ሶማሌው አሜሪካዊ ፖሊስ፤ አውስትራሊያዊቷን በሽጉጥ ገደለ፡፡፡

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ሶማሌው አሜሪካዊ ፖሊስ፤ አውስትራሊያዊቷን በሽጉጥ ገደለ፡፡፡

Postby ቢተወደድ1 » Tue Jul 18, 2017 12:45 pm

በሚኒሶታ ጠቅላይ ግዛት ሚኒያፖሊስ ከተማ የመጀመሪያው የሶማሌው አሜሪካዊ ፖሊስ፤ የአውስትራሊያዋን ተወላጅ በሽጉጥ ገደላት፡፡ በአብዛኛው ነጭ ፖሊሶ ሆነ ሳለ ጥቁር አሜሪካዊን የሚገሉት፤ የዚህ ሶማል አሜሪካው የተደረገው ድርጊት ብዙሃኖችን አስደምሟል፡፡ እማኞች እንደሚሉት ሳይቅም ስራ በመጀመሩ ስለተበሳጨ የወሰደው እርምጃ ሳይሆን እይቀርም እያሉ እንደሚዛበቱበትም ተሰምቷል፡፡
ቢተወደድ1
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 210
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest