ታምራት ደስታ(፲፱፻፸-ሚያዝያ፲ቀን፳፻፲)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ታምራት ደስታ(፲፱፻፸-ሚያዝያ፲ቀን፳፻፲)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Apr 18, 2018 11:03 pm

ከ20 ዓመታት ወዲህ ታዋቂና ዝነኛ ከሆኑት ድምፃውያን አንዱ ታምራት ደስታ ዛሬ ሚያዝያ ፲ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም. ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።የቀብር ሥነሥርዐቱ ነገ ሐሙስ በ6 ሠዓት 4ኪሎ በሚገኘው ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስትያን ይፈፀማል።
gursha.video/main/watch.php?vid=cdf7d086d
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests