ዮሐንስ አፈወርቅ(፲፱፻፴፱-የካቲት ፲፰ቀን ፳፻፲፩)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ዮሐንስ አፈወርቅ(፲፱፻፴፱-የካቲት ፲፰ቀን ፳፻፲፩)

Postby ዘርዐይ ደረስ » Tue Feb 26, 2019 5:03 pm

ፍቅር እስከ መቃብር በኢትዮዽያ ሬዲዮ ሲተረክ የምታስታውሱ ካላችሁ(አሁንም በድጋሚ እየተተረከ ነው)የወጋየሁ ንጋቱ ትረካ የሚቀርበው በዋሽንት ታጅቦ ነበር።ዋሽንቱን ይጫወት የነበረው ሰው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።

https://www.youtube.com/watch?v=2yY3IbK5tzc
https://www.facebook.com/getu26/posts/2701422163231341
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1112
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests