ዝነኛው የዘፈን ግጥም አዘጋጅና የዜማ አቀናባሪ የሆነው ኤልያስ መልካ በኩላሊትና በስኳር ሕመም ሲሰቃይ ቆይቶ ባለፈው ሳምንት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።የቀብር ሥነ ሥርዐቱም ሰኞ ዕለት በጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል:፡
https://borkena.com/2019/10/05/elias-me ... ssed-away/
http://www.tadias.com/10/08/2019/ethiop ... ias-melka/
https://www.youtube.com/watch?v=J6KOFnAX33o