አርቲስት አብርሀም አስመላሽ ከዚህ አለም በሞት ተለየ::

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

Postby ክቡራን » Fri Nov 01, 2013 3:18 am

ለትዝታ ያህል ያገኘሁትን የአብርሀምን ቃለ ምልልስ ላካፍላችሁ...እቺን ጠቅ ማድርግ ግድ ይላል::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ጌታ » Mon Nov 04, 2013 5:17 pm

ክቡሻ በጣም የሚያሳዝን ዜና ነው የነገርከን:: አብርሃም ድሮ በሬዲዮ ሲያዝናናን 20 ብር ብቻ ነበር የሚከፈለው? በአካል ባላውቀውም አብሮ አደጌን እንዳጣሁ ነው የተሰማኝ::

ከሁሉም ደግሞ የሚያሳዝነው ደካማ እናቱን ሲደግፍ ለራሱ ትዳርም ሆነ ፍቅረኛ ሳይኖረው መሞቱ ነው::

አብርሃል ወልዴ (ግዞ) ምን ያህል አቅም እንዳለው ባላውቅም አርቲስቶችን በእንዲህ ያለ ወቅት ለመርዳት የሚያደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው::

ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጥ!
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ክቡራን » Wed Nov 06, 2013 7:36 pm

ታላቅ ሰው ጌታ ሰላም ነው...አዎን ያሳዝናል የአብርሀም ነገር ኢን ፋክት የሰው ነገር ባጠቃላይ ያሳዝናል:: ዞረን ዞረን መግቢያችን ወደ ምድር ነው...ግን የጠበቀውን ያህል እርዳታ አለማግኘቱ ደሞ እኛ ኢትዮጵያውያን ባለን ጊዜ ና ጤና በሆንን ሰአት እንጂ በበሽታ ስንያዝና ስንወድቅ ግን ዞር ብሎ የሚያስታውስ ወይም ፈረንጆቹ እንደሚሉት payback ( ውለታ መመለስ ) እየራቀን እንደመጣ ያስገነዝባል ይሄ የተደጋገመ ሀቅ ነው:: እነ አስናቀች ወርቁን እነ ሲራክ ታደሰ አለሙ ገብረአብን በምሳሌነት መጥቀስ እንችላለን:; የታወቀውና በመላው አለም የተደነቀው የኢትዮጵያ በዚህ ሳምንት የሬድዮ አዘጋጆች የዚሀ ሳምንት ዝግጅታቸው የአብርሀምንና ተያያዥ ፕሮግራምን የተመለከተ ነበር:: እንድታዳምጠው እጋብዝሀለሁ:: ዋርካ እኮ በምናምንቴዎችና በዛ ነገሮች የተነሳ መገባብዝም እያስፈራ መጣ:: ሰላም ዋልልኝ:: መጠቅጠቅ ነው ጌትሽ:: :D
እቺን መጀመሪያ::
http://www.http://www.CyberEthiopia.com/

ከዛ ደሞ እቺን

November 3 program features on the sudden death of Artist Abrham Asmelash as well as Part V interview of the legend Journalist Negusse Aklilelu . Click the link below and listen the whole program.
https://archive.org/download/Nov3Sudden ... v3Etwp.mp3
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron