ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby ደጉ » Fri Jun 16, 2017 2:53 pm

ካነበብኩት ....
«ራሳችንን የምናይበት አስገራሚ ታሪክ»
አንዲት ወጣት ሴት ለጉዞ ኤርፖርት ውስጥ ተቀምጣለች። አውሮፕላኑ እንደሚዘገይ
ባወቀች ጊዜ
ኤርፓርት ውስጥ ካሉት ሱቆች ኩኪስና መጽሐፍ ገዛች።
ወደ VIP (የተመረጡ ሰዎች ብቻ ወደ የሚስተናገዱበት) ክፍል ገብታ ለንባብ ምቹ ወደ
ሆነው መደገፊያ ወንበር አመራች።
ተደላድላ ተቀምጣ ማንበብ ጀመረች።
አጠገቧ እንድ ሰው መጽሐፍ ያነባል። በሁለት መደገፊያ ወንበሮች መሐል ኩኪስ
ተቀምጧል። በንባቧ
መካከል መተከዢያ ሆኗታል። ታዲያ ከኩኪሷ አንድ ስታነሳ ሰውየውም አንድ አነሳ
ገረማት። ሳያስፈቅዳት
መውሰዱ አስደነቃት። ግን ዝም አለች። ቀጥላ እርሷ አንድ ስትወስድ እርሱም ሌላ ወሰደ
አሁን ተበሳጨች። ድፍረቱ አናደዳት። በዚህ አላበቃም እስከ መጨረሻው ቀጠለ። ቅጥል
አለች! ግን ንቃ ተወችው። በአካባቢው ያሉ ሰዎችን አትኩሮት መሳብ አልፈለገችም።
ለዚህ ብቻ አይደለም በኩኪስ ምክንያት ጸብ ረብሻ መፍጠር አልፈለገችም።እንዲህ
እንዲህ እያለ የመጨረሻ አንድ ኩኪስ ቀረች። " ይሄ የተረገመሰው ምን ያደርግ ይሆን? "
ስትል አሰበችና በቀስታ ማየት ጀመረች። ከዚያም ሰውየው ኩኪሷን ሁለት ቦታ ከፈላትና
ግማሹን ወሰደ። ለድፍረቱ ጥግ አጣችለት። ከልክ ያለፈ ስርዓት የለሽ እንደሆነ
ደመደመች።ሰዓቱ ደርሶ አውሮፕላን ላይ እንደተሳፈረች መነጽር ለማውጣት ቦርሳዋን
ስትከፍት አይኗን ማመን አልቻለችም። ያልተከፈተው የታሸገው ኩኪሷ ቦርሳዋ ውስጥ
አለ። በጣም አፈረች ተሸማቀቀች። ለካስ የራስዋን ኩኪስ ቦርሳዋ ውስጥ ረስታ
የሰውየውን ነበር ስትበላ የቆየችው። ከሁሉም በላይ በጣም ያጸጸታት ሰውየው እስከ
መጨረሻው አንዲት ኩኪስ እስክትቀር ድረስ ያካፍላት የነበረው ምንም ሳይቆጣና
ሳይመረር በደስታ መሆኑ ነበር።የራሱን ኩኪስ እየበላች በሰውየው ላይ ስትበሳጭበት
በመቆየቷ እጅግ አፈረች። አሁን ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን ጊዜው አልፏል። እርሱም
በሌላ አውሮፕላን ወደ ሐገሩ አቅንቷል። እርሱን የማግኘት አንድ ተጨማሪ እድል እንኳን
የላትም። ብዙ ተመኘች ማመስገን፣ ይቅርታ መጠየቅ፣ ጉዳዩን ማብራራት፣ .....
ግን ሁሉም እሷው ጋ ቀሩ አልፏል።
አራት የማይጠገኑ ነገሮችን አሰበች፦
1. ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ
2. ቃላት ከተናገርናቸው በኋላ
3. ድርጊቶች ካመለጡን በኋላ
4. ጊዜ ካለፈ በኋላዋጋ እንደሌለውእኛም ምንም ነገር ከመናገራችን ከመፈፀማችን በፊት
መጀመሪያ ራሳችንን እንይ
ዛሬ ልናመሰግናቸው ዋጋ ልንሰጣቸው ልናከብራቸው የሚገባን ወዳጆቻችን የትዳር
አጋሮቻችንን ጀግኖቻችን ጊዜው ሳያልፍ እናመስግናቸው።
ጊዜ ካለፈ በኋላ እድሉ አይገኝምና ዋጋ የለውም።
የውጭ ምንዛሪ ዋጋ የሚመነዘረው በወቅቱ በቀኑ በተሰጠው የምንዛሬ ዋጋ ብቻ ነው።
በትናንት የምንዛሪ ዋጋ ዛሬ መመንዘር አይቻልም። ስለዚህ ዋጋ reward መስጠት
ያለብን መስጠት ያለብን ቀን ሲሆን ደስ ይላል ካለፈ በኋላ ግን ሁሉም ነገር በነበረበት
አይቀጥልምና ደስ አይልም። ለዚህ አይደል በሕጉ ዓለም " የዘገየ ፍርድ እንደተነፈገ
ይቆጠራል።
" የሚባለው«አስተዋይ ልብ መልካምነትን ይመራል»
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4404
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Jun 16, 2017 10:10 pm

