ምን ይሰማቹዋል?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ቱሉቦሎ » Wed Oct 03, 2012 12:28 pm

እህምም wrote:since this thread is practically my personal diary...

ምን ይሰማኛል አሁን ? being a girl sucks! i mean really!

what's sad is that in 20 days, i'll be the same age as mother was when she had me; she had a husband, a career, the whole nine. እኔ ቁልቁል አድጋለው :lol:

ሽግር ነው አሉ

ስታማርጭ ቆመሽ ቀረሽ
የባል ክራይቴሪያሽን ሞዲፋይ አድርጊ
ሰርቶ ራሱን የቻለ ጥሩ ወንድ ከሆነ ይማር አይማር : የፈለገው ዘር የፈለገው ሀይማኖት ይሁን አግቢውና ጥሩ ሚስት ሆነሽው በሰላም በደስታ ኑሩ

ማስጠንቀቂያ በሀይካሎሪ ሀገር የሚኖሩ ሴቶች ኤክስፓየሪ ቀን ካገርቤቱ በጣም ያጥራል በ33-35 ይነጥፋሉ. እንቁላላቸው ለወሊድ የሚበቃ አይሆንም
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ጌታ » Wed Oct 03, 2012 2:21 pm

ቱሉቦሎ wrote:ሰርቶ ራሱን የቻለ ጥሩ ወንድ ከሆነ ይማር አይማር : የፈለገው ዘር የፈለገው ሀይማኖት ይሁን አግቢውና ጥሩ ሚስት ሆነሽው በሰላም በደስታ ኑሩ

ቱሉሻ

ይህ ላንተ ቀላል ይመስልህ ይሆናል:: የተማረ የተመራመረ ወንድ ማንበብና መጻፍም የማትችልም ሴት ቢያገባ ችግር የለውም:: ለተማረች ሴት ግን ካልተማረ ወንድ ጋር መግባባት በጣም ነው የሚከብዳት:: አሜሪካን አገር በተለይ የተማሩት ጥቁር ሴቶች ከወንዶቹ ጋር አይደለም ትዳር ለአንድ እራትም ማውራት አልጥም እንደሚላቸው አስተውያለሁ:: አሁን እህምም ካንተ ጋር እራት ብትወጣ ምን ዓይነት ዲዛስተር እንደሚሆን አስበው እስቲ ቂቂቂቂቂቂቂ
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3114
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ቱሉቦሎ » Wed Oct 03, 2012 6:08 pm

ጌታ wrote:
ቱሉቦሎ wrote:ሰርቶ ራሱን የቻለ ጥሩ ወንድ ከሆነ ይማር አይማር : የፈለገው ዘር የፈለገው ሀይማኖት ይሁን አግቢውና ጥሩ ሚስት ሆነሽው በሰላም በደስታ ኑሩ

ቱሉሻ

ይህ ላንተ ቀላል ይመስልህ ይሆናል:: የተማረ የተመራመረ ወንድ ማንበብና መጻፍም የማትችልም ሴት ቢያገባ ችግር የለውም:: ለተማረች ሴት ግን ካልተማረ ወንድ ጋር መግባባት በጣም ነው የሚከብዳት:: አሜሪካን አገር በተለይ የተማሩት ጥቁር ሴቶች ከወንዶቹ ጋር አይደለም ትዳር ለአንድ እራትም ማውራት አልጥም እንደሚላቸው አስተውያለሁ:: አሁን እህምም ካንተ ጋር እራት ብትወጣ ምን ዓይነት ዲዛስተር እንደሚሆን አስበው እስቲ ቂቂቂቂቂቂቂ

ሸፎ ደህና ነህ ? ወየት ወየት ጠፍተህ ነበር ? እንኳን ለአመት በአሉ አደረሰህ ::

ስማ "ጥሩ ወንድ" የሚል ኳሊፋየር የጨመርኩት አንተ የጠቀስካቸው አይነት ወንዶችን እንዳይጨምር ነው :: ጥሩ ሰው ሰውን ያከብራል : ሚስቱን አክብሮ አፍቅሮና ተንከባክቦ ይኖራል : ሚስቱን ያኮራታል እንጂ አታሳፍራትም :: ብዙ ብዙ ያልተማሩ ጥሩ ሰዎች አሉ አንዱ ምሳሌ የእህምም አባት ነው :: አልተማረም ግን ጥሩ ሰው ነው ::

እናም ጌቾ እህምም ከምትጽፈው እንደተረዳሁት ይቺ ልጅ ጥሩ ልጅ ነች በጣም ሲበዛም ሎንሊ ነች :: ማፍቀር መፈቀር የዘወትር ህልሟ ነው(she yearns for love & affection) :: እኔ እንደሚመስለኝ በሀይማኖትና ኋላቀር ባህል ተጨምድዳ ተይዛለች :: ግን መድረሻ ያጣ የፍቅር ምንጭ ከልቧ ይፈልቃል : ከላይ በጠቀስኳቸው አጣብቂኞች ምርጫዋ ስለጠበበ የልቧ ፍቅር መፍሰሻ የለውም : የሚያስፈልጋት ውድድ የሚያደርጋት ፍቅሬ አካሌ ብሎ ራሱን/ልቡን አሳልፎ የሚሰጣት ጥሩ ወንድ ነው

እስኪ አላህ ይርዳት
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby recho » Wed Oct 03, 2012 6:55 pm

ቱሉቦሎ wrote:እናም ጌቾ እህምም ከምትጽፈው እንደተረዳሁት ይቺ ልጅ ጥሩ ልጅ ነች በጣም ሲበዛም ሎንሊ ነች ::

ሰላም ቱሉቦሎ ...
እህምምሻን የማውቃትን ያክል አውቃታለሁ እና ለኔ ሎንሊ ሴት ሆና አልታየችኝም .. ቆንጅዬ , የተማረች እና በጣም ብዙ ጥሩ ኩዋሊቲስ አሙዋልታ የያዘች ልጅ ናት ... እንዲሁም ለማፍቅርና መፈቀር ያልተጋነነ ግን ለራስዋ የሚመጥን መስፈርቶች አሉዋት ያሉዋት ይመስለኛል ..

ማፍቀር መፈቀር የዘወትር ህልሟ ነው(she yearns for love & affection) ::
አይመስለን ይሆናል እንጂ ይሄ የሁላችን ህልም ነው .. ህልማችን እውን የሚሆነው ያንን የምናስበውን ስናገኝ ብቻ ነው .. እህምምሻ ልጅ ናት .. እናትዋ በስዋ እድሜ ስለወለደቻት እድሜዋን ትልቅ አያረገውም .. ለሁሉም ነገር ጊዜዋ ገና ነው . አልረፈደባትም ( ቆንጂት ይሄ ላንቺም ነው ... ለምን ራሱ ወደሁዋላ እየሄድሽ እንደሆነ እንደተሰማሽ አልገባኝም .. ከማንም በላይ አቺቭ አርገሻል እኮ ቆንጆ )

እኔ እንደሚመስለኝ በሀይማኖትና ኋላቀር ባህል ተጨምድዳ ተይዛለች ::
ሀይማኖትና ባህል ኢት ማተርስ ቱ ህር .. ጨምድዶ ስለያዛትም ብቻ አይመልሰኝም .. በሀይማኖትና ባህል የሚመስላትን መመኘትዋ ጤነኛ ስሜት ይመስለኛል ... ዴስፕሬት የሚያስብላት እድሜ ላይ ስለሆነች መምረጥዋን እደግፈዋለሁ .. ያስቀመጥከው የማረጫ እድሜ ላይ ፈጽሞ አልደረሰችም ... ስለዚህ የምትለው እና የምትፈልገው አይነት ወንድ የማግኘት አለማግኘትዋን ጉዳይ ሳታጣራ በችኮላ ካስቀመጠችው ስታንዳርድ( አላጋነነችውም እመነኝ) ወርዳ ማግባትዋ ወይንም ሲሪየስ ሪሌሽንሽፕ መመስረትዋ የሚያተርፍላት ነገር ቢሆር ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ነው ..

የሚያስፈልጋት ውድድ የሚያደርጋት ፍቅሬ አካሌ ብሎ ራሱን/ልቡን አሳልፎ የሚሰጣት ጥሩ ወንድ ነው

እስኪ አላህ ይርዳት
አሜን ለዚኛው! ቤስት ኦፍ ላክ ስዊቲ .. አምላክ ካንቺ ይሁን .. አልደብቅሽም አም ኤ ሊትል ሰርፕራይዝድ እንደዚህ ፊል ስላረግሽ .. እሰይ አደግሽልኝ :lol: :lol: :lol: [/quote]
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Wed Oct 03, 2012 10:30 pm

Ok. I guess my post wasn't clear. The point I was making is that sometimes there is a disconnect between where you expect yourself to be at a certain age (mentaly) vs what you grow up to be. I mentioned that my mother had her life together when she was my age. I really admire her strength and maturity because I don't think I am mature enough to take care of a family. I have no desire to have a kid in the near future. I honestly don't think I am capable. thus the comment about ቁልቁል ማደግ :: I feel a bit immature for my age when I see ppl take on more responsibilies with ease than I do. halas :) nothing more
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby እህምም » Wed Oct 03, 2012 10:54 pm

ቱሉቦሎ wrote:

ስማ "ጥሩ ወንድ" የሚል ኳሊፋየር የጨመርኩት አንተ የጠቀስካቸው አይነት ወንዶችን እንዳይጨምር ነው :: ጥሩ ሰው ሰውን ያከብራል : ሚስቱን አክብሮ አፍቅሮና ተንከባክቦ ይኖራል : ሚስቱን ያኮራታል እንጂ አታሳፍራትም :: ብዙ ብዙ ያልተማሩ ጥሩ ሰዎች አሉ አንዱ ምሳሌ የእህምም አባት ነው :: አልተማረም ግን ጥሩ ሰው ነው ::

ሰው ጥሩ መሆኑ in and of itself doesn't make a good marriage.

ps. የእህምም አባት አለመማራቸውን እንዴት አወክ ናትህ ? the same way you knew i was lonley?

እናም ጌቾ እህምም ከምትጽፈው እንደተረዳሁት ይቺ ልጅ ጥሩ ልጅ ነች በጣም ሲበዛም ሎንሊ ነች :: ማፍቀር መፈቀር የዘወትር ህልሟ ነው(she yearns for love & affection) :: እኔ እንደሚመስለኝ በሀይማኖትና ኋላቀር ባህል ተጨምድዳ ተይዛለች :: ግን መድረሻ ያጣ የፍቅር ምንጭ ከልቧ ይፈልቃል : ከላይ በጠቀስኳቸው አጣብቂኞች ምርጫዋ ስለጠበበ የልቧ ፍቅር መፍሰሻ የለውም : የሚያስፈልጋት ውድድ የሚያደርጋት ፍቅሬ አካሌ ብሎ ራሱን/ልቡን አሳልፎ የሚሰጣት ጥሩ ወንድ ነው

እስኪ አላህ ይርዳት

:lol: በአዲስ ስም ታዳርቀናለህ አይደል? I think you're under the delusion that you know me. And it's ok. I have admit you're dead on :roll:
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby እህምም » Wed Oct 03, 2012 11:03 pm

ሬችና ጌታ, thanx for setting this condescending prick straight. :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 5:21 pm

እህምም wrote:ሬችና ጌታ, thanx for setting this condescending prick straight. :)

ኦል ዘ ታይም ቤብ ኦል ዘ ታይም ! 8)

(ኮፒራይት መስከረም በቀለ :lol: )
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ቱሉቦሎ » Thu Oct 04, 2012 6:06 pm

እህምም wrote:
ሰው ጥሩ መሆኑ in and of itself doesn't make a good marriage.

Pls elaborate . Give me one example/fact why a good man can't make a good marriage.

:lol: I think you're under the delusion that you know me. And it's ok. I have admit you're dead on :roll:

Very easy to figure out a person from what they say. You have been baring your soul in snippets here & there in warka for a while now and I can read you like an open book. I think I know you better than you know yourself. And right now at the age you are at, you need love and affection to nourish your staved heart & soul.
May Allah help you.
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby እህምም » Thu Oct 04, 2012 7:35 pm

ቱሉቶቦ , it's easy. you can be a good person and irresponsible, be good and a liar, be good and a cheater, be good and a bad father, etc.. people are not defined by one charachteristics. So being good or bad in and of itself doesn't make you a good partner.

oh and on you knowing me "more than i know myself"...good for you kid. I'm glad you think so. what do you expect me to say, አይ ልክ አደለህም, እኔ እንደዚ ነኝ እንደዚ አደለሁም እያልኩ እራሴን ላንተ ጀስቲፋይ ላረግ ነበር ? ስንት አይነት ጀዝባ አለ በፈጣሪ :: ስራ ፈት :lol:
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 7:44 pm

እህምም wrote:oh and on you knowing me "more than i know myself"...good for you kid. I'm glad you think so. what do you expect me to say, አይ ልክ አደለህም, እኔ እንደዚ ነኝ እንደዚ አደለሁም እያልኩ እራሴን ላንተ ጀስቲፋይ ላረግ ነበር ? ስንት አይነት ጀዝባ አለ በፈጣሪ :: ስራ ፈት :lol:
ዋርካ ላይ ክሪስታል ቦል ሲታደል እኔና አንቺ ሳንቀበል አምልጦን ይሄው ሰዎቹ ስለእኛ ጥንቅቅ አርገው ሲያውቁ እኔና አንቺ እውር ሆነናል :lol: :lol: ሶ ፈኒ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Thu Oct 04, 2012 7:57 pm

recho wrote:
እህምም wrote:oh and on you knowing me "more than i know myself"...good for you kid. I'm glad you think so. what do you expect me to say, አይ ልክ አደለህም, እኔ እንደዚ ነኝ እንደዚ አደለሁም እያልኩ እራሴን ላንተ ጀስቲፋይ ላረግ ነበር ? ስንት አይነት ጀዝባ አለ በፈጣሪ :: ስራ ፈት :lol:
ዋርካ ላይ ክሪስታል ቦል ሲታደል እኔና አንቺ ሳንቀበል አምልጦን ይሄው ሰዎቹ ስለእኛ ጥንቅቅ አርገው ሲያውቁ እኔና አንቺ እውር ሆነናል :lol: :lol: ሶ ፈኒ :lol:

