ካሕሣይ ገብረእግዚአብሔር(፲፱፻፵፮–ኅዳር፳፬ቀን፳፻፲፪

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

ካሕሣይ ገብረእግዚአብሔር(፲፱፻፵፮–ኅዳር፳፬ቀን፳፻፲፪

Postby ዘርዐይ ደረስ » Thu Dec 12, 2019 12:58 pm

ሁለገቡ የዕውቀት ሰው ባለፈው ሳምንት ባደረባቸው ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ሥራቸውን በመምህርነት የጀመሩት አቶ ካሕሣይ በዕፀዋት ምርምር፣በጋዜጠኝነትና በቤተ ክህነት ላለፉት ሐምሳ ዓመታት ከፍተኛ አስተዋፅዖ አድርገዋል::በ፲፱፻፸፬ ትዳር የመሠረቱት ዕውቁ ጋዜጠኛ የሶስት ሴቶችና የሁለት ወንዶች ልጆች አባት ነበሩ፡፡
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
ዘርዐይ ደረስ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1380
Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
Location: ethiopia

Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests