ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Thu Dec 09, 2010 3:29 am

እህምም wrote:
recho wrote:
እህምም wrote:what type of douche bag intentionally tells his bride about her effin surprise bridal shower ?
I worked two months to put this ish together.


Her response: "awww....he just can't keep anything from me"
:twisted: I want to punch both of them for being in love, i mean retarded.
ቅቅቅቅ ማይ ባድ ! መሳቅ ሁሉ እስኪያቅተኝ ነው የሳቅኩት ! @ የቬኔገር ነው


:lol: ሬች I'm glad you find it funny. The guy is such an a.hole. I can't stand him. The sad part is, I'm the best friend to the bride እና ሰለሱ የልቡዋን ስታወራልኝ ልጁን ፊቱዋ እንዴት እሰድበዋለሁ :lol: ከምርን I hate his guts.
ቅቅቅ እህምም Tack a look at this definition about your guy

douche bag :---Someone who has surpassed the levels of jerk and asshole, however not yet reached ---- or motherfucker
እኔ አላልኩም ከምር እኔ የስትሮበሪ ወይንስ የቬኔገር ብዬ ተርጉሜው ነው ፍንድት ያረገኝ ... ግን Why on earth any women want to smell like veneer in there ? ኦፕስ ባለግኩኝ .. አመዳም ያላሰብኩትን አሳሰብሽኝ ..

ኤልሲ ሶሪ ቆንጆ እንድታለቅሺ አልነበረም .. የራሴን ስሜት ማውራቴ ነበር ...

ኢዝ ሄንስ .. Thanks man !

ሀይ ጦምንኔው :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ፍቅርናት » Thu Dec 09, 2010 9:00 am

ሪችዬ አሳዘንሺኝ:: አንቺ ልጅ ዘንድሮም አልተጽናናሽም ማለት ነው ? በዛላይ መጻፍኮ ስትችይበት:: ዛሬ በምን ተነሳ ደግሞ? አይን እሺ ቆንጆ:: ያለፈን ተይ እንጂ :: አሁን የፊት የፊትሽን እይ:: እንደው ምን ብዬ እንደማጽናናሽ አላውቅም ሪችዬ:: የምሬን ነው ያስለቀስሽኝ :: :cry: :cry:

የድሮዋ ጉዋደኛሽ ፍቅር ከትምርትቤት
ፍቅርናት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Thu Dec 08, 2005 6:46 am

Postby recho » Fri Dec 10, 2010 5:49 am

ፍቅርናት wrote:ሪችዬ አሳዘንሺኝ:: አንቺ ልጅ ዘንድሮም አልተጽናናሽም ማለት ነው ? በዛላይ መጻፍኮ ስትችይበት:: ዛሬ በምን ተነሳ ደግሞ? አይን እሺ ቆንጆ:: ያለፈን ተይ እንጂ :: አሁን የፊት የፊትሽን እይ:: እንደው ምን ብዬ እንደማጽናናሽ አላውቅም ሪችዬ:: የምሬን ነው ያስለቀስሽኝ :: :cry: :cry:


የድሮዋ ጉዋደኛሽ ፍቅር ከትምርትቤት
ፍቅር አንቺ ልጅ አለሽ ባገሩ ? እረ ማልቀስ ሆ ሶሪ ቆንጆ... ጥፍት አልሽ ... ታንክስ ዲር .. በጣም ደህና ነኝ አሁን ...

በቃ ቤቱን ሀዘን ሀዘን ላሰማሁት ልቀጣና የሰማሁትን ላውራማ ..

አንዱ አሉ ልብስ አይቀይርም .. ብርቅ ሆኖበት የገዛው አዲስ ልብስ .. እና ጉዋደኞቹ ሲሰላቻቸው .. አንተ ምነው ፎቶ መሰልክ :lol: :lol: :lol:

ጸባይ ካላቹ ሌላ አለኝ ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ጦምኔው » Thu Dec 16, 2010 3:17 am

ኧረ ብርድ!!! እንዴት ነው የሚዘለቀው ጃል? ሁለመናችን እኮ ብርዱን ፍራቻ ተሰብስቦ ተሸብሽቦ እነ እንትናን መሰለን:: .እስኪ መላ በሉ ወዳጅ ዘመዶች...ምንድነው መፍትሄው?
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby እህምም » Sun Dec 19, 2010 4:29 am

ጋቢ! ጋቢ ነው ሶሉሽኑ ጦምንሽ...አንቲል 98F ላይፍ ፎርም እስኪገኝ ድረስ... :D
_____

ስፒኪንግ ኦፍ ላይፍ ፎርምስ, can you un-blow off someone? :lol: ከምር ሲሪየስ ጥያቄ ነው....
_
ሬች እንዴት ነሽ ዲር?
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ጦምኔው » Sun Dec 19, 2010 6:20 pm

እህምም wrote:ጋቢ! ጋቢ ነው ሶሉሽኑ ጦምንሽ...አንቲል 98F ላይፍ ፎርም እስኪገኝ ድረስ... :D

_____
ሀሀ ጋቢ ለብሼ መንገድ ላይ እንድሄድ ነው ምክርሽ እናቱ? የናሽቪል ታክሲ ሾፌር መሰልኩሽ?? :?: ሎል I pictured you walking around በጋቢ ተጀቡነሽ :lol: ቬሪ ሴስኪ ሎል

, can you un-blow off someone? :lol: ከምር ሲሪየስ ጥያቄ ነው....