:lol: ወይ የሚታደል ቀን ምነው ሰልፍ ያዙ ቢሉን ኖሮ:: ለዋርካ ባለቤቶች አቤቱታ ማስገባት አለብን
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby recho » Thu Oct 04, 2012 8:01 pm

እህምም wrote: :lol: ወይ የሚታደል ቀን ምነው ሰልፍ ያዙ ቢሉን ኖሮ:: ለዋርካ ባለቤቶች አቤቱታ ማስገባት አለብን
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Thu Oct 04, 2012 8:04 pm

እህምም wrote:ቱሉቶቦ , it's easy. you can be a good person and irresponsible, be good and a liar, be good and a cheater, be good and a bad father, etc.. people are not defined by one charachteristics. So being good or bad in and of itself doesn't make you a good partner.

እምሙዬ how can one be "good and evil" at the same time. If he is a lier, cheater, bad father and irresponsible, who else is BAD then? ... ምኑ ላይ ነው ታድያ ጉድነቱ :?:

ከዛ ደሞ ትንሽ ላረጋጋሽ ... የሽምግልና ስራ ልስራና ... ቱሉቦሎ ... አይ ቲንክ አይ ኖው ዩ ... ነው ያለው:: ሂ ኢዝንት ሹር አባውት ኢት :lol: ... ምክሩም ማለፊያ ምክር ነበረች ... ያውም ጸሎት ታክሎባት :D

ይልቅስ ዩ ዊል ነቨር ቢ ሬዲ (ማቹር) ኢናፍ ቱ ሀንድል ሪስፖንሲቢሊቲ ኤን ኮሚት ዩርሰልፍ ቱ ፋሚሊ ኢሹ ... ኢፍ ዩ ዶንት ፌስ ኢት ኤኒዌይ :wink:

ስትገቢበት ነው አቅምሽን የምታውቂው ,,, አሁን ላይ ሆነሽ ራስሽን ስትገምቺው ... የኔ ቢጤ ሊቅ ( :D ) ስለሆንሽ ... ወደ ራሳችን መመልከትና ... ራሳችንን ዝቅ ማድረግ ይቀናናል :: ... ጎ ፎር ኢት, ላይፍ ኢዝ ዘ ቤስት ለሰን::
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ቱሉቦሎ » Fri Oct 05, 2012 3:40 am

ሓየት11 wrote:
እህምም wrote:ቱሉቶቦ , it's easy. you can be a good person and irresponsible, be good and a liar, be good and a cheater, be good and a bad father, etc.. people are not defined by one charachteristics. So being good or bad in and of itself doesn't make you a good partner.

እምሙዬ how can one be "good and evil" at the same time. If he is a lier, cheater, bad father and irresponsible, who else is BAD then? ... ምኑ ላይ ነው ታድያ ጉድነቱ :?:

ከዛ ደሞ ትንሽ ላረጋጋሽ ... የሽምግልና ስራ ልስራና ... ቱሉቦሎ ... አይ ቲንክ አይ ኖው ዩ ... ነው ያለው:: ሂ ኢዝንት ሹር አባውት ኢት :lol: ... ምክሩም ማለፊያ ምክር ነበረች ... ያውም ጸሎት ታክሎባት :D

ይልቅስ ዩ ዊል ነቨር ቢ ሬዲ (ማቹር) ኢናፍ ቱ ሀንድል ሪስፖንሲቢሊቲ ኤን ኮሚት ዩርሰልፍ ቱ ፋሚሊ ኢሹ ... ኢፍ ዩ ዶንት ፌስ ኢት ኤኒዌይ :wink:

ስትገቢበት ነው አቅምሽን የምታውቂው ,,, አሁን ላይ ሆነሽ ራስሽን ስትገምቺው ... የኔ ቢጤ ሊቅ ( :D ) ስለሆንሽ ... ወደ ራሳችን መመልከትና ... ራሳችንን ዝቅ ማድረግ ይቀናናል :: ... ጎ ፎር ኢት, ላይፍ ኢዝ ዘ ቤስት ለሰን::

ጎሽ ሓየት11 ትክክል ብለሀል :: እስኪ ንገርልኝ ባክህ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests