አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ (፲፱፻፳፰—ሚያዝያ ፳፰ ፳፻፲)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ (፲፱፻፳፰—ሚያዝያ ፳፰ ፳፻፲)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri May 11, 2018 2:50 pm

ከ፲ ዓመታት በላይ የኢትዮጵያ ህዝብ ብሔራዊ መዝሙር የነበረውን ግጥም ደራሲ አሰፋ ገብረማርያም ተሰማ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።ደራሲ አሰፋ በተለያዩ የትምህርት ተቋማት በመምህርነት ያገለገሉ ሲሆን የኢትዮጵያ ደራሲያንና የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ኢንስቲትዩት ዋና ፀሐፊም በመሆን አገልግለዋል።
https://amharic.voanews.com/a/ethiopia- ... 83278.html
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1096
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests