በትንሳኤ ሰሞን ለጦቢያ ፕሬስ ትንሳኤ ሲሰማ

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

በትንሳኤ ሰሞን ለጦቢያ ፕሬስ ትንሳኤ ሲሰማ

Postby ዲጎኔ » Fri Apr 18, 2014 1:42 pm

ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri Apr 18, 2014 5:45 pm

ሰላም ለሰላም ፈላጊ ወገኖች::
ዛሬ በክርስትና እምነት ተከታዮች ( ህማማት አርብ ) የኅዘን አርብ ነው :: ጌታ የሱስ ክርስቶስ ደቀ መዛምርቱ የከዱት አጃቢዎቹ ተከታዮቹ እግሬ አውጭኝ ያሉበት ቀን ሲሆን በሌላኛው ቦታ ላይ ደሞ እሱን ለመግደል ካራ የሚሳልበት ቀን ነው:: ስለዚህ ለርሱ ከቀናቶች ሁሉ የከበደ ቀን ስለነበር ሌሊቱን አልተኛም ነበር ሲጽልይ ሲያለቅስ ቢቻል ይሄ ጽዋ ከሱ እንዲያልፍ እግዚአብሄርን በጸሎት ሲጠይቅ ነበር:: ይቺ ቀን በራሷ መስቀለኛ መንገድ ናት ማለት ይቻላል:: እጊዛብሄር ጽሎቱን ሰምቶ ሊስቅሉት የሚያሴሩትን ሁሉ በመብረቅ ቢመታቸው ኖርስ ምን ይሆን ነበር..??? ቡዙ ሰው የዋርካው ዶክተር ዲጎኔን ጨምሮ ይሄ ነገር በቅጡ የሚመልሱት አይመስለኝምና ለጊዜው እተወዋለሁና ሀጢያታችን ይቅር እንዲለን እኛም ያስቀየምናቸውን ይቅር እንድንል የጽሞና ጊዜ ይሁንልን እያልኩ ወደዚች ቤት ስመጣ ርእሱ መልካም ሆኖ ሳለ ከስነ ጽሁፋዊው ውበቱ በላይ ፖሎቲካዊ ስፋቱ ገዝፎ እየታየ ለምን ዶክተር ዋርካ ስነ ጽሁፍ ውስጥ ለመለጠፍ ፈለጉ ብዬ ሳስብ እሳቸው ከፖሎቲካ ተሰናብቻለሁ ያሉት ለካ ዋርካ ፖሎቲካ ክፍል እንጂ ስለ ፖሎቲካ አላወራም ያሉት እያዘናገሁ ዋርካ ስነ ጹሁፍ ላይ ወይም ዋርካ ጄኔራል ላይ ፖሎቲካ እቸረችራለሁ ማለታቸው የገባኝ እቺን ክፍል ሳነባት ነው:: ዶክተር በአጸውና በደርጉ ያምታቱት አንሶ ዋርካን አያጨናብሩ... ቢቻል ፖሎቲካ ውስጥ አልገባም አልሳተፍም ብለው ለገቡት ቃል ንስኅ ይግቡ :: ወይም ደግሞ ውሳኔዎን እንደገና ሪቫይስ ያድርጉ....ማለት ይከልሱት:: ራስዎ ተሳስተው ሌላውንም አያሳስቱ እያልኩ እሰናበታለሁ:: መልካም የጽሞናና የራስን መመረመር ጊዜ ይሁንልዎ:: አክባሪዎ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Wed May 21, 2014 5:41 pm

ሰላም ለሁላችን
አፍሪካዊያን የፕሬስ አጋሮች ለጦቢያ አቻዎች በትንሳኤው ሰሞን ያሰሙትን አጋርነት አበበ ገላው በአሜሪካ ሲደግም :-
http://quatero.net/archives/27614
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest