ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby እህምም » Fri Jun 08, 2012 8:03 pm

me: I feel like i'm in a rat race. I really can't do this any more. I'm really to jump.

my friend: you can't do that. you have to think of it they way I do...

me: how?

My friend: "it only gets worse" (with a straight face)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ጌታ » Fri Jun 08, 2012 8:11 pm

እህምም wrote:me: I feel like i'm in a rat race. I really can't do this any more. I'm really to jump.

my friend: you can't do that. you have to think of it they way I do...

me: how?

My friend: "it only gets worse" (with a straight face)

ሪቾ ተርጉሚልኝ :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3114
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby recho » Fri Jun 08, 2012 9:26 pm

ጌታ wrote:
እህምም wrote:me: I feel like i'm in a rat race. I really can't do this any more. I'm really to jump.

my friend: you can't do that. you have to think of it they way I do...

me: how?

My friend: "it only gets worse" (with a straight face)

ሪቾ ተርጉሚልኝ :lol: :lol:
አይ አም ሬዲ ቱ ጃምፕ ለማለት ፈልጋ ይመስለኛል ጌታ ቅቅቅ ወይ ነገረኝነት እስቲ ፊል ኢን ዘ ብላንክ ሲስተም ተጠቅመህ ብታነበው ... አሁን ማለት የፈለገችው ጠፍቶህ አይመስልም ... ደግሞ ሪቾ እና እህምም አንድ ሰው ናቸው አስብለኝ አሉህ ቅ :lol: ቅ :lol: ቅ :lol:

እህምም .... ናይስ ቱ ሲ ያ አጌን ሲስታ ! :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Sat Jun 09, 2012 2:47 am

እህምም wrote:me: I feel like i'm in a rat race. I really can't do this any more. I'm really to jump.

my friend: you can't do that. you have to think of it they way I do...

me: how?

My friend: "it only gets worse" (with a straight face)
ጌቾ በነካ እጅህ ይቺን ደግሞ አንተ ተርጉምልኝ ...
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby -...- » Sat Jun 09, 2012 5:27 am

ምን ይሰማኛል ?

ሳልሰደብ ሳልደበደብ የሚሰማኝን የመናገር መብት አለኝ ?

የሚሰማኝማ

rechoን ከባሏ ነጥቄ እቅፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

እንዲህ ይሰማኛል

ደሞ በህልሜ ማን አለኝ ከልካይ ያሻኝን ብመኝ
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby እህምም » Sat Jun 09, 2012 1:49 pm

recho wrote:
ጌታ wrote:
እህምም wrote:me: I feel like i'm in a rat race. I really can't do this any more. I'm really to jump.

my friend: you can't do that. you have to think of it they way I do...

me: how?

My friend: "it only gets worse" (with a straight face)

ሪቾ ተርጉሚልኝ :lol: :lol:
አይ አም ሬዲ ቱ ጃምፕ ለማለት ፈልጋ ይመስለኛል ጌታ ቅቅቅ ወይ ነገረኝነት እስቲ ፊል ኢን ዘ ብላንክ ሲስተም ተጠቅመህ ብታነበው ... አሁን ማለት የፈለገችው ጠፍቶህ አይመስልም ... ደግሞ ሪቾ እና እህምም አንድ ሰው ናቸው አስብለኝ አሉህ ቅ :lol: ቅ :lol: ቅ :lol:

እህምም .... ናይስ ቱ ሲ ያ አጌን ሲስታ ! :)

ሬች, ምናለበት አንድ ሰው ናቸው ብሎ ሩመር ቢያስነሳ ኖሮ...darn it! this was my only chance at a scandal. :lol:

Hope all is well love :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Sat Jun 09, 2012 4:31 pm

ህምምሻ ናይስ ቱ ሲ ያ ሲስታ :) ሪቾና እህምም አንድናቸው :lol: እኔ ታላቅ ክብር ነው የሚሰማኝ ቢሉ !

ገጦ (ክፒራይት ትሩኦብዘርቨር) የመጀመሪያ የዋርካ ፖስትህ ላይ ሴት እንደደፈርክ ካወራህ ቡሀላ ፈራሀለሁ ..ራቅ ብለህ ቁጭ በል ሆ ሆ! @ ከባልዋ ነጥቄ :lol: :lol: :lol: ነጥቆ , አስገድዶ ምናምን በቃ ልማድ ሆነብህ አይደል ? :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby -...- » Sun Jun 10, 2012 3:41 am

recho wrote:ገጦ (ክፒራይት ትሩኦብዘርቨር) የመጀመሪያ የዋርካ ፖስትህ ላይ ሴት እንደደፈርክ ካወራህ ቡሀላ ፈራሀለሁ ..ራቅ ብለህ ቁጭ በል ሆ ሆ! @ ከባልዋ ነጥቄ :lol: :lol: :lol: ነጥቆ , አስገድዶ ምናምን በቃ ልማድ ሆነብህ አይደል ? :lol: :lol:

አንቺው ተይ ባክሽ የሰው ስም አታጥፊ :: ሴት የደፈረው ባለ2 ጥርሱ ገጣጣ ነው :: እኔ 3ጥርሴን አግጥጬ ብቅ ያልኩት ለሱ ልክልኩን ለመንገርኮ ነበር ::
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby Konjit » Sun Jul 01, 2012 8:37 pm

መሰማት ድሮ ቀረ :roll:
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby ዉቃው » Fri Jul 13, 2012 3:51 am

ካሳነሽ ደመቀ በቅንፍ አብዮት የተባለው ሰው የሚሰራቸው ማድመቂያ እስክስታዎች በዝተዋል :: ሰው ይወደዋል እኔ ግን አልገባ ብሎኛል :: ያ ማለት ከዘመኑ ጋር መሄድ አቅቶኛል ...በቃ የምር አረጀሁ !
በአጭር የተቀጨው ረጅሙ ጉዟችን !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1038
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby recho » Fri Jul 13, 2012 1:31 pm

ዉቃው wrote:ካሳነሽ ደመቀ በቅንፍ አብዮት የተባለው ሰው የሚሰራቸው ማድመቂያ እስክስታዎች በዝተዋል :: ሰው ይወደዋል እኔ ግን አልገባ ብሎኛል :: ያ ማለት ከዘመኑ ጋር መሄድ አቅቶኛል ...በቃ የምር አረጀሁ !
:lol: :lol: :lol: አንተ ብቻ አይደለህም .... የሂሩት በቀለን ዘፈን በቀደም በጣም በጥሞና ስሰማ ራሴን አገኘሁትና :roll: :shock: ስለዚህ ለማካካሻ ኤሚነምን ከፈትኩበት ... ጌታው አርጀን ከምር ... ! :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሙዝ1 » Fri Jul 13, 2012 2:08 pm

እኔንማ አትቀድሙኝም ....
ይሄ የትዉልድ ልዩነት ትዳሬን ሳያፈርሰዉ ይቀራል ብላችሁ ነዉ?

እንትን እንሂድ .... እንትን እንብላ .... እንትን እንይ .... እቤት ስገባ የእንትና ዘፈን ... እንትን መጽሄት ....
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby recho » Fri Jul 13, 2012 2:12 pm

ሙዝ1 wrote:እኔንማ አትቀድሙኝም ....
ይሄ የትዉልድ ልዩነት ትዳሬን ሳያፈርሰዉ ይቀራል ብላችሁ ነዉ?

እንትን እንሂድ .... እንትን እንብላ .... እንትን እንይ .... እቤት ስገባ የእንትና ዘፈን ... እንትን መጽሄት ....
ድሮም ይሄ ያላቻ ጋብቻ ይቅርብህ ብዬህ ነበር .. ጭርጭስ ሽማግሌ ያቺን የመሰለች እምቦቀቅላ ቆንጆ .... :lol: እዚህ መጥተህ አሁን ስታወራ ከአያታችን እንደምናወራ ይሄ ሁሉ ዋርካዊ ቢያቅ አየየየየይ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Mon Aug 06, 2012 2:07 am

I used to think my greatest fear was failure. :lol:

የደላው ሙቅ ያኝካል አለ :lol:

you live and learn. perspective!
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ዶማው2005 » Mon Aug 06, 2012 7:39 am

ሰላም ጋይስ...እንደምን አላቹ? አጻጻፌ ትንሽ ይችግረዋል አና ታገሱ....ሁሉም ሰው እንዴት ነው? ጌታ, ሪች, እህምም, ኮንጅት, ደብዚ, ደጉ ሞኒካ, ጉዱ, ብሩክ? ሙዝ, ሾትል, ዋናው...መቸስ ባላቹበት ኑሮ እንደተስማማቹ ተስፋ አደርጋለው:: ለንድን ያላቹ እንዴት እያያቹት ነው? ዛሬ ያቺ ቆንጆ አሸንፋ አሁርታናለች...እኔ ምለው ሌላ የቀረን ነገር አለ? 10,000, ማራቶን 5,000...ከዛ ጨረስን አደል?

እህምም: ነገር ነገር ደግሞ የት ተማርሽ ሄ..ሄ እንደምን ነሽ አንች ግን? ውደቀት ጋር ማ ተስማምተን አንተ ትብስ አንተ ትብስ ተባብለን መኖር ከጀመርን ቆየን :) አንች ገና ልጅ ነሽ (ናት ኤኒሞር አይ ገስ) ሀ...ሙቅን አላቅም ገንፎ ግን ይላመጣል, እንዲሁ በስሱ:

ኤኒዌይስ ብቅ እያልን እንጨዋወት...
ሰላም
i Win!
ዶማው2005
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1650
Joined: Sat Jun 04, 2005 11:19 pm
Location: United States

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 8 guests