹ እየገቡ የማያምኑበትን መጽሀፍ ቅዱስ ሳይቀር እየጠቀሱ ከሚያስቱ አንዱ ይህ ዳግማዊ ተብዬ በብዙሀን ዋርካዊያን እጅግ የተጠላ ነው::ስለዚህ በርኩሱ ወያኔ እኩይ ድርጊት ሳትበገሩ በመንፈሳዊ ዝማሬ እንድትባረኩ አሳስባለሁ
ዲጎኔ ሞረቴው የወያኔ የውስጥ እግር እሳት ገባር ህዝቦች ዲሞክራቲክ ንቅናቄ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ቦቹ » Sat Jun 08, 2013 7:57 pm

ዲጉ የጥንት የጠዋቱ ሰላም ነው ሰላም ይብቻልህ እኔም ሰላም ነኝ:: ስለመዝሙሩ እናመሰግናለን:: እኔ የምለው ግን ትንሽ ወደ ዘፈን አልሄደም? ጥሩ ነው ግን የቴዲ አፍሮን ዘፈን መሰለ እንደ እነ ተስፋዬ ጋቢሶ አይነት መዝሙሮች እየጠፉ ሆይ ሆይ ብቻ በዛብኝ::
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!

ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ቦቹ » Sat Jun 08, 2013 8:12 pm

http://www.youtube.com/watch?v=R85Ennoy ... e=youtu.be
ይቺን የምወዳትን መዝሙር ልጋብዝህ ልብህ ይነካዋል ስትሰማው::
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!

ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ዲጎኔ » Sat Jun 08, 2013 8:19 pm

ሰላም/ሀይመሌ/ዲጎና/አሻማ/ጠህናሀበለይ
ወገን ቦቹ ስለሸጋ ቃልህና ዝማሬው ተባረክ::የዝማሬ ነገር አልፎ አልፎ አወዛጋቢ ነው::ዋናው ነገር ከይዘቱ ነው::ድሮ ተሀድሶ ሲጀመር ማርቲን ሉተር ምርጥ ምርጡን ለሴይጣን ብቻ ማን ሰጠ ብሎ በኦርጋን ብቻ የነበረ ዝማሬ ስልጣኔ ባመጣው ሁሉ ቀጥሏል::አሁን ይህ የወላይታው ዘይቤም ሆነ ራፕ ወደሰዎች ሊደርስ በሚችለው ሁሉ ቃሉ ሳይፋለስ ዝማሬ ቢካሄድ ደስ ይለኛል::ነገር ግን አንዳንድ ሰዎች በዚህ ሲያዝኑ ስለማይ በማግለግልበት ፕሮግራም ሁሉ በአግባቡ ይሁን በማለት ሚዛናዊ ለማድረግ ሰዎችን ለማግባባት እጥራለሁ:: ነገርግን አዲሱ ትውልድ ሞቅ ያለ ሙዚቃ ስለሚወድ ያንንም ከግምት ማስገባት ያስፈልጋል::
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስገን!
ዲጎኔ ሞረቴ ከያሬዳዊ እስከ ዘመናዊ ወንጌል ዝማሬ ክበብ

ቦቹ wrote:ዲጉ የጥንት የጠዋቱ ሰላም ነው ሰላም ይብቻልህ እኔም ሰላም ነኝ:: ስለመዝሙሩ እናመሰግናለን:: እኔ የምለው ግን ትንሽ ወደ ዘፈን አልሄደም? ጥሩ ነው ግን የቴዲ አፍሮን ዘፈን መሰለ እንደ እነ ተስፋዬ ጋቢሶ አይነት መዝሙሮች እየጠፉ ሆይ ሆይ ብቻ በዛብኝ::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sun Jun 09, 2013 4:05 am

ወንድማችን ዲጎኔ እንዳለው: ከያሬድ እስከ ዘመነኛ መዘምራን ክበብ::

አቤት የወንድሜ ዲጎኔ የክበቡ ብዛቱ ,,,
የዋኘበት ፍልውሀ ጥልቀቱ...
የሮጠበት የጃንሜዳ ስፋቱ...
ማንነታችሁን ( Plural ) ፈልጉና አግኙት ከትብቱ::
ሳምቡሳ ወይስ ባስቴ?? ትክክለኛውን ገምቱ!! :lol:
ለመዝምሩ አመሰግናለሁ..ወንድሜ ዲጎኔ አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግን ተብሏል..የእጊዚአብሄር ቌንቌ ግእዝ ብቻ ይመስል በግዕዝ ብቻ እጊዚአብሄር መመስገን የለበትም እኮ...ሻላላሚዶ ኤክሬሲዲሞያ ራፋ..ጃማ...ከስከኪ ውያ..ሼንዴሬቦሴ... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቦቹ » Sun Jun 09, 2013 7:02 pm

ክቡራን wrote:ወንድማችን ዲጎኔ እንዳለው: ከያሬድ እስከ ዘመነኛ መዘምራን ክበብ::

አቤት የወንድሜ ዲጎኔ የክበቡ ብዛቱ ,,,
የዋኘበት ፍልውሀ ጥልቀቱ...
የሮጠበት የጃንሜዳ ስፋቱ...
ማንነታችሁን ( Plural ) ፈልጉና አግኙት ከትብቱ::
ሳምቡሳ ወይስ ባስቴ?? ትክክለኛውን ገምቱ!! :lol:
ለመዝምሩ አመሰግናለሁ..ወንድሜ ዲጎኔ አንደበት ያለው ሁሉ እግዚአብሄርን ያመስግን ተብሏል..የእጊዚአብሄር ቌንቌ ግእዝ ብቻ ይመስል በግዕዝ ብቻ እጊዚአብሄር መመስገን የለበትም እኮ...ሻላላሚዶ ኤክሬሲዲሞያ ራፋ..ጃማ...ከስከኪ ውያ..ሼንዴሬቦሴ... :D

አንተ ጉማጉግ የሸሌ ልጅ ምን አባክ ትሰራለህ እዚ በቃ ዋርካ ውስጥ የተከፈተ ሩም ሁሉ ጥልቅ ማለት አለብህ ማለት ነው:: ሰፌድ ሆድ ጺላ:: እፍረትና ውፍረት አታውቁም መቼም::
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!

ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ክቡራን » Sun Jun 09, 2013 9:16 pm

ለማከብረው ወንድሜ የጻፍኩትን የመታሰቢያ ግጥም ትንሽ ላሻሽልለው...(ቡዙ ጊዜ በመካነ መቃብር ላይ የሚጻፉ ግጥሞች ትዝ እያሉኝ ነው ይሄን ግጥም የምጽፈው:: ) :D

አቤት የወንድሜ ዲጎኔ የክበብ አባልነት ብዛቱ..
የዋኘበት ዋና ውኜቱ....
አወራረዱ...ፍሰቱ እንዲሁም ጥልቀቱ

የገባበት የቅዱሳን ማህበር ግብአቱ..
ሰንብቴውና ሰተቱ...( ሰታቴ እንደማለት..ነወ )
ሰታቴ አፈ ሰፊ ድስት ነው ..የኦነጉ ቢች! ቦቹ!!
የወንድሜ ...ዲጎኔ አይነቱና...ብልኅቱ
ሰውን ከጋኔል መለያው ክራባቱ. :D..
በሰማያዊ ቀለም የተሸመቀቀው ሽምቀቱ..
አቤት..አቤት..አቤት !
አቤት እንበል አቤት
እዚህ ቤት.. :D
ወይኔ ለካ እንዲህ ምርጥ ገጣሚ ነኝ.. :D
ስልክ እያወራሁ ነው ..ይሄን የጻፍኩት...ሀሳቤን ብሰበስበው ኖሮ እኮ እንደ ጸጋዬ ገብረመድህን ልጽፍ እችል ነበር ማለት እኮ ነው:: :D

ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8251
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests