ግእዝ አስተማሪዋ ሴት መምህርት ኖሀሚን ዋቀጀራ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ግእዝ አስተማሪዋ ሴት መምህርት ኖሀሚን ዋቀጀራ

Postby ዘእግዚነ » Fri Mar 28, 2014 8:14 pm

ግእዝ እየጠፋ በቤተ ክርስቲያን አካባቢና በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጥቂት መምህራን ዘንድ ብቻ የቀረ ቢሆንም ይህች እህት ግን ግእዝን ለወጣቶች እና ለህጻናት እያስተማረች ትገኛለች:: አላማዋም ብዙ ሰው እንዲያውቀውና እንዲናገረው የጥንት የአባቶቹን ታሪኮችም ራሱ አንብቦ እንዲረዳ ነው::

http://www.ethiopianreporter.com/index. ... 5%E1%88%AB
በህይወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ
ለእኔ በወንጌል ማመኔ
ዘእግዚነ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 833
Joined: Wed Oct 28, 2009 10:13 am
Location: I am here

Postby ዲጎኔ » Wed Apr 02, 2014 6:20 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን /ሰላም ወኩልክሙ
ዘእግዚእነ የመመህሯን ስራ ይባርክላት ለማለት ገብቻለሁ::
መጽሀፍቅዱስ ጋር የሚስማሙ ሆነ የሚጣረሱ ብዙ ጽሁፎች በግእዝ ስላሉ ይህ ጅምር ታሪካችንን ለማወቅ ይረዳል::
ድሮ ማትሪክ/12ኛ ክፍል የግእዝ ፈተና ነበር ትምህርት መኖሩ አላቅም::ምኒሊክ ት/ቤት የነበሩ ተሀድሶው ሰው መ/ር ገብረእግዚአብሄር ያኔ ያስተምሩን ነበር:: on-line አለ?
አባ አባ ባርከኒ ከመባርኮ አብርሀም ለይስሀቅ ወልዱ ብለን ያደግን ነን!
በተረፈ አርሁ ሆሀተ መኩዋንንት-ደጅ ክፈቱ የሚል ድንቅ መዝሙር ለሁሉ ጋብዣለሁ መምህሯ ሁሉም ግእዙን እንዲማር እንደጋበዘችው::
http://www.youtube.com/watch?v=csadJdutzbU
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests