አጭቤው ዲጎኔ እንዲህ አሽወይናን ይወርደዋል ...ቂቂቂቂቅ.
ጠዳ ያሉ ቺኮቹን አስገልብጪ ልነጫቸው እያሰብኩ ነው ..ዲጉ ምን ትላለህ
https://www.facebook.com/photo.php?v=433309713477805
ክቡራን wrote:ዕነዚህ ሰዎች በሂቦንጎ ዘፈን ኮፒ ራይት መታፈስ አለባቸው:: ከዋናው አቀንቃኝ ጀምሮ አንዳቸውም መቅረት የለባቸውም:: ድፍረት ፊልም እኮ አስራምስት ደቂቃ ተላልፎ የተቌረጠው በኮፒ ራይት ሳንካ ነው:: በመንፈስ ቅዲስ ሳይሆን በክትፎ የተሞላው ዋናው አቀንቃኝ (ፕሮግራም መሪ) እቺ ዜማ ከሰማይ እንዳልመጣች ልቦናው በሚገባ ያውቃል::
ክቡራን ነን ለስነ ጥበብ መከበር ከሚዋጉት ወገኖች ጎራ! ከአደገኛና ጮሌ ፓስተሮችና ጭፍሮቻቸው ወዲያ ማዶ:: :lol:
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 9 guests