Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by abakora » Wed Oct 03, 2018 3:01 pm
ለማ ለማ?ለኛ ከኛ
አብይ ፍቅር ለማ ደመቀ?ለኛ ከኛ
ሁሉም ለኛ ከኛ
-
abakora
- መንገደኛ

-
- Posts: 2
- Joined: Mon Oct 01, 2018 12:13 pm
by ቆራሌ » Wed Oct 03, 2018 9:49 pm
ደካማ ግጥም ነው' ድክምክም ብሎ ነፍሱ ልትወጣ ያለችበት አይነት ግጥም
-
ቆራሌ
- አዲስ

-
- Posts: 49
- Joined: Wed Oct 05, 2016 12:58 am
by ክቡራን » Wed Oct 03, 2018 10:43 pm
ማነህ አባኮራ ወይም አባ ከና እዚህ ክፍል ውስጥ በጣም ድንቅ የሚባሉ ገጣሚዎች አሉ፡፡ እባክህ ምክሬን ስማ እነሱ መተው ሳያነቡትና ግጥምንና ገጣሚያንን በማሸበር ወንጀል ሄግ ሳይልኩህ በፊት አጥፋው፡፤ ግድየለህም ወንድም አለም አጥፋው ይቅርብህ ፡፡ እኔ ነኝ ያልኩህ፡፡ ሎል
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 8616
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by abakora » Thu Oct 18, 2018 2:33 pm
ቆራሌ እና ክቡራን፣ ስላልገባችሁ ነው መሰለኝ ወይም አልተደመራችሁም::ያም ሆነ ይህ ግዜ ሳያልፍ አስቡበት:: ካልሆነ ደግሞ ደደቢት አለላችሁ፡:
-
abakora
- መንገደኛ

-
- Posts: 2
- Joined: Mon Oct 01, 2018 12:13 pm
by ክቡራን » Thu Oct 18, 2018 6:30 pm
አባኮራ ተደምሬ ነበር፡፡ በፍቃዴ ተቀነስኩ፡፡ ሎል
-
ክቡራን
- ዋና አለቃ

-
- Posts: 8616
- Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm
by ቆራሌ » Fri Apr 12, 2019 2:54 am
ለማ ?ያየውን የሰው ኮንዶሚየም ሳይቀር -የኛ ኬኛ
አብይ ? አስመሳይ እባብ -ቂመኛ ዘረኛ
ጃዋር? ጥራዝ-ነጠቅ እውቀት አጠር ጎጠኛ
-
ቆራሌ
- አዲስ

-
- Posts: 49
- Joined: Wed Oct 05, 2016 12:58 am
by እሰፋ ማሩ » Fri Apr 12, 2019 11:20 am
ፍትሃዊ ህዝባዊ ትግል የስዎችን መብት በመርህም በተግባርም የሚያስከብር We the people እኛ የሚለው ነው፡፡ በሃገራችን ኢትዮጲያ በደርግ የተሰረቀው በወያኔ የተጨበረበረው በኦነግ ጀሌዎች ዛሬ ተግዳሮት የበዛበት የሁሉንም የኢትዮጲያ ህዝቦች መብት የሚያስከብረው ህዝባዊ ትግል ከእኛ ለእኛ በእኛ ነው፡፡ ከንጉሱ ጀምሮ ሁሉም "እኛ" እያሉ ሊያጨበረብሩን አይችሉም ፡፡እኛ በእኛ ሙሉ በሙሉ እስከምንተዳደር ድረስ የእኛ ትግል ይቀጥላል፡፡
-
እሰፋ ማሩ
- ዋና ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1550
- Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm
by ቢተወደድ1 » Mon Jun 03, 2019 11:57 am
እነማን ናቹህ እናንተ? ጥያቄ ነው፡፡
ተደመርን ብላቹህ አገር ስታምሱ ስላየንና እውነታው ሆኖ የተገኘው ግን በየቦታው ከትግራይ በስተቀር ሕዝብ ሲፈናቀል ነው፡፡ በጥቅሉ ሲቀነስ ነው የታዘብነው፡፡
ቄጤማው (የአብዮት)አብይ መንግስት መስማት የምትፈልጉትን ነገር ማውራት እንጂ ተግባር ዜሮ ነው፡፡
እሰፋ ማሩ wrote:ፍትሃዊ ህዝባዊ ትግል የስዎችን መብት በመርህም በተግባርም የሚያስከብር We the people እኛ የሚለው ነው፡፡ በሃገራችን ኢትዮጲያ በደርግ የተሰረቀው በወያኔ የተጨበረበረው በኦነግ ጀሌዎች ዛሬ ተግዳሮት የበዛበት የሁሉንም የኢትዮጲያ ህዝቦች መብት የሚያስከብረው ህዝባዊ ትግል ከእኛ ለእኛ በእኛ ነው፡፡ ከንጉሱ ጀምሮ ሁሉም "እኛ" እያሉ ሊያጨበረብሩን አይችሉም ፡፡እኛ በእኛ ሙሉ በሙሉ እስከምንተዳደር ድረስ የእኛ ትግል ይቀጥላል፡፡
-
ቢተወደድ1
- ኮትኳች

-
- Posts: 419
- Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
- Location: Bisheftu
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests