ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Feb 08, 2019 12:39 pm

ዘራፍ በል አማራ! (በላይነህ አባተ)
February 8, 2019
የቱርክን የግብጥን አንገቱን የቆረጥህ፣
የጣልያን ደንደስ ሁለቴ የሰበርክ፣
እንዴት አይጡ ጃርቱ ከጓሮህ ያስወጣህ?

ዘርህን ለይተው ሲሰልቡ ሲያመክኑህ፣
በቋንቋህ ለይተው ገደል ውስጥ ሲከቱህ፣
ዘርክን እያጠኑ ሲገርፉ ሲሰቅሉህ፣
ከቤጌምድር ሳይቀር ዛሬም ሲያሰድዱህ፣
ከኢዮብ በላይ ትእግስት ምንድን ሊሰራልህ?

እንኳን ጉራ ፈርዳን ጎንደር ከለቀቅህ፣
በህይወት መኖሩ ምን ሊፈይድልህ?

ከአርባ ዓመታት በላይ ታስረህ ተጨፍጭፈህ፣
በስድስት ሚሊዮን ቁጥርህን ቀንሰህ፣
ዛሬም እንደ ትናንት በስብከት ተታለህ፣
ጭራቅ ያሳደገው ፓስተርን ተማምነህ፣
ስንት ሰው እስቲቀር ማተብህ ይሰርህ?

ይቺ ዓለም ከጥንትም በጎን አትፈልግም፣
እንኳን የሰውን ልጅ ሰቅላለች አምላክም፡፡

ስለዚህ አማራ ቅድስናን አቁም፣
ከሰው ከፍ ብትል ከመላእክት አትደርስም፡፡

እንደ እሳት ተንቦግቦግ ተፋጅ እንደ ፍምም፣
ይኸን ላንተ መቼም የሚያስተምር የለም!

ዳይኖሶር እንዳትሆን ጭራሽ ከምድር ጠፍተህ፣
ዘራፍ በል አማራ ልክ እንደ ልማድህ!በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com)

የካቲት ሁለት ሺ አስራ አንድ ዓ.ም
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ክቡራን » Fri Feb 08, 2019 4:54 pm

"የመግጠም እውቀት ያላቸው እነሆ ይገጥማሉ ዝምባሞቹ የሌላን እየገለበጡ ያመጣሉ..."
ካለቃ ኪዳነ ወልድ መጽሃፍ ላይ ያገኘሁትን ላካፍላችሁ ብዬ ነው፡፡ የዢች ጥቅስ መታሰቢያነት ከዚህ አለም በሞት ለተለየው ለማከብረውና ለምወደው ለዲጎኔ ወንድማችን ይሁንልኝ፡፤
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9240
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Feb 08, 2019 5:48 pm

ከሃዲ ወያኔና ገረዶቹ ሰው በቁሙ ገዳዮች
ያልሞተውን ይሞት ዘንድ የገረፉ ከይሲዎች
የወንድና ሴት ብልትን በብረት ጎርጓሪዎች
በሌብነት ትልቅነት በጊነስ ቡክ ላይ ታዋቂዎች
በቁርጥ ቀን ልጆች እንዲህ ይጋለጣሉ ወራዶች

https://www.youtube.com/watch?v=l_o0gzeGEO0 https://www.youtube.com/watch?v=mLyC3Zt2eUI
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ዘርዐይ ደረስ » Sat Feb 09, 2019 3:33 pm

ጭራቅ ያሳደገው ፓስተርን ተማምነህ፣
ስንት ሰው እስቲቀር ማተብህ ይሰርህ?

ማንን ይሆን?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Feb 26, 2019 5:09 pm

መልስ እየጠበቅን ነው እኮ!
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby እሰፋ ማሩ » Wed Feb 27, 2019 12:57 am

በላይንህ አባተ አካ ስም አይጠሩ ዶር አብይን የሚሰድበው ይሆን?
"ዛሬ ደግሞ በኸርማን ኮን ወንበር የወጣው አባትዮው ለገሰ ሞቶ እባቡና ፓስተሩ ልጁ በኸርማን ኮን ወንበር ሲወጣ ለለገሰ የተዘፈነው ዘፈን ተደገመ፡፡ ባህር አሻጋሪው ሙሴ ተዘፈነ፡፡ “ምሁራን”፣ ካድሬዎች፣ ዘፋኞች፣ የፖለቲካ ተንታኞችና እነዚህን የሚከተሉ መንጋዎች በመዝሙር፣ በዘፈን፣ በፌስ ቡክ፣ በትዊተር፣ በሬዲዮና በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች፣ ድጓ በሚያካክሉ ጽሑፎች ልሳናቸው እስቲዘጋና ኮቢያቸው እስቲደርቅ እባቡን ፓስተር አወደሱ፡፡ ፓስተሩ በካድሬነት፣ በጆሮ ጠቢነት፣ በኮሎኔልነት፣ በአስተዳዳሪነት፣ ከአባቱ ከለገሰ ጋር በገደላቸውና ባሰቃያቸው ዜጎች ጦር ሰደዱ፡፡ አንዳንዶች እንዲያውም ከእግሩ ሥር እንደ አሽከር ተወሸቁ፤ ሌሎችም በፍቅር አብደው ከተኸሻውና ከደረቱ ወደቁ፡፡ አያሌ “ምሁራን” ለኮር አባሉ የኢህአዴግ ሊቀመንበር የሃያ አራት ሰዓት ካድሬ ሆኑና አረፉ፡፡ ካድሬነታቸው እየበረታ ሲሄድም ከመዝሙሩ፣ ከዘፈኑ፣ ከስግደቱ፣ በፍቅር ሙዝዝ ከማለቱም አልፈው ፈንድ ከፈቱና ቂሉን ሕዝብ ማለብ ጀመሩ"ዘርዐይ ደረስ wrote:መልስ እየጠበቅን ነው እኮ!
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ዘርዐይ ደረስ » Wed Feb 27, 2019 6:20 pm

አሁንም ጥያቄው አልተመለስም፡፡ጭራቅ ያሳደገው ፓስተር ማን ነው?
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ቢተወደድ1 » Fri Oct 04, 2019 7:38 pm

ያረጁ ፋይሎችን ስከፍት እቺን ቤት አየሁ፡
ሐቅ ያንቃል የሚባለው ለካ እንዲህ ልሳን ይዘጋል፡፡

ዘርዐይ ደረስ wrote:አሁንም ጥያቄው አልተመለስም፡፡ጭራቅ ያሳደገው ፓስተር ማን ነው?
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 518
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ዘርዐይ ደረስ » Fri Oct 11, 2019 1:00 am

ሰውዬው አቋሜን ያጠናክሩልኛል የሚላቸውን ጽሑፎች እዚህ አምጥቶ ሲለጥፍ እንደማያነባቸው በተደጋጋሚ አሳይቷል።
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Re: ለወያኔ ገረዶች ዛቻ የመልስ ምት ስነግጥም

Postby ቢተወደድ1 » Fri Nov 08, 2019 1:56 pm

እሰፋ ማሩ"]ዘራፍ በል አማራ! (በላይነህ አባተ)
February 8, 2019
የቱርክን የግብጥን አንገቱን የቆረጥህ፣
የጣልያን ደንደስ ሁለቴ የሰበርክ፣
እንዴት አይጡ ጃርቱ ከጓሮህ ያስወጣህ?


አማራ ብቻ ተዋግቶ ያሸነፈ አስመሰልከው፡፡ ታሪክ ማጣመሙን ተክናቹታል፡፡ በጠራሃቸው አገሮች ወረራ ጊዜ ኢትዮጵያን ማን ይገዛ እንደነበር ብቻ ንገረኝ፤ ቆለጥ
ቢተወደድ1
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 518
Joined: Thu Sep 01, 2016 8:48 am
Location: Bisheftu


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests