Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)
by ዘርዐይ ደረስ » Wed Oct 28, 2020 5:20 am
አንጋፋውና ታዋቂው ሠዓሊ አቶ ለማ ጉያ በ92 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡አቶ ለማ በኦሮሞ ብሔርተኝነትም ይታወቁ ነበር፡፡በተለይም የኦሮሞ ሕዝብ ሐበሻ አይደለም የሚል ጠንካራ አቋም ነበራቸው፡፡
https://advocacy4oromia.org/oromia/orom ... ya-gemeda/
''ፍምን እፍ ብትላት ትነዳለች ትፍም ብትልባት ትጠፋለች ሁለቱም ሁሉ ከአንድ አፍ ይወጣሉ ::''መጽሐፈ ሲራክ 28:12
-
ዘርዐይ ደረስ
- ውሃ አጠጪ

-
- Posts: 1287
- Joined: Sat Oct 23, 2004 3:52 am
- Location: ethiopia
-
Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ
Who is online
Users browsing this forum: No registered users and 12 guests