I don't think I read the question the way you asked it :lol: .....If I do then I should not answer it........ :lol:

Oh yeah..Rech big hi from Silver Spring here (forget the rat staff though lol)
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby እህምም » Sun Dec 19, 2010 7:33 pm

^ :lol: only you!
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ....is hence... » Tue Jan 04, 2011 7:56 am

Only if I know how to escape. Feel like I'm trapped.
There is a time for departure even when there's no certain place to go- "Thomas Lanier"
....is hence...
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Tue Nov 18, 2008 2:57 am
Location: here and there

Postby ዶማው2005 » Wed Feb 09, 2011 3:15 am

THERE does NOT mean their.
I thought it would be rude to comment on your FB page. Look it up, and don't make that mistake ever.

ሰላም
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

Postby ጦምኔው » Sun Feb 20, 2011 1:22 am

ወይ ሞት!! በቃ ነጥቆ ጭጭ! በመኖር እና ባለመኖር መካከል ያለው ክፍት ቦታ የደቂቃዎችን ያህል እንኳ እንደማይረዝም አሁን ገባኝ:: ለምንድነው የሞትከው? ለምንድነው ለፍተህ ለፍተህ በመቀመጫህ ጊዜ ያለፍከው? ምን አፍ አለህና ትመልስልኛለህ ለነገሩ ልሳንህ ከተወሰደ ሰንብቷል አሉ ጓዴ! አየህ እኔና አንተ በአካል ተራርቀን ብንቆይም እንዳለህ ነው ውስጤ ሲያምን የኖረው:: አሁን ደሞ አልፈሀል ሲሉኝ ዕምባዬ ወረደልህ:: አነባሁ ከልቤ:: ነገር ግን አሁንም ውስጤ መኖርህን ነው የሚነግረኝ:: ውዱ ጓደኛህ አፈር ልሷል እና ዕርምህን አውጣ ሲሉኝ መጀመሪያ ፈገግ ነበር ያልኩት የሚቀልዱ መስሎኝ:: ሞት መች ቀልድ ያውቅና?! ለካስ ዕውነትም አልፈሀል ጓዴ? መልካም ሰው ነው:: ጥሩ ስብዕና ያለህ የምኮራብህ ወንድሜ ነህ:: ይህ መልካምነትህ አብሮኝ ይኖራል ሁሌም:: አልረሳህም ነገር ግን አዝኜብሀለሁ:: በጓደኝነት ለዘመናት ስንኖር ሞትን አስቤው አላውቅም ዛሬ ግን ከገዛ ጥላዬ እሱ እንደሚቀርበኝ ገብቶኛል:: ፈጣሪ በልጅነትህ ወስዶሀል እና ከልጆቹ ዘንዳ ይቀላቅልህ ነው ጸሎቴ:: አንድ ቀን አገኝሀለሁ:: ምናልባትም ነገ:: ወይም ደሞ ዛሬ:: ወይም የዛሬ 100 ዐመት:: ሞት መች ቀጠሮ አለውና እንደዋዛ አይደል የነጠቀህ? እኔንስ መች እንደሚያነሳኝ ማን ያውቃል:: ሞትን አልጠላውም አላዝንበትምም:: ላንተ ግን በጣም አዝኜልሀለሁ ጓዴ ዛሬ በሰው ልጆች ጊዜ ስሌት ዛሬ አልነበረም ማረፊያህ:: እንደልፋትህ እና እንደ ህልምህ ብዙ የመኖር ዘመናቶች ሊሰጥህ የሚገባህ ተስፈኛ ልጅ ነበርክ:: ነገር ግን የኛ የሰው ልጆች ስሌት አይሰራም:: ፈጣሪ ፈልጎ በመረጠው ጊዜ እንዳስቀመጠን ያነሳናል:: እናም ጓዴ ሆይ አልረሳህም:: የሕይወትህ ክበብ ገጥማለች እና ፈጣሪ መንገዱን ይክፈትልህ:: የኛም ክበብ ገጥማ እስክንገናኝ.............

YOU WILL BE MISSED NIG TIME BRO!!! :(
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Postby ....is hence... » Mon Feb 28, 2011 3:01 am

Jezz! why some ppl have become so greedy? a taxi driver snapped at me at the airport and he was swearing all the way to my destination. What the f*** do u want? that was a $25 ride and, could have been more with tip for a good service. But no! kiss ur tip bye. Have a nice day and thanks for spoiling my morning!
There is a time for departure even when there's no certain place to go- "Thomas Lanier"
....is hence...
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 55
Joined: Tue Nov 18, 2008 2:57 am
Location: here and there

Postby recho » Fri Apr 08, 2011 9:06 am

ድሮ ግን ይሄ ዘፈን ለምን እንደዚህ ያክል አልተሰማኝም ?

:cry:
http://www.ethiotube.net/video/1420/GeT ... legn-Agere
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby Joe » Thu May 05, 2011 12:18 pm

ሬቾ እንዴት ነሽልኝ? ከተያየን በጣም ረጅም ጊዜ ሆነን:: ለመሆኑ ኑሮው እንዴት ነው? በጣም ናፍቀሽኛል
"Darkness cannot drive out darkness; only light can do that" Dr. Martin Luther King Jr.
Joe
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 12
Joined: Tue Sep 09, 2003 11:27 am
Location: united states

Postby ዉቃው » Sun Jul 24, 2011 12:37 am

እምበራ ትርሀፈኒ
እምብራ ትግደፍኒ

አ ............አ አ አ አ አ አ ይትግደፍኒ
አይክልሚየ አፍቅረይ
አይከልሚየ አ ጸረሚየ

ፓ ..ሳሚ ብርሀነ

በ89 ለወደድኳት ኤርትራዊትና
አረቄ እየጠጣን ፍቅሩን ለሰራነው
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby recho » Mon Jun 04, 2012 8:31 pm

Uncertainty & undefined situation! Two worst facts of life! I hate you both!!
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests