ቤት ውስጥ ተቀምጠው የኮቪድን ድብርት የሚቋቋሙትበት አንዱ መንገድ በማንበብ ነው።
ስለዚህ አንድ ሁለት ታሪካዊ ልቦለዶች ጋብዘናል።
የዕድገት በህብረት ዘማቾችን የፍቅርና የትግል ታሪክ ዘና ብለው ይኮምኩሙ።
PDF በነጻ ለማውረድ ወደዚህ ዘው ይበሉናይበርብሩ።
http://www.babile.wordpress.com
በሞባይ ፎን ላይ ለማንበብ የሚመችዎትን eBook ከፈለጉ ግን እዚህ ጎራ በሉ።
https://play.google.com/store/books/details?id=akvhDwAAQBAJ
በተረፈ ራስዎንና ቤተሰብዎን ከወረርሽኙ ይጠብቁ። ኮሮናም አልፎ ታሪክ ይሆናል። አንድ ቀን አንድ ደራሲ ታሪካዊ ልቦለድ ይጽፍበታል።
ምን አለ በሉኝ!