ደጉ
ይህ ትልቅ የጥበብ ትምህርት ነው፡፡በሃገራችን በሃይ ስኩል ድሮ ሽልንጌን የሚል ተመሳሳይ መጣጥፍ ነበር፡፡አንድ ሰው ለባቡር ተሳፋሪ ብስኩቶች የምታቀርብ አንድ መንገደኛ ክፍያውን የሰጣት መስሎት በስህተ ሳይሰጣት ባቡሩ ጉዞ ሲጀመር ሽልንጌን! ሽልንጌን !እያለች አስተጋባች፡፡ያ መንገደኛ ቆይቶ ኪሱን ሲፈትሽ እንዳልከፈላት ሲያውቅ በጣም አዘነ፡፡

ደጉ wrote:ካነበብኩት ....
«ራሳችንን የምናይበት አስገራሚ ታሪክ»
አንዲት ወጣት ሴት ለጉዞ ኤርፖርት ውስጥ ተቀምጣለች። አውሮፕላኑ እንደሚዘገይ
ባወቀች ጊዜ
ኤርፓርት ውስጥ ካሉት ሱቆች ኩኪስና መጽሐፍ ገዛች።
ወደ VIP (የተመረጡ ሰዎች ብቻ ወደ የሚስተናገዱበት) ክፍል ገብታ ለንባብ ምቹ ወደ
ሆነው መደገፊያ ወንበር አመራች።
ተደላድላ ተቀምጣ ማንበብ ጀመረች።
አጠገቧ እንድ ሰው መጽሐፍ ያነባል። በሁለት መደገፊያ ወንበሮች መሐል ኩኪስ
ተቀምጧል። በንባቧ
መካከል መተከዢያ ሆኗታል። ታዲያ ከኩኪሷ አንድ ስታነሳ ሰውየውም አንድ አነሳ
ገረማት። ሳያስፈቅዳት
መውሰዱ አስደነቃት። ግን ዝም አለች። ቀጥላ እርሷ አንድ ስትወስድ እርሱም ሌላ ወሰደ
አሁን ተበሳጨች። ድፍረቱ አናደዳት። በዚህ አላበቃም እስከ መጨረሻው ቀጠለ። ቅጥል
አለች! ግን ንቃ ተወችው። በአካባቢው ያሉ ሰዎችን አትኩሮት መሳብ አልፈለገችም።
ለዚህ ብቻ አይደለም በኩኪስ ምክንያት ጸብ ረብሻ መፍጠር አልፈለገችም።እንዲህ
እንዲህ እያለ የመጨረሻ አንድ ኩኪስ ቀረች። " ይሄ የተረገመሰው ምን ያደርግ ይሆን? "
ስትል አሰበችና በቀስታ ማየት ጀመረች። ከዚያም ሰውየው ኩኪሷን ሁለት ቦታ ከፈላትና
ግማሹን ወሰደ። ለድፍረቱ ጥግ አጣችለት። ከልክ ያለፈ ስርዓት የለሽ እንደሆነ
ደመደመች።ሰዓቱ ደርሶ አውሮፕላን ላይ እንደተሳፈረች መነጽር ለማውጣት ቦርሳዋን
ስትከፍት አይኗን ማመን አልቻለችም። ያልተከፈተው የታሸገው ኩኪሷ ቦርሳዋ ውስጥ
አለ። በጣም አፈረች ተሸማቀቀች። ለካስ የራስዋን ኩኪስ ቦርሳዋ ውስጥ ረስታ
የሰውየውን ነበር ስትበላ የቆየችው። ከሁሉም በላይ በጣም ያጸጸታት ሰውየው እስከ
መጨረሻው አንዲት ኩኪስ እስክትቀር ድረስ ያካፍላት የነበረው ምንም ሳይቆጣና
ሳይመረር በደስታ መሆኑ ነበር።የራሱን ኩኪስ እየበላች በሰውየው ላይ ስትበሳጭበት
በመቆየቷ እጅግ አፈረች። አሁን ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን ጊዜው አልፏል። እርሱም
በሌላ አውሮፕላን ወደ ሐገሩ አቅንቷል። እርሱን የማግኘት አንድ ተጨማሪ እድል እንኳን
የላትም። ብዙ ተመኘች ማመስገን፣ ይቅርታ መጠየቅ፣ ጉዳዩን ማብራራት፣ .....
ግን ሁሉም እሷው ጋ ቀሩ አልፏል።
አራት የማይጠገኑ ነገሮችን አሰበች፦
1. ድንጋይ ከተወረወረ በኋላ
2. ቃላት ከተናገርናቸው በኋላ
3. ድርጊቶች ካመለጡን በኋላ
4. ጊዜ ካለፈ በኋላዋጋ እንደሌለውእኛም ምንም ነገር ከመናገራችን ከመፈፀማችን በፊት
መጀመሪያ ራሳችንን እንይ
ዛሬ ልናመሰግናቸው ዋጋ ልንሰጣቸው ልናከብራቸው የሚገባን ወዳጆቻችን የትዳር
አጋሮቻችንን ጀግኖቻችን ጊዜው ሳያልፍ እናመስግናቸው።
ጊዜ ካለፈ በኋላ እድሉ አይገኝምና ዋጋ የለውም።
የውጭ ምንዛሪ ዋጋ የሚመነዘረው በወቅቱ በቀኑ በተሰጠው የምንዛሬ ዋጋ ብቻ ነው።
በትናንት የምንዛሪ ዋጋ ዛሬ መመንዘር አይቻልም። ስለዚህ ዋጋ reward መስጠት
ያለብን መስጠት ያለብን ቀን ሲሆን ደስ ይላል ካለፈ በኋላ ግን ሁሉም ነገር በነበረበት
አይቀጥልምና ደስ አይልም። ለዚህ አይደል በሕጉ ዓለም " የዘገየ ፍርድ እንደተነፈገ
ይቆጠራል።
" የሚባለው«አስተዋይ ልብ መልካምነትን ይመራል»
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1504
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby ደጉ » Wed Jul 04, 2018 7:04 pm

እስኪ ከዚህ በፊት እውነት ይሆናል ብዬ አላስብኩም ነበር..አሁን እስኪ በሶፊያ እንቀለድ ደግሞ :-)

አንድ ኢትዮጵያ ውስጥ ሳይንስና ቴክንሎጂ ሚንስቴር (MOST) ሶፊያን ወደ ኢትዮጵያ ውስጥ ያስመጣል ለ ኢግዚቢሽን ..ፕሮግራሙን ከሚያዘጋጁት አንዱ ቢሮ ነበር ሶፊያ የተቀመጠችው.... አንድ ጉዋደኛው ከጎኑ ቢሮ ውስጥ እሚሰራ ድንገት ሲመጣ ሶፊያን ያያታል ...እሱም ዋው አዲስዋ ጸሀፊህ ነች ሲለው ..አይደለችም ለ ግዚብሽን ነው የመጣችው ግን ሁሉን የጸሀፊንም ስራ መስራት ትችላለች ኢንተርቪው ታደርጋለች ሌላው ይቅርና ሴክስም ማድረግ ትችላለች ይለዋል...ጉዋደኛውም ማመን ያቅተዋል ተው ባክህ ሴክስ..?! እኔ አላምንም ሲለው ካላመንክ ቢሮህ ውሰድና ሞክራት ይለዋል ...ጉዋደኛውም ቢሮ ይወስዳታል...ትንሽ እንደ ቆየም ጉዋደኛው በጣም ይጮሀል ...የዚህን ግዜ ሶፊያን አሳልፎ የሰጠው ..ኦ! ሺት ..ቂጥዋ መቅረጫ መሆኑን ሳልነግረው..!! አለ አሉ ..:-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4404
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby ደጉ » Thu Oct 04, 2018 7:36 pm

ይሄ ፔጅ የት ጠፋ ብዬ ዋርካ ውስጥ ያልፈለኩበት ቦታ አልነበረም....አሁን አገኘሁት..(ስቀልድ ነው ደግሞ)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4404
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby ደጉ » Wed Oct 17, 2018 8:22 pm

ዋርካ ገርሞኝ ዝም ብዬ እያየሁ ነበር .... ምንድነው እየተወራ ያለው..? :-) ጨዋታ እንጀምር መሰለኝ አለዛ መልሶ መዘጋቱ አይቀርም... ;-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4404
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby *Oww Gee » Fri Nov 02, 2018 8:15 pm

ደጉ ጀለሴ.. ቡና ቁርሴ---
ሰላም ብያለሁ!!
በነገርህ ላይ ከድሮዎቹ ትሬዶች መካከል እስካሁን
ያልተረሳ ቤት ቢኖር ይኼ ነው።
እስቲ አንዳንዴ ብቅ እያልክ ለጣጥፍበት...

*Oww Gee ነኝ ከአንትኖቹ መንደር
*Oww Gee
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Sun Oct 29, 2017 2:33 pm

Re: ETHIOPIAN FUN & ( .) ( .)

Postby ደጉ » Thu Nov 08, 2018 1:47 pm

Oww Gee ሰላም ወንድማችን ..ኒክህን ሳየው ናይጄሪያዊ ገብቶ የጻፈ መስሎኝ ነበር ;-)
አሁን እንደ ድሮው ጊዜ ስላላገኘሁ ነው እንጂ ብቅ ማለቴ አይቀርም ... ስንመጣም አንዳንድ የቆዩ አረሞችንም እነቅላለን ... :-)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4404
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests