በኢትዮጵያ የንግድ ማስታወቂያ ሥራ ታሪክ ሲነሳ በግንባር ቀደምትነት የሚጠሩት በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አቶ ውብሸት ወርቃለማሁ ናቸው፡፡በተለይም የፊሊፕስ ካምፓኒ ምርቶችንና ኮካኮላን በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ለዘመናት ለመቅረፅ የቻሉ እንደነበሩ ይነገራል፡፡አቶ ውብሸት ከማስታወቂያው ባሻገር በኪነጥበቡ ዓለምም ተሳትፎ ነበራቸው፡፡በተለይም በተዋናይነት፡፡
https://ethio.news/2020/03/01/advertisi ... ies-at-77/
https://www.youtube.com/watch?v=-qaEqsacAGw
https://www.youtube.com/watch?v=9o_3t_VzOuI