Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ዘርዐይ ደረስ » Thu Dec 12, 2019 12:58 pm
ሁለገቡ የዕውቀት ሰው ባለፈው ሳምንት ባደረባቸው ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ሥራቸውን በመምህርነት የጀመሩት አቶ ካሕሣይ በዕፀዋት ምርምር፣በጋዜጠኝነትና በቤተ ክህነት ላለፉት ሐምሳ ዓመታት ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርገዋል::በ፲፱፻፸፬ ትዳር የመሠረቱት ዕውቁ ጋዜጠኛ የሶስት ሴቶችና የሁለት ወንዶች ልጆች አባት ነበሩ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
-
ዘርዐይ ደረስ
- ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1287
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 4 guests