ጥላ ዓልባ.....በነጻ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ጥላ ዓልባ.....በነጻ

Postby ቱሉቦሎ » Thu Oct 31, 2013 4:29 am

ዱሮ ዱሮ ዋርካን ወያኔዎች ኩሳቸውን ሳይጥሉባትና ቅንቅናቸውን ሳያራግፉባት ላዛ ነበራት
ወየንቲ እነ ክቡራን እነ ተስፋዬ ገብረአብ እነ ዳ-ግሞ እነ ሾተል እነ ገልብጤ(የቀበሌ አብዮት ዘበኛውና የቀይ ሽብር አራማጅ) መጡና ኩስና ቅንቅናቸውን አራግፈውባት ዋርካ ቀፋፊ ሆናለች ::

የጥንቱ ሀቀኛ ኢትዮጵያውያን በመከባበርና ወዝ ባለው መልኩ እርስ በርስ ሲዝናኑና ሲጨዋወቱ በዋናው የምትቀርበው ጥላ ዓልባ ዋነኛ በናፍቆት የምትጠበቅ ድርሰት ነበረች

ይቻት ለትዝታ ያህል ቆፍሬ አውጥቻታለሁ

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... sc&start=0

ተዝናኑና ስለዶሮ ኩሶች ስለቅንቅናሞች ወየንቲ እርሱ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest

cron