የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Topics related to cultures, arts, languages, arts such as humor, music, traditional literary genres of poems, ግጥም ፣ ቅኔ ፣ ተረትና ምሳሌ)

የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Postby ምክክር » Sun Mar 21, 2021 8:26 pm

የዋርካው ፓኖ የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ቃለ ምልልስ።
ስለ መፅሃፉም ስለ ፕሊስነርም የሰጠው ማብራሪያ አስተማሪም አዝናኝም ሆኖ አገኘሁት።
https://youtu.be/AwwmX1P7ObA
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 452
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Postby ጌታ » Mon Mar 22, 2021 5:12 pm

ወዳጃችን ፓኑ ለመጽሃፉ ዋርካን እንደክሬዲት ስላስቀመጣት ደስ ብሎኛል፡፡ ታዋቂ ሲሆን አልረሳንም፡፡ ስላየሁት ቃለመጠይቁንም ስላዳመጥኩ ደስ ብሎኛል፡፡ አንድ ቀን ፕራግ ሄጄ ፒልስነር አብሬው ለመጠጣት ያብቃኝ፡፡
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Postby ዋናው » Mon Mar 22, 2021 11:20 pm

ፓኑ እባ ፈረዳ ወንድማችን የግሮሰሪያችን ደምበኛ ስላየሁት ደስ ብሎኛል፣
ጌታ ከፕራግ ቢራ በፊት ጎሃ ፂሆን ሄደን አብረነው አረ'ዔ እየጠጣን ማውጋት አለብን
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም

Re: የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Postby ምክክር » Mon Mar 22, 2021 11:52 pm

ፓኖ ጎሃጽዮን ከትሟል፡ ሰሜን ሸዋ የትውልድ ሥፍራው፡፡
በቀጣዩ ጉዞ እንደማገኘው ተስፋ አለኝ ፡፡
Be nice to yourself
ምክክር
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 452
Joined: Thu Jun 26, 2008 10:10 am
Location: Super Earth

Re: የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Postby ጌታ » Tue Mar 23, 2021 12:27 am

ዋናው wrote:ፓኑ እባ ፈረዳ ወንድማችን የግሮሰሪያችን ደምበኛ ስላየሁት ደስ ብሎኛል፣
ጌታ ከፕራግ ቢራ በፊት ጎሃ ፂሆን ሄደን አብረነው አረ'ዔ እየጠጣን ማውጋት አለብን


እኔ ድሮም አረቄ ውስኪ እሚባል ነገር እንደማይስማማኝ እያወቅህ፡፡ ባይሆን የድሮውን ሜታ ቢራ እቀመቅማለሁ፡፡ ሰላም ነህ ግን ዋናችን? ድምጽህ በጣም ጠፋ፡፡ አንተንም አንድ ቀን መዓዛ ብሩ ስታናግርህ በቴለቭዥን ለማየት ያብቃኝ፡፡
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3118
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Re: የሃበሻ ጀብዱ ተርጓሚ ተጫነ (ፓኖ)

Postby ዋናው » Wed Mar 24, 2021 10:42 pm

ጌታ wrote:
እኔ ድሮም አረቄ ውስኪ እሚባል ነገር እንደማይስማማኝ እያወቅህ፡፡ ባይሆን የድሮውን ሜታ ቢራ እቀመቅማለሁ፡፡ ሰላም ነህ ግን ዋናችን? ድምጽህ በጣም ጠፋ፡፡ አንተንም አንድ ቀን መዓዛ ብሩ ስታናግርህ በቴለቭዥን ለማየት ያብቃኝ፡፡

ጌታችን እንደ አፍህ ያድርግልኝ .... እረቄና ውስኪው ይቅርብንና ባይሆን እዛው ከፓኑ ጋር ጉሽ ጠላ ቢጤ አብረን እነቀማምሳለን
ምን ባክህ ሁለት ዕድሜ እንዳለን ሩጫችን በዝቶ ጊዜው ሱሬ ባንገት ሆነብን አንተስ ሰላም ነህ?
ጥበብ ከእኔ የበለጠ ጠንካራ ናት እኔ እንደምፈልገው ሳይሆን እሷ እንደፈለገችው ታደርገኛለች::
ዋናው
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2806
Joined: Tue Dec 16, 2003 5:29 pm
Location: ሕልም ዓለም


Return to Warka Culture and Literature - ዋርካ ባህልና ሥነ ጽሑፍ

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest