የ ቢግ ብራዘርዋ ቤቲ !

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የ ቢግ ብራዘርዋ ቤቲ !

Postby ማማዬ » Sat Jun 08, 2013 6:53 am

እንደዚ አገርን ያነጋገረችው ቤቲ: ባደባባይ አንሶላ መጋፈፍዋን ተመልክታዋል መቼስ :: ብዙ ሰው ኢትዮጲያዊና ኢትዮጲያን አሰደበች እያሉ ነው:: ግን ኢትዮጲያዊነት የሚገለጸው ባንድ በቤቲ ነው ትላላቹ?
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare

Postby ቦቹ » Sat Jun 08, 2013 5:13 pm

ዝም ብለው ከንቱ ጉራና በባዶ ሜዳ መወጠር እንጂ ኢትዮጲያ ውስጥ አንድ ብራም አረብ የዘጠኝ አመት ልጅ በገጸበረከትነት የሚሰጥበት አገር እንዲያውም የአፍሪካ ታይላድ እስከመባል ደርሰናል:: ይሄንን የሚሰሩት ራሳቸው የመንግስት ባለስልጣኖችና ዘመዶቻቸው ናቸው አገር መሰደብ ካለበት በዚ ነገር ይሰደባል እንጂ አንድ ተራ ልጅ ላደረገችው ነገር ከራሷና ከቤተሰቧ ውጭ ሌላው ምንም አያገባውም::
ያ ተፈሪ - በንቲ!
ጀበሲ ኦፍኤጊ!
ኢትዮጵያን ነመገንቲ!
ተፈሪ በንቲ!


ኢጆሌ! ወረ አድአ
ቦቹ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 357
Joined: Fri Dec 31, 2004 1:26 am

Postby ዲጎኔ » Sat Jun 08, 2013 7:21 pm

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby የባድ ሰብ » Sat Jun 15, 2013 7:52 pm

አይገርምም? የኛ ሰው በአንድ ቤቲ እንዲህ መሆን? ስንት እህቶቻችን በየ አረብ ሀገራት ለኑሮ ብለው ከገቡበትን ዕጣ ፋንታ ለማውጣት ሙከራ ያላደረገ ሁላ አሁን በቤቲ ጉዳይ እንዲህ መሆኑ!
ቤቲ ለነገሩ ስትሳረር መብራት ጠፍቶ ነበር: ግን ካሜራው በኢንፍሬርድ እያስተላለፋት እንደነበር እስከአሁን የምታውቀው አይመስለኝም::
የሚገርመው እዚህ ጆሀንስበርግ አንዳንድ ጉዳዩ በሀገርኛ ይመለከተናል ብለው ያሰቡ ግለሰቦች ወደ ቢግ ብራዘር ቤት ሄደው ተቃውሞ ለማሰማት አስበዋል:; ማስታወቂያም በትነዋል!
የባድ ሰብ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 135
Joined: Fri Nov 28, 2008 12:46 pm
Location: southafrica

Postby መላጣ » Mon Jun 17, 2013 11:23 am

ተቃውሞ ከማሰማታቸው በፊት እራሳቸውን መርምረው አርፈው ቢቀመጡ የተሻለ ነው:: ለመሆኑ በሰው ልጅ ሕይወት ላይ ወሳኝ ያረጋቸው ማን ነው??? በጣም ያሳዝናል ቤቲን ብቻ የኢትዮጵያ መገለጪያ አርጎ መውሰዱ:: በግለሰብ ለውድድር ቀርባለች ለውድድሩ የተጠየቀን በመወጣት አሽናፊ ለመሆን ትጥራለች ከተሳካላት እሰየው ነው::

አንዳንድ ግለሰቦች እንዲሁም ጋዜጠኞች የውድድሩን ባህሪ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ነገሩን እያካበዱ የወጣቷን ሕይወት ለማበላሸት የማይጽፉትና የማይናገሩት ነገር የለም:: ከታዘብኩት ቤቲ የአገራችንን ማንነት አዋረደች አሳፈረችን ይህ አገርን ከመጉዳትና ከመበደል ተለይቶ አይታይም እያሉ ሲፎልሉ በመስማቴ አዘንኩላቸው:: ቀኝ ግራውን ባለማየታቸው እንጂ "በወንድም ዓለሜ" Big brother ፕሮግራም ውስጥ እሷ አደረገችው ከተባለው የበለጠ ድርጊቶች እንደሚፈፀሙና እንደተፈፀሙ ግልጽ ነው::

ባንድ ወቅት አስታውሳለሁ ያለሁበት አካባቢ በዚህ መሳይ ፕሮግራም ውስጥ እናት ልጃቸው ተካፋይ መሆኑን በመረዳታቸው ልጄ ሳታገባ ልጅ እንድትወልድ ስለማልፈልግ የምታጋጥምህን ሴት አንሶላ ብትጋራ ይህን ተጠቀም ብለው በቃው ልክ የሰሩለትን ኮንደም ቢጤ ሹራብ ሲሠጡት ቀጥታ በ TV ሲተላለፍ ያልሳቀና ያልተገረመ አልነበረም: በርግጥም ይህ ወጣት እንዳጋጣሚ ፕሮግራሙ ውስጥ አንዲትን ኩረዳ በማግኘት የማያደርጉት ነገር አልነበረም ከዚያም የማሸነፍ እድል ባይገጥማቸውም ባገኙት መዋደድ የተነሳ እሷም አርግዛ ወንድ ልጅ በመውለድ ተጋብተው አብረው ይኖራሉ::
ሰዎች አሁንም ከጨለማው ዓለም አልተላቀቅንም በ 2013 ዓ.ም ???
መላጣ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 606
Joined: Fri Feb 27, 2004 10:30 am

Postby ቢተወደድ » Mon Jun 24, 2013 12:55 pm

በዚህ ሀሳብ እስማማለሁ:: ካላዋቀችስ.... አቤት መሸወድ

የባድ ሰብ wrote:ቤቲ ለነገሩ ስትሳረር መብራት ጠፍቶ ነበር: ግን ካሜራው በኢንፍሬርድ እያስተላለፋት እንደነበር እስከአሁን የምታውቀው አይመስለኝም::
!
When we do it right No-one remembers,
When we do it wrong No-one forgets.
ቢተወደድ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1965
Joined: Tue Jul 21, 2009 3:21 pm
Location: Dabra Za`Yet

Postby ብሌን » Fri Aug 16, 2013 2:37 am

የባድ ሰብ wrote:አይገርምም? የኛ ሰው በአንድ ቤቲ እንዲህ መሆን? ስንት እህቶቻችን በየ አረብ ሀገራት ለኑሮ ብለው ከገቡበትን ዕጣ ፋንታ ለማውጣት ሙከራ ያላደረገ ሁላ አሁን በቤቲ ጉዳይ እንዲህ መሆኑ!
ቤቲ ለነገሩ ስትሳረር መብራት ጠፍቶ ነበር: ግን ካሜራው በኢንፍሬርድ እያስተላለፋት እንደነበር እስከአሁን የምታውቀው አይመስለኝም::
የሚገርመው እዚህ ጆሀንስበርግ አንዳንድ ጉዳዩ በሀገርኛ ይመለከተናል ብለው ያሰቡ ግለሰቦች ወደ ቢግ ብራዘር ቤት ሄደው ተቃውሞ ለማሰማት አስበዋል:; ማስታወቂያም በትነዋል!


እኔ ያችን ሴትዮ ፍጽም አንደግፍም ባለጌ አሰዳቢ ናት ግን ቢግ ብራዘርን ሄደው ተቃውሞ ማድረግን አልደግፈውም የአለም መሳቂያ መሳለቂያ መሆን ነው:: እሶን ግን አገር አስገብቶ ባገር ሽማግሌ ገልቦ መግረፍ ነው:: ስድ አደግ ባለጌ::
ብሌን
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 328
Joined: Sun Jan 04, 2004 1:13 am

Postby ምክክር » Tue Aug 20, 2013 9:11 am

ብሌን wrote:እኔ ያችን ሴትዮ ፍጽም አንደግፍም ባለጌ አሰዳቢ ናት ግን ቢግ ብራዘርን ሄደው ተቃውሞ ማድረግን አልደግፈውም የአለም መሳቂያ መሳለቂያ መሆን ነው:: እሶን ግን አገር አስገብቶ ባገር ሽማግሌ ገልቦ መግረፍ ነው:: ስድ አደግ ባለጌ::


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ስቅትትትትትት ብየ ሙትትትትት
ሁለተኛ እንዳይለምድሽ ብሎ ገልቦ ግርፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ምን የተረፈ ቂጥ ቢኖሯት አይደል 'ምትገረፍ ቂቂቂቂቂ

ብሌን አንቺና አምሳያዎችሽ ኑሩልን!
It has been a while since I've smiled የሚለዉን ሶንግ ጋብዢያለሁ...
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 326
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest