የመለስ ብርጭቆ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የመለስ ብርጭቆ

Postby ሁሉምሀገርይ » Mon Jul 01, 2013 8:53 am

የአፍሪካ ህብረት ድርጅት 50ኛ አመቱን በያዝነው
ሳምንት በአዲስ አበባ ሲያከብር በነበረው
የሻምፓኝ ስነ-ስርዓት ላይ አቶ ሃይለማርያም
ደሳለኝ ብቻ ከመሪዎቹ ተነጥለው ያለ ብርጭቆ
ቆመዋል። ለፕሮቶኮል እንዲመሳሰሉ ቢጠየቁ
አሻፈረኝ አሉ። የህብረቱ የወቅቱ ሊቀመንበር
ስለነበሩ ለይሰሙላ እንኳን ብርጭቆዋን
ጨብጡ ቢባሉ አይሆንም፣ ሃይማኖቴ
አይፈቅድም አሉ። በመጨረሻ ግን በረከት
ስምዖን በጆሯቸው አንዳች ነገር ነገራቸውና
የያዘውን ብርጭቆ ሲሰጣቸው ተቀብለው
በደስታ ጨለጡት።
በረከት ለጠ/ሚ ሃይለማርያም ደሳለኝ በጆሯቸው
እንዲህ ነበር ያላቸው። “ብርጭቆ ውስጥ ያለው
መለስ የጀመረው ወይን ነው።”
ሁሉምሀገርይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Fri Jun 21, 2013 9:37 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests