ቫት

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ቫት

Postby ሁሉምሀገርይ » Mon Jul 01, 2013 8:59 am

አንድ በእድሜ ገፋ ያሉ ሰውዬ በአንድ
ሆቴል ውስጥ ክትፎ በልተው ከጨረሱ በዋላ!
አስተናጋጁን ጠርተው 100ብር ይሰጡትና
በል መልስ አምጣ! ሲሉት
አስተናጋጁም ቀጠል ያደርግና:- አባት 100 ብር
ችሏል
ሽማግሌው:- እንዴት? ቻለ!
አሰተናጋጅ:- ከነ ቫቱ ነው ይላቸዋል!
ሽማግሌው:- በንዴት እኔ መቼ ቫት በላው! ክትፎ
እንጂ! ብለው ሲጮሁ የሰማ አንድ
ደምበኛ ፈገግ እያለ
አባት! ቫት ማለት እኮ እርሶ ክትፎ ከበሉ
ለመንግስት ዱለት ጋበዙ ማለት ነው::

ብሏቸው አስማማቸው! :lol: :lol:
ሁሉምሀገርይ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 8
Joined: Fri Jun 21, 2013 9:37 am

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests