ገበጣ የሚባለው ጌም እንዴት እንደሆነ የሚያቅ ሰው ያስረዳኝ?

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ገበጣ የሚባለው ጌም እንዴት እንደሆነ የሚያቅ ሰው ያስረዳኝ?

Postby እናመሰግንሃለ » Wed Sep 18, 2013 8:19 pm

በጥሩ ዝርዝር ሁኔታ? እባካቹ?

Thank you!
እናመሰግንሃለ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 824
Joined: Mon Jun 01, 2009 8:07 pm

Postby ክቡራን » Thu Sep 19, 2013 12:09 am

ምን ያድርግልህል ገበጣ ደሞ..?? ሌባ ደብተራ!! ለጥንቆላ ስራህ እንዲመችህ ነው እይደለም..?? አላማህን ደርሼበታለሁ :D :lol: እንኴን አደረስህ ላዲሱ አመት ለማንኛውም:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8135
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Fri Sep 27, 2013 11:32 am

ገበጣን እና ገባጣ አህያን ከ አንቺ ወዲያ የሚያውቅ ለ አሳር: ምን አለ አሁን የምታውቂውን ብታስረጂው? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ሳያውቀው የረኝነት ዘመንሽን አስታውሶሽ ነው አይደል እንዲህ እሪሪሪ ያልሽው? :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ምን ያድርግልህል ገበጣ ደሞ..?? ሌባ ደብተራ!! ለጥንቆላ ስራህ እንዲመችህ ነው እይደለም..?? አላማህን ደርሼበታለሁ :D :lol: እንኴን አደረስህ ላዲሱ አመት ለማንኛውም:: :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby salar » Fri Sep 27, 2013 7:09 pm

:lol: :lol: :lol: oldass troll stop following ክቡራን tail.

መራራ wrote:ገበጣን እና ገባጣ አህያን ከ አንቺ ወዲያ የሚያውቅ ለ አሳር: ምን አለ አሁን የምታውቂውን ብታስረጂው? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ሳያውቀው የረኝነት ዘመንሽን አስታውሶሽ ነው አይደል እንዲህ እሪሪሪ ያልሽው? :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ምን ያድርግልህል ገበጣ ደሞ..?? ሌባ ደብተራ!! ለጥንቆላ ስራህ እንዲመችህ ነው እይደለም..?? አላማህን ደርሼበታለሁ :D :lol: እንኴን አደረስህ ላዲሱ አመት ለማንኛውም:: :D
salar
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 313
Joined: Fri Feb 10, 2012 1:44 am


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests