ከ10 አመት በሁዋላ ተመለስኩ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ከ10 አመት በሁዋላ ተመለስኩ

Postby እዮባ » Sat Jan 19, 2019 2:59 pm

10 አመት ቆይቼ ተመለስኩ
ጊዜ ግን እንዴት ይሮጣል በናታቹ

አሁን ተመልሼ ሳስበዉ..ለካ ዋርካ በትክክል የሚቆጣጠራት ቢኖር ምርጥ የሀበሻ መሰባሰቢያ ነበረች

ለመሆኑ ሾተል አለ? ደህና ነህ ወይ የተማረ ሰዉ
A+T ርኛ
A+T ርኛ

MY THINKING IS CLEAR, MY SPEECH IS CRYPTIC.
እዮባ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 906
Joined: Sat Jun 20, 2009 3:30 am
Location: In the state of peace

Re: ከ10 አመት በሁዋላ ተመለስኩ

Postby ሾተል » Wed Feb 06, 2019 9:54 pm

እዮባ wrote:10 አመት ቆይቼ ተመለስኩ
ጊዜ ግን እንዴት ይሮጣል በናታቹ

አሁን ተመልሼ ሳስበዉ..ለካ ዋርካ በትክክል የሚቆጣጠራት ቢኖር ምርጥ የሀበሻ መሰባሰቢያ ነበረች

ለመሆኑ ሾተል አለ? ደህና ነህ ወይ የተማረ ሰዉ
A+T ርኛ


እዮባ።
የት እንሄዳለን ወንድም አለም።አለን።ተዘፍዝፈን።ከአስር አመት በሁዋላ ስላየንህ በጣሙን ደስ አለን።በ 10 አመት ውስጥ አገባህ?ወለድክ?ከበድክ?እንደ ባህር አሸዋ በዛህ?ወይስ እንደኛ የሰፈር መርፌ ወጊ ሆነህ ቀረህ?
እኛ በቅኔ እንደነገርንህ ነው።የሚዋጠው ኪኒና እስካለ ድረስ ምን ገዶን ያው አንድ ቀን "እላይዋ ላይ ሆኖ ሲጋልብ ኪኒናው ዱዋ ልቡ ፈነዳ "እስኪያስብለን ድረስ ማለት ነው።

ስላስታወስከን አመስግነንሃል።

ሰሞኑን ሃሳብ አለን በ ዩ ትዩብ ልንቀውጠው።

ይሄ አዉዑዑ ፊት ካሜራ ፊት ተገትሮ የአበሻው ፊት ሲበላው…

ያስር አመት ታሪክህን ንገረን እስቲ።

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9658
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ከ10 አመት በሁዋላ ተመለስኩ

Postby ረሀቦት » Sat Sep 25, 2021 12:11 pm

ሾተል ሰላም ነህ ወይ! እንደምታስታውሰኝ እገምታለው፡፡ የ ሌሎቹ የዋርካ ወዳጆች እነ ዋናው፣ እህምም፤ ፓን ሪዝኮ....ወሬያቸው አለህ? ደና እንዳሉ ተስፋ አለኝ በጣም ሰላም በልልኝ፡፡
ረሀቦት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Tue Dec 05, 2006 5:03 pm
Location: Au


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests

cron