አፋልጉኝ !!

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አፋልጉኝ !!

Postby gorgora » Sat Aug 03, 2013 10:37 pm

ሰላም የዋርካ ታዳሚዎች :: እንዴት ናችሁ ?
'ባካችሁ 'Sammyhab' የሚባል ልጅ አፋልጉኝ ::
በተጨማሪ 2004 ይሁን 2005 ላይ በጣም ቆንጆ የሆነ ግጥም ጽፎ አንብቤ ነበር ....አሁን ብፈልግ አጣሁት :: ርዕሱ "ሰው" ይላል :: ልጆች ተባበሩኝ :: በተላይ ደጉ....ዋኖስ...ባሮ....ብሩክ...ደብዚ...ህወኒ.....ወዘተ ተባበሩኝ :: ግጥሙ በጣም በጣም ስለፈልግሁት ነው ::
በቅድሚያ ለትብብራችሁ አመስግናለሁ
gorgora
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 148
Joined: Tue Aug 10, 2004 2:37 pm
Location: Europe

